ቀሰም Academy


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


⬜️Message From 🔵

ክፊያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ተማሪዎች አግኙን👇
@Qesem_Admin

🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ5 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።


📌ምዝገባ ዛሬ ያበቃል ||

🚫የቀሰም 90 Days challenge ምዝገባ በበይፋ ዛሬ ይዘጋል !

📚 ተማሪዎቻችን በቀረቻቸው ጊዜ ያላቸውን አቅም💪 ተጠቅመው  ለመዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል ።

📚እናንተስ? ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ የቀሰም Tutorial አባል በመሆን በእነዚህ 90 ቀናት ውስጥ ለEntrance ፈተና ይዘጋጁ!

📚በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውን በመመዝገብ የቀሰም Tutorial ቤተሰብ ይሁኑ!

ለመመዝገብ
@Qesem_tutorialBot Bot ይጠቀሙ! ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው


📌ሁለት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል||

🚫የቀሰም 90 Days challenge ምዝገባ በበይፋ ሊዘጋ የመጨረሻ 2 ቀን ብቻ ቀረው!

📚 ተማሪዎቻችን በቀረቻቸው ጊዜ ያላቸውን አቅም💪 ተጠቅመው  ለመዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል ።

📚እናንተስ? ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ የቀሰም Tutorial አባል በመሆን በእነዚህ 90 ቀናት ውስጥ ለEntrance ፈተና ይዘጋጁ!

📚አሁኑኑ በ @Qesem_tutorialBot Bot  ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው!


ከአሁን ጀምሮ ቆራጥ ሁን

ብዙ ሰዎች ነገሮች ከተበላሹ በኋላ ወይ ውጤት ዝቅ ሲል "ወይኔ ያኔ አጥንቼ ቢሆን ኖሮ ጊዜዬን ተጠቅሜበት ቢሆን ኖሮ!" ይላሉ፤ በጣም ይቆጫቸዋል።

ብልህ ከሌላ ሰው ስህተት ነው የሚማረው፤ አንተም የምትፈልገው ነገር ካልተሳካ ይቆጭሀል፤ ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ቆራጥ ሁን በየቀኑ አጥና፣ ጥያቄ ስራ፣ ጊዜህን ተጠቀምበት

መልካም ጥናት


@Qesemacademy ✈️


ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፣

በእናንተ በብዙዎቻችሁ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት፣ ወደ Qesem Tutorial የ90 days Challenge  የትምህርት ፕሮግራም የምዝገባ ጊዜው እስከ እሮብ ማለትም መጋቢት 24 ድረስ ተራዝሟል!

ብዙ ተማሪዎቻችን ቀድመው ተመዝግበው ጥናታቸውን በዚህ ሳምንት ጀምረዋል! እናንተም እንዳያመልጣችሁ!

ምን እየተማሩ ነው?

•  📚 ማጠቃለያ ቪዲዮዎች (Summary Videos)
•  📝  (Short Notes
•  📒  Exercises
•  🤔 ያለፉት ዓመታትውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች (Entrance Questions)
•  🗓️ በተዘጋጀ የጊዜ ሰሌዳ (Schedule) ምዕራፍ በምዕራፍ እየተከፋፈለ እየተማሩ ነው!

እንዴት መመዝገብ ትችላላችሁ?

@Qesem_tutorialBot አሁኑኑ ተመዝገቡ እና Private የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ትምህርታችሁን ጀምሩ! ውጤታማ በሆነ መንገድ ተዘጋጅታችሁ ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቡ!


📌ምዝገባ ዛሬ ያበቃል ||

🚫የቀሰም 90 Days challenge ምዝገባ በበይፋ ሊዘጋ 8 ሰአታቶች ብቻ ቀርተውታል!

📚 ተማሪዎቻችን በቀረቻቸው ጊዜ ያላቸውን አቅም💪 ተጠቅመው  ለመዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል ።

📚እናንተስ? ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ የቀሰም Tutorial አባል በመሆን በእነዚህ 90 ቀናት ውስጥ ለEntrance ፈተና ይዘጋጁ!

📚አሁኑኑ በ @Qesem_tutorialBot Bot  ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው!


🔠🔠🔠  🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

🌜 ለመላው እስልምና ተከታዮች እንኳን ለ ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!

@Qesemacademy ✈️


ውድ የቀሰም 12ኛ ክፍል Entrance ተፈታኞች፣ ሰላም ናችሁ?

📚 ዛሬ ጥቂት ወራት ብቻ ስለሚቀረው የ Entrance ፈተና ዝግጅት ትንሽ እናውራ እስኪ::ይህ ጊዜ ፈታኝ እንደሆነ ይገባኛል - ጭንቀት፣ ጥርጣሬ እና ከፍተኛ የትምህርት ጫና ሊኖር ይችላል። ነገር ግን አንድ ነገር ልነግራችሁ እፈልጋለሁ.... እናንተ እዚህ የደረሳችሁት በምክንያት ነው! ጠንክራችሁ በመስራታችሁበመታገሳችሁ እና ለትምህርታችሁ ባላችሁ ቁርጠኝነት ነው።

📚አሁን የቀረው ጊዜ በጣም ወሳኝ ነው። እነዚህን ጥቂት ወራት እንዴት እንደምትጠቀሙባቸው የወደፊት እጣችሁን ሊወስን ይችላል። አትፍሩ! ፈተናውን እንደ ተራራ ሳይሆን እንደ ድልድይ ተመልከቱት። ይህ ድልድይ ወደ ህልማችሁ፣ ወደ ተሻለ የወደፊት ህይወት የሚያደርሳችሁ ነው።

📚እያንዳንዳችሁ ልዩ ችሎታ እና እውቀት አላችሁ። ይህንን እውቀት በአግባቡ በመጠቀም፣ ድክመቶቻችሁን በመለየት እና በማረም ለፈተናው መዘጋጀት ትችላላችሁ።

📚አስታውሱ፣ ስኬት የሚገኘው በፅናት እና በራስ መተማመን ነው። በራሳችሁ እመኑ! አቅማችሁን አትጠራጠሩ! እንቅፋቶች ሲያጋጥሟችሁ ተስፋ አትቁረጡ። ይልቁንስ ከስህተታችሁ ተምራችሁ በበለጠ ጥንካሬ ወደፊት ተጓዙ።

📚እነዚህን ጥቂት ወራት በአግባቡ ተጠቀሙባቸው። በደንብ እቅድ አውጡ፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ፣ በቡድን ተወያዩ፣ ጥያቄዎችን ጠይቁ፣ እርዳታ ከፈለጋችሁ አትፍሩ። ከሁሉም በላይ ደግሞ ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ። በቂ እረፍት አድርጉ፣ ጤናማ ምግብ ተመገቡ .... ሰውነታችሁ እና አእምሮዎ ጤናማ ሲሆኑ የተሻለ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ ።

📚በመጨረሻም አንድ ነገር ልመክራችሁ እፈልጋለሁ፤ ህልም ያዙ! ትልቅ ህልም ያዙ! ያ ህልም ለእናንተ መነሳሳት ይሁንላችሁ። ፈተናውን ለማለፍ እና ህልማችሁን ለማሳካት የሚያስችል ጥንካሬን ይሰጣችኋል።

እኛ በእናንተ እንተማመናለን ! 🥰ሁላችሁም ይህንን ፈተና እንደምታልፉት እርግጠኛ ነን።🙂‍↕️ደግሞም ከጎናችሁ ነን በርቱልን!💪

💡መልካም ጥናት!

@Qesemacademy ❤️

16.4k 1 54 16 179

📌ሶስት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል||

🚫የቀሰም 90 Days challenge ምዝገባ በበይፋ ሊዘጋ 3 ቀን ብቻ ቀረው!

📚 ተማሪዎቻችን በቀረቻቸው ጊዜ ያላቸውን አቅም💪 ተጠቅመው  ለመዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል ።

📚እናንተስ? ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ የቀሰም Tutorial አባል በመሆን በእነዚህ 90 ቀናት ውስጥ ለEntrance ፈተና ይዘጋጁ!

📚አሁኑኑ በ @Qesem_tutorialBot Bot  ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው!


ማጥናት ጀምር!

ከፈተና በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን በደምብ አጥና፣ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ!

አለበለዚያ ሰኔ ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር!

📚በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውን በመመዝገብ የቀሰም Tutorial ቤተሰብ ይሁኑ!

ለመመዝገብ
@Qesem_tutorialBot Bot ይጠቀሙ! ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው

16.5k 0 71 23 150

❤️የ 90 Days Challenge ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው።የመጀመሪያውን Class ትላንት መጀመራችን ይታወቃል ።ባዘጋጀነው ፕሮግራም መሰረት ተማሪዎቻችን ጊዚያቸውን በአግባቡ ከእኛ ጋር እየተጠቀሙ ነው።እናንተስ?

📚በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውን በመመዝገብ የቀሰም Tutorial ቤተሰብ ይሁኑ!

ለመመዝገብ
@Qesem_tutorialBot Bot ይጠቀሙ! ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው!


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ 90 Days Challenge እነሆ ተጀመረ||

🔺 ተማሪዎቻችን በቀረቻቸው ጊዜ ያላቸውን አቀም ተጠቅመው ለመዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል !!

🔻እናንተስ? ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ የቀሰም Tutorial አባል በመሆን በእነዚህ 90 ቀናት ውስጥ ለEntrance ፈተና ይዘጋጁ!

አሁኑኑ በ @Qesem_tutorialBot Bot  ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው!የምዝገባ ጊዜ ለአንድ ሳምንት ብቻ ነው የሚቆየው!


@Qesemacademy 📚


📢 ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! || Entrance Exam

በ90 ቀናት ውስጥ ለፈተናው ይዘጋጁ!

📚ከጥቂት ወራት በኋላ ለሚደረገው የመግቢያ ፈተና በቂ ዝግጅት አላደረጋችሁም ? አትጨነቁ! ቀሰም አካዳሚ ልዩ የ90 ቀናት የቴሌግራም የትምህርት ፕሮግራም ይዘንላችሁ መጥተናል።

በዚህ የ ጥናት ፕሮግራም ምን ያገኛሉ?

🔺የተሟላ ዝግጅት: በ90 ቀናት ውስጥ ሁሉንም አራት የትምህርት ዓይነቶች (Chemistry, Physics, Mathemathics, Biology) ከ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል (በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት) እንዲሁም ከ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል (በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት) ድረስ ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል።

🔻 በቴሌግራም ምቹ ትምህርት: ትምህርቶቹን በቴሌግራም ቻናላችን በቀላሉ ይከታተሉ።

🔹  የተሻለ ውጤት: ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በልበ ሙሉነት ለመቀመጥ የሚያስችል እውቀት እና ክህሎት ያዳብራሉ።

ለምን ቀሰም አካዳሚን ይመርጣሉ

ቀሰም አካዳሚ ለተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት የሚታወቅ ትልቅ ተቋም ነው።

®️እንዴት መመዝገብ ይችላሉ?

ዛሬውኑ በ @Qesem_tutorialBot Bot  ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው!

እድሉን እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ለስኬት ይዘጋጁ!


🤖 Qeleme Exams Mobile Application

ለ Freshman ተማሪዎች ድንቅ የ ጥያቄ መስሪያ አፕልኬሽን!

በ ጥያቄ የሚማሩበት
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተደጋጋሚ ቅርጻቸውን እየቀየሩ የሚመጡ የተመረጡ ጥያቄዎችን ከ ሙሉ ማብራሪያቸው 'ና አጫጭር ትምህርቶች ጋር ያቀፈ።

እራስዎን የሚፈትሹበት
የፈለጉትን ምዕራፍ እና የጥያቄ ብዛት መርጠው ስሀት በመመደብ ፈተና እየወሰዱ እራስዎን የሚፈትሹበት።

Offline ሁነው የሚጠቀሙት     
አንድ ጊዜ ጥያቄዎችን በማውረድ ያለምን Internet ግንኙነት በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ የሚያገኙት።

ለ አጠቃቀም ምቹ 
እጅግ ዘመናዊ፣ ውብ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ጥያቄዎችን የሚሰሩበት።


📱 አፕልኬሽኑን አሁኑኑ ከ Play Store በማውረድ የ Freshman ፈተናዎትን ያሸንፉ!

🖥Play Store Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams

💬 Telegram Channel: https://t.me/keleme_2013

👨🏾‍💻 Need help?: https://t.me/QelemeExamsAdmin

15k 0 19 3 29

G12.apk
5.5Mb
📚Grade 12 Entrance Exam Questions with Answers

😂Both for Natural & Social Science
2005 - 2008
🇪🇹Physics 🇪🇹Civics
🇪🇹Chemistry 🇪🇹Biology
🇪🇹Geography 🇪🇹History
🇪🇹Economics 🇪🇹English
🇪🇹Aptitude 🇪🇹Civics

#️⃣ከላይ የተጠቀሱትን Subjects ከ2005-2008 ዓ.ም ያሉትን የ12ኛ ክፍል Entrance Exam ከነመልሱ በአንድ ላይ የያዘ App ነው።

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !

🫥SHARE 🤔SHARE
╔════════════╗
👍JOIN: @QesemAcademy
🧡JOIN: @QesemAcademy
╚════════════╝ ⇲

23k 0 294 27 104

Loading ⏳

@Qesemacademy 📚


9️⃣0️⃣ Days Challenge is Coming

With ቀሰም Tutorial
☑️

27k 0 3 12 131

Evolution.pdf
742.0Kb
Basic maths.pdf
738.2Kb
🦠 Biology Best Mindmap

🔬About :- Evolution

🌐JOIN : @QesemAcademy


🔻ያለፈ ስህተታችን መማሪያ ነው እንጂ መቆዘሚያ አይደለም! ባለህበት ቆመህ ከቀረህ ሁሉም ጥሎህ ነው የሚነጉደው፤ በሚገጥምህ ነገር ተደሰት አመስግን አለበለዚያ እንዳስቀመጥክ የምታገኘው ስቀህ የተነሳኸውን ፎቶ ብቻ ነው።

🌐JOIN : @QesemAcademy


ቀሰም-academy-short-note.pdf
395.5Kb
ቀሰም-academy-bio-short-note.pdf
663.0Kb
New Curriculum

Chimstry Note

✔️Electrochemistry

🌐JOIN : @QesemAcademy

31.7k 0 276 24 89
20 last posts shown.