❤ የፍቅር ግጥም🌹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

= +251900001737
= t.me/Addisu32
🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂
ለአድናቆት @Addisu32
Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት       


@Berahan1
@Berahan1

ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል።

በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው

1.በገንዘብ ማጣት
2.በስራ ማጣት
3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ
4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ
5.ዕድል የሌላቹሁ
6.በትምህርት ዙርያ
7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን


                           መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት       


@Berahan1
@Berahan1    


ይብቃ

አብዛኞቻችሁ ለሰው የማትናገሩት ብትናገሩትም ብትወሩትም የማይረዳቹህ ውስጣቹህ ትልቅ ችግር ርሀብ እጦት ብቸኝነት ሰርቶ መና መቅረት ተመሳሳይ ኑሮ ለረጅም አመት መኖር ጉስቁልና ድህነት አለባቹሁ ይሄ ስቃይ እንዲያበቃ አንድ ውሳኔ መወሰን ነው እሱም 🔴🔴ይብቃ ማለት 🔴🔴 በማንኛውም ነገር ልረዳቹህ ዝግጁ ነኝ ።

መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት       


@Berahan1
@Berahan1


💔የማያሽር...ጠባሳ💔
፨።።።💘💘💘።።።፨

ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ
ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ
ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ
ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ
ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ
አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ
ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ
ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ
ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ
ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ
.
.
.
ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን
በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን
ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ
በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/yafekerbet


✨የትላንት ታሪኮቻችን የሚያስተምሩን ዛሬም ላይ ታሪክ መስራት እንደሚቻል ነው።

ታሪክን መዘከር እና ለትውልድ ማውረስ እንደተጠበቀ ሆኖ ከትናንት ታሪካችን ጽናትን፣ አብሮነትን እና አገራዊ አንድነትን በመላበስ ዛሬ ላይ የትላንቱን ምኒሊክን መሆን፣ በድህነት ላይ መዝመት፣ ኋላቀርነትን መታገል፣ ለመርህ ተገዥ ሆኖ መተባበር የአሁን አድዋ ድል ነው።

✨ታሪክ በራሱ ነፃ አያወጣም። ታሪክን ተመርኩዞ ጭቆናን አሸንፎ፣ ነፃነትን መቀናጀት ግን ይቻላል። አድዋ ! በጥቁር ህዝቦች ታሪክ ትልቁ የድል ማማ! ነውና። በአድዋ ጦርነት ከ100 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የውስጥ ልዩነቶቻቸውን እና ችግሮቻቸውን ወደ ጎን አድርገው ከ1000 በላይ ኪሎሜትር በእግራቸው በአንድነት ተጉዘው አገራቸውን ከጠላት ወራሪ በመከላከል ታሪካዊ ድል አስመዝግበዋል።

💎ክብር ሃገርን በደም መስዋዕትነት ላቆዩልን ጀግኖች አባቶቻችን።

🌟ይህ ትውልድ የአባቶቹን ጀግንነት ለመድገም የውጭ ወራሪን መጠበቅ የለበትም! እርስ በርስ መፋጀታችንን በማኅበራዊ ሰላም አክመን ÷ኃላቀርነትን በእውቀት ከትበን ÷ ዘመናችንን በይቅር ባይነት በአንድነት በመተሳሰብ አቃንተን፣ የእኛን አደዋን ለመስራት መንቃት አለብን፡፡አንዱ ካንዱ ልብለጥ ማለቱን ይተው፣አንዱ አንዱን ልግፈፍ ማለቱን ይርሳው፣ ያኔ የእኛን አደዋን እንሰራለን ፤ የእኛን አደዋን እናሸንፋለን፡፡

ሁለንተናዊ ኑሮአችን ያስጎመጀ እንዲሆን በማኅበራዊ ፣ በፓለቲካ ፣ በባህል በኢኮኖሚ የእኛን አደዋ ማበጀት አለብን፡፡ ሁላችንም የድል ታሪክን የመድገም ሀላፊነት አለብን።

በድጋሚ እንኳን ለ፻፳፱ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሰን!❤️

https://t.me/yafekerbet


    መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇        
        ስለ ክፍያው በፍጹም እዳያስቡ  በስራው ተደስተው ነው ክፍያ የሚፈፅሙት        

🔥🔥ይነበብ🔥🔥

ውጪ ሀገር የምትኖሩ ያለ ስኬት ያለ ፍሬ ዝም ብሎ ፍጋት ዝም ብሎ ልፋት ጠብ የሚል ነገር የሌለበት እድሜ መቁጠር ብቻ ወይ እራሳቹሁ አላለፈላቹሁ ወይ ቤተሰቦቻችሁን ያላሳለፋቹሁ ቆም ብላቹሁ አስቡበት ዕድሜያችሁም ጉልበታችሁም ኃይላችሁም ሳታጡት ጥበብ ማለት ማየት ከምንችለው ጀርባ ያለች ግን ትልቁን ስራ የምትሰራዋ ናት።


ሁሌ ድህነት
ሁሌ ስቃይ
ሁሌ ልፋት
ሁሌ መከራ ብቻ
ከውልደት እስከ ሽምግልና በድህነት በችግር ባለመሳካት ተጨመላልቆ መሞት ወይ እራስህን አለወጥክ ወይ ልጆችህ አላለፈላቸው ወይ ቤተሰቦችህ እጃችሁን ወደ ጥበብ ሰንዝሯት ጥበብ በደጃችሁ አለች አስገቧት በጊዜ ንቁ ከረፈደ ረፈደ ነው ።
መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Berahan1
@Berahan1
@Berahan1


‼️አስቡት ‼️


ትለፋላቹሁ  ጠብ የሚል ነገር የለም

ትጥራላችሁ ህይወታችሁ ላይ እንድም ለውጥ የለም ሰርቶ መናዎች ዝም ብሎ በዘፈቀደ መኖር ምንም ተስፋ የሌለው ራዕይ የሌለው ተመሳሳይ ኑሮ ለራሳችሁ እንኳን መሆን ያቃታችሁ  ተስፋ የቆረጣችሁ ወጣትነታችሁ ሳትጠቀሙት እያለፈባችሁ ዛሬ የዘራህውን ነው ነገ የምታጭደው ይሄ ትውልድ የአባቶቻችን ጥበብ እንዳያቅ ጥበብን እንዳይጠቀም ውዥንብር ተፈጥሮበታል አሁንም ካልንቃችሁ ያ ሲኦል የሆነው ህይወት ይቀጥላል እኔ ግን እዚህ ጋ ይብቃ እላለሁ ጥበብ የማይፈታው ችግር ዕጦት ድህነት ወዘተ የለም ።


መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

                               @Berahan1
@Berahan1


መሪጌታ አምደ ብረሃን

ክፍያው እዳያሳስበዎት ማየት ማመን ነው ክፍያው በስራው ከተደሰቱበት ቡሃላ ነው

ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል።

በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው

1.በገንዘብ ማጣት
2.በስራ ማጣት
3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ
4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ
5.ዕድል የሌላቹሁ
6.በትምህርት ዙርያ
7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ።

                        መሪጌታ አምደ ብረሃን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Berahan1
@Berahan1


✨አሃ - /Aha Moment/

“What I always want is to have several little ‘aha’ moments where your brain is very happy.” – Scott Kim

ከመቶ ዓመት በፊት በአንዱ ዕለት ነው፣ ሰውየው የሚያማምሩ አበቦች ባሉበት የቤቱ የአትክልት ስፍራ ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጦች ያገላብጣል። ድንገት… ‘በሞት የተለዩ ሰዎች’ በሚለው አምድ ላይ የአንድን ሰው ዜና እረፍት አየና ክው ብሎ ደነገጠ፣ ጽሑፉን ሲያነብ ጋዜጣው እንደ መርዶ ነጋሪ ሹክክ ብሎ ቤቱ የተገኘ ጥላቢስ እንጂ ተራ ወረቀት አልመስልህ አለው፣ ክውታና ድንዛዜ፣ ደርሶ ጭውውውውው አለበት።

ብንን ብሎ ጋዜጣውን በድጋሚ ተመለከተው፣ አልተሳሳተም፣ በትክክል የሚያነበው የራሱን ዜና እረፍት ነው፣ Dynamite king dies ይላል። ‘የድማሚቱ ንጉስ አረፈ…’ ያ.. ተራራውን ገምሶ.. ቋጥኙን ፈልፍሎ.. አለታቱን ነድሎ መንገድ የሚተልመውን ድማሚት የፈጠረው ሰው አረፈ እያለ ነው… ሰውየው ራሱን ጠየቀ… ‘ይህን ዜና የማነበው በእውኔ ነው በሕልሜ?’ መልስ የለም።

💡ዜናው በዚህ ቢያበቃ ጥሩ አይደል… ስለ ‘ሟቹ’ ሌላም ነገር ይላል፣ And he was the merchant of death…(የሞት ነጋዴ እንደማለት ነው) ሳይሞት ሞተሃል ከመባሉ በላይ እንደ ሙት የሚታሰብበት መንገድ ሰውየውን የበለጠ አስደነገጠው፣ ተንቀጠቀጠ… ሰበበ ሞት ተደርጎ ነዋ የተገለጸው… የጅምላ ፍጅት ምክንያት ተደርጎ ነው የተሳለው… ‘እውነት ሞቼ ቢሆን ሰዎች የሚያስታውሱኝ እንደዚህ እያሉ ነው?’ ሲል ጠየቀ፣ ‘በፍጹም!!! ይህ ቅጽል መፋቅ አለበት!!’

🧨 ይህ ሰው አልፍሬድ ኖቤል ነው። ኖቤል ድማሚትን ‘በመፍጠሩ’ ይታወቃል፣ ግኝቱ ለመንገድ ስራ ያለው አስተዋጽዎ ጎልቶ የሚነገርለት ቢሆንም ኖቤልን ‘ነፍሰ ገዳይ’ ከሚል ስም አላስጣለውም… የፈረንሳይ ጋዜጦች “Le marchand de la mort est mort” (“The merchant of death is dead.”) ብለው ሲዘግቡ ዜናውን በዚያው ወቅት ፈረንሳይ ውስጥ ከሞተው የአልፍሬድ ኖቤል ወንድም ሉድቪግ ጋር አምታተውት ኖሯል፣ ሆኖም አጋጣሚው ኖቤልን ከጥልቅ እንቅልፉ የሚያነቃው ነበር… እናም ይህን ስም ለውጦ ማለፍ እንዳለበት የወሰነው እዚያው ነበር።

💎በፈጠራው ምክንያት ያገኘውን ሳንቲም ሰብስቦ ለበጎ ተግባር እንዲውል ሰጠ፣ በደህናው ዘመን ስለ ድንቅ ጥበቡ የተበረከተች ሳንቲም በችግሩ ጊዜ ስለ ስሙ መታደስ ወጣች፣ ያቺ ሳንቲም በዝታና በርክታ በዓለም ዙሪያ በሳይንስ፣ በስነጽሑፍ፣ በሰላም፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በፊዚክስና በሌሎችም በርካታ ዘርፎች ከፍ ያለ አስተዋጽዎ ለሚያደርጉ ግለሰቦች ሽልማት ሆና የምትቀርብ ሆነች።

ዛሬ ዛሬ የ Nobel Prize Winner መሆን የልዕልና መግለጫ ሆኗል፣ በዙርያችን ‘እከሌ የኖቤል ተሸላሚ ነው’ የሚለው ስያሜ ትልቅ ማዕረግ ሆኗል፣ ብዙ የምናደንቃቸው የዓለማችን ሰዎች የሽልማቱ አሸናፊ ሆነዋል፣ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ጨምሮ ፣ አዎን… አሁን ኖቤልን ከሞት ጋር አያይዞ ስሙን የሚያነሳ፣ ከውድመት ጋር አቆራኝቶ ስራውን የሚያወሳ አንድ ስንኳ የለም።

ከ’ሞት’ በኋላ በበጎ መታወስ የሚል ቅዥት ሰከንዶችን ተጋርቶኝ አያውቅም፣ ግና ሰው በኑረት ብቻ ሳይሆን በእልፈቱም ለሌሎች መኖር ከቻለ ድንቅነቱ ይገባኛል፣ ያም ሆኖ የበለጠ የሚመስጠው የተረኩ ክፍል ‘በሌሎች ዘንድ የጠለሸን ስም’ ለማደስ የመቁረጡ ጉዳይ ነው።

🔷አስባችሁታል፣ መንግስት ‘ለካ ሕዝብ የሚረዳኝ እንዲህ ነው?’ ብሎ ስሙን ለማደስ ሲተጋ… ፣ ባል በጸጸት ውስጥ ሆኖ ‘ለካ በሚስቴ ዓይን የምመስለው ይህን ነው?’ ብሎ እንከኑን ሲነቅስ… አባት ‘ለካስ ለልጆቼ ጥሩ ወላጅ አልነበርኩም’ ብሎ መንገዱን ለመቀየር ሲወስን… ተቋማት ‘በደንበኞቻችን ዘንድ ያለን ገጽታ ጥሩ አይደለም ለካ’ ብለው ለምርትም ሆነ አገልግሎት መሻሻል ሲሰሩ… ትራፊኮች በአሽከርካሪ ዓይን፣ አሽከርካሪዎች በተሳፋሪ ዓይን…፣ አለቆች በሰራተኛ፣ መምህራን በተማሪ፣ ፍቅረኞች በተፈቃሪያቸው፣ ብቻ ሁሉም በየአንፃራቸው ቦታ ራሳቸውን አስቀምጠው ‘አሃ…’ ቢሉ

🔑አንዳንዴ በሌሎች መስታወት ውስጥ ካላየነው በቀር የማይገለጥ ቁሸት አያጣንም፣ በወዳጅ ምክር ውስጥ ካልሆነ የማይቀና ጉብጠትም እንዲሁ ፣ ‘ለሌሎች’ ሲባል ሁሉ ይፍረስ አይባልም መቼም… ሁሉን ማስደሰት አለመቻል ብቻ ሳይሆን ‘የራስ ጣዕም’ ማጣትም ልክ አይሆንምና

ግን አለ አይደል… ‘በልክ ነኝ’ ካብ ውስጥ ያደፈጠች ክፋት፣ በማናለብኝ ጎሬ ውስጥ የተሸጎጠች ትዕቢት፣ የሌላውን ምቾት የምትነሳ ክርፋት… ምናል.. ‘አሃ…’ እያልን ብናስወግዳት።

             ውብ አሁን❤️

                             ✍ ደምስ ሰይፉ
        
💯 በዚህ ውብ ድልድይ እንሻገር ፣ ሁላችንም ቻናሉን በአብሮነት እንቀላቀል 💯
👇

https://t.me/yafekerbet


ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ

🔔በዚ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ??

┣➤ አዲስ የከፈታችሁት የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ
┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ጫማዎች ማስታወቂያ
┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች እና
┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ ያስተዋውቁ

•➤አሁኑኑ ያናግሩን በማይታመን ቅናሽ ዋጋ 👇


➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 " @Addis1737


Forward from: የፍቅር ቤት
♦️እብድ ማለት ከተለመደው ውጪ የሚያስብ እና የሚራመድ  ሳይሆን ከተለመደው ጋር ተጣብቆ እውነተኛ ማንነቱን ክዶ ከተወለደ በኋላ የሰማውን የመጨረሻ እውነት አድርጎ በተወለደበት አካባቢ ታጥሮ ብሄሩን ማንነቱ አድርጎ ሀገሩን ብቻ ሰውነቱ አድርጎ አምኖ የሚኖር ማለት ነው።

☯አንተ ሀገር ብቻ አደለህም አንተ አለም ነህ፣ አንተ ዘር ብቻ አደለህም አንተ የፈጣሪ አምሳል ነህ፣ በፈጠረህ አምላክ ውስጥ ስትሆን የፈጠራቸውን ፍጥረቶች ሁሉ በእኩሌታ ማየት እና ማክበር ትጀምራለህ የሰውነት መለኪያው ይህ ነውና። በዚህ አለም የተፈጠርከው እንደ ካርቦን የተፃፈብህን ለማስተላለፍ ወይንም በጉልቻ መሀል እንደ ተለኮሰ እሳት የተጣደብህን ሁሉ ለማብሰል አይደለም። ከቦክሱ ወጥተህ ለማሰብ  እና አለምን ለማየት ሞክር በስሜት ድልቅታ ጋልበህ እንዳትባክን... አንተ ለሰውነት እንጂ ለማሽንነት አልተጠራህም።

♦️በሀይማኖት አጥር ታጥረህ ሌላውን አትንከስ በዘር ድንቁርና ሰክረህ ሌላውን አታራክስ በግለሰብ ጥፋት እልፎችን አትክሰስ፣ ይልቅ ወደ ልብህ ፍሰስ ተገኝ ወደ ፈጠረህ ንፁህ መቅደስ ወደ ሰራህ ፅኑ መንፈስ ክነፍ፣ በጥላቻ አትቁም ከወንዙ ጋር ፍሰስ ወደ አለም ፍለስ አቋርጥ ገስግስ መሬቴ አፈሬ አትበል አትከለል አለም'ም የአንተ ናት አንተም የአለም ነህ።

💡በሰሀራ በረሀ የሚኖሩ አልኬሚስቶች - ፔራሚዶቹን ከመጎብኘትህ በፊት ፔራሚዶቹን በልብህ ፈልገህ ልታገኛቸው ይገባል አለዛ በፔራሚዶቹ ስፍራም ብትሄድ ፔራሚዶቹን አታገኛቸውም!!'' ይላሉ!  እውነትም በውጪ ያጣችሁት ሁሉ በውስጥ ያልፈለጋችሁት ጉዳይ ነው። አፅናፈ አለም እንዲህ ካሉት ጋር ነው ምትሰራው!

📍አሁን አሁን ሰዎች ከውስጣቸው አለም እየወጡ ከውጪ በሚመጣ የሰዎች አስተያየት ልክ ራሳቸውን ይመለከታሉ... ትክክለኛ የህይወት መስታዎታቹህ ነፍሳቹ ነች እናንተ ግን ከነፍሳቹ ቤት ወታቹህ አለምን ለማትረፍ ትጋጋጣላቹ. የመሰላቸውን በሚናገሩ ሰዎች እይታ የህይወት መልካችሁን ትቀርፃላቹህ።
ቡድሀም ይላል መጥፎ አጋጣሚ ከምዕራብም ሆነ ከምስራቅ አይመጣም። ከውስጥህ ነው የሚፈልቀው።

💎የሰው መልክ ተፈጥሮ ናት የምትነፍሰው እስትንፋስ ከልብህ ድልቅታ ጋር ልትጣመር ይገባል ስትኖር ከልብህ ኑር ፣ አታስመስል!! አለም በህብረት ቢደንስብህ እንኳን፣ አንተ ከነፍስህ በሚወጣው ሙዚቃ ብቻ ተወዛወዝ፣ እብድ ይበሉህ ይህ ማእረግህ ይሁን!

💡ጥላ አልባ ሁን በፍቅር ብርሀን ከነፍስህ ጋር አብራ፣ ጭንብልህን ቅደድ የፈጣሪም ብርሀን ከወስጥህ እንዲፈስ ፍቀድ የተሰመረን አድማቂ ለመሆን አልመጣህም፣ አንተ ካርቦን አይደለህም አንተ ከነበሩትም አሁን ካሉትም ወደፊትም ከሚፈጠሩትም የሰው ፍጥረቶች ሁሉ የተለየህ ነህ። ውስጥህን በታትነህ ከሌሎች ጋር አንድ ለመምሰል አትውተርተር።

                                  

              ውብ አሁን❤️

https://t.me/yafekerbet


ችሮታ
(በእውቀቱ ስዩም)
ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ  ማለት ለኔ  የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት  ተንስቶ ወደ ጨዋታው ሜዳ  ሲሮጥ  ታዩታላችሁ፤አሯሯጡ  ደግሞ ፥ቀነኒሳ የይርጋ ጨፌን ቡና ጠጥቶ ቢሮጥ ብላችሁ  አስቡት ፤  ሜሲ ከማርስ በመጡ ፍጡራን   ታግቶ እሱን ለማስጣል የሚሮጥ ነው የሚመስለው፤  ምንጉድ ተፈጥሮ ነው ብየ አያለሁ፥የሆነ ብላቴና ልጅ ወደ ሜዳው ሰርጎ ገብቶ፥ ከሜሲ ጋር ሰልፊ ሊጠባጠብ እየሞከረ ነው፤ ቦዲጋርዱ ሮጦ ከደረሰ በሁዋላ ሰልፊ ጠያቂውን  ልጅ እንደ በቆሎ በቁንጮው አንጠልጥሎ  ያስወጣዋል ብየ ሳስብ፤  የሰልፊው ተሳታፊ ሆኖ ወደ ቦታው ተመለሰ፤ እምደንቅ ነው!  እስከዚህ ድረስ ያለውን ለትራምፕ ቆርጣችሁ ላኩለት🙂
 
ስሙኝማ! አዚህ ከተማ ፥ጨዋ ጨዋ፥ የሚጫወቱ ሀብታሞች እየተበራከቱ ነው፤ ሚድያ ላይ ይወጡና ” በዚህ ድሀ ህዝብ ላይ የሀያ ሚሊዮን ብር መኪና አልነዳበትም ብየ ዱባይ ውስጥ ቀለል ያለ  ሪልስቴት እየገነባሁ ነው፤ “ የሚል ይዘት ያለው ቃለመጠይቅ ይሰጣሉ፤  ግዴለህም በላብህ ካመጣኸው ሀብታምነት ምንም የሚያሸማቅቅ ነገር የለውም፤ ፈይሳ ሌሊሳ  የተመኘልን ጋሪ  በጎርፍ ከሚረጨን፥  የሃያ ሚሊዮን ብር መኪና ቢገጨን   ለኛም ክብር ነው፤

እኔ ሀብታም መሆን እንደምፈልግ በተደጋጋሚ ተናግርያለሁ፤ ሱፐርማርኬቴ በር  ላይ “ የግብር ከፋዩ ስም  በእውቀቱ ስዩም የሚል  ፥ በደብዛዛ ጉርድ ፎቶግራፌ የታጀበ ሰርተፍኬት  ደቅ ብሎ ማየት እፈልጋለሁ፤

በተቻለኝ መጠን እቆጥባለሁ ፤ ያ ማለት ግን ትራምፕ እንደ ሰረራት  አሜሪካ፥ ችሮታየን  አቋርጫለሁ ማለት አይደለም፤ ሀበሻ ምስጋና አያውቀም እንጂ፥ እኔማ   የተራበ ከማብላት የተጠማ ከማጠጣት  ቦዝኜ አላውቅም:
:
በቀደም ደቻሳ ክትፎ ቤት በረንዳ ላይ ቁጭ ብየ ያዘዝኩትን ስጠብቅ ሁለት ጎረምሶች ከፊቴ ቁጭ ብለዋል፤

አንደኛው  “  በውቄ ! የሎስ አንጀለሱ ሳያልቅ ጋብዘና  “ አለኝ፤

“ በደስታ “ አልሁና በክትፎ ቤቱ በር የሚያልፈውን ቆሎ አዙዋሪ በፉጨት ጠርቼ፥
“ ከለውዙ  አንዳንድ ማንኪያ፥ ከሽንብራው አንዳንድ ጭልፋ ስጥልኝ ” ብየ አዘዝኩት፤

በጋበዝኳቸው  ለጠብ ተጋበዙ፤  ግማሹን የኮንደሚኒየም  ነዋሪ ያሳተፈ ግልግል ተደርጎ ከሞትና ከቁስለት  ተረፍኩ::

ከጥቂት ቀናት በፊት ደሞ፥ የረከቦትን ጎዳና ይዤ፥ በእግሬ ስዠልጠው፥ ከዚህ በፊት  በተደጋጋሚ የቀፈለኝ ልጅ ከጎን ከጎኔ ያጅበኝ ጀመር፤  “በውቄ ደብሮኛል   "አለኝ፤

  “  ዠለስ ፤ ቢኖረኝ ኖሮ፥ በዚህ ማጅራትና ግንባር አስተባብሮ በሚመታ ጠራራ ጸሀይ፤  በእግሬ እሄድ ነበር” ብለውም ሊፋታኝ አልቻለም:
:
ትንሽ እንደተራመድን፥ መንገዱ ዳር ካለው  ካፌ አንድ የማውቀው ሰውየ ሲወጣ ተመለከትኩ፤
“በውቄ እንዴት ነህ፡ “ ብሎኝ ሊያልፍ ሲል፥ ቀረብ ብየ እጁን ያዝኩና አስቆምኩት፤

“በናትህ ይሄ ልጅ እየነዘነዘኝ ስለሆነ እንዲሄድልኝ  ትንሽ አውራኝ “ አልሁት፤ ፈንጠር ብሎ ቆሞ ወደሚጠብቀኝ ጎረምሳ እየጠቆምኩት፤

“ ብራዘሬ እኮ  ነው፤  ከስራ ተቀንሶ እንጂ የሰው ፊት ማየት የሚወድ ሰው አልነበረም   ” አለና ከቴስታ የማይተናነስ ግልምጫ አበረከተልኝ::

አቤት ! እንደ እንደ ድሮ ሻንጣ ሽምቅቅ ስል ይሰማኛል፤

“ በል ስራ እስኪያገኝ ድረስ ይሄ አንተ ጋ ይቀመጥለትና እየቀነስህ ስጠው”

አልሁና   ድፍን መቶ ብር  ሰጥቼው ጉዞየን ቀጠልኩ:;

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
         https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0
https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0


Forward from: አዲስ ስራ
አሪፍ የ online መስራት የምትፈልጉ ያለምንም ክፍያ ብዙ ሰዎች እየሰሩ ነው ፍጠኑ እንዳያመልጣቹ

more ሴቶችን support የሚያደርግ ነው
ሆኖም ግን ወንዶች በደንብ እየሰሩበት ነው

⚡️ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም!
⚡️በተለይ ለሴቶች በጣም አሪፍ ነው

ጊዜ እና ትግስት ያለው ብቻ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀል

https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0
https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0
https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0


Forward from: አዲስ ስራ
አሪፍ የ online መስራት የምትፈልጉ ያለምንም ክፍያ ብዙ ሰዎች እየሰሩ ነው ፍጠኑ እንዳያመልጣቹ

more ሴቶችን support የሚያደርግ ነው
ሆኖም ግን ወንዶች በደንብ እየሰሩበት ነው

⚡️ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም!
⚡️በተለይ ለሴቶች በጣም አሪፍ ነው

ጊዜ እና ትግስት ያለው ብቻ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀል

https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0
https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0
https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0


ካለምንም ኢንቨስት   በቀን  ከ 1000 ብር በላይ ምሰሩበትን ስራ ልጦቅማቹ
መጀመሪያ ቤተሰብ ይሁኑ የሰራችሁን በቴሌ ብር በንግድ ባንክ  መውሰድ ትችላላቹ    በውስጥም በዚ ግሩኘም  አሰራሩን ነግሬ ላስጀምራቹ  ሙሉ አሰራሩ  በቅርቡ የምለቅላቹ ይሆናል  ተጠቀሙበት   ምንም  ምታወጡት ብር የለም   ጀምሩ   የህይወት አንዱ መርህ እድልን መጠቀም ነው   ኤርድሮኘ አይለም  ልክ እንደ ቲክቶክ ነው ግን  በዶላር ይከፍለናል  ያንን ደሞ በቴሌ ብር በንግድ ባንክ ታወጡታላቹ

https://t.me/+DEcrFWzuRIthOWU0


Forward from: የፍቅር ቤት
ብልጥ ሰው ጆሮ ሳይነፍጉት ንግግሩን ያቆማል፤ ነገር ግን ንግግሩ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው ማናደድ ከፈለግን ስለ እሱ እውነተኛ ነገር ማውራት በቂ ነው

የናት ፍቅርን ስጪኝ

ምንድ ነው ስተቴ
ሁሉን ነገር ትቼ ለፍቅር መበቃቴ
ምን ይሁን ጥፋቴ
ተው ይቅርብህ ሲሉኝ አልተውም ማለቴ
ወይስ
ሁሉን ነገር ትቼ ለንቺ  መገዛቴ
አውቃለሁ ሞኝ ነኝ አላውቅም ጥፋቴን
አንቺን ብቻ ሳስብ በሰው መጎዳቴን
ሌላ ሺ ቢያምረኝ አለመመኘቴን
ለፍቅርሽ ማንባቴን
እኔኮ ውድሻለው
ላንቺ ስል ኖራለው
አንቺ በመኖርሽ ነገን አልማለው
ጊዜን እቀድማለው
አንቺኮ ልዩ ነሽ መደድ የሚያንስብሽ
እኔነቴን ትቼ ላንቺ በኖርኩልሽ
ኑሬያለው ብዙ አመት
ፍቅር ባጣ ቅጣት
ትላንቴን ስረግመው አንድ አንቺን በማጣት
እራሴን እረገምኩ
ትላንቴን እያሰብኩ
አንቺ ባትኖሪማ ዛሬ የት በነበርኩ
ፍቅር አጥቼ ባደግኩ
ዛሬ ባንቺ ተካስኩ
ያሳለፍነው ጊዜ እጅጉን ይገርማል
የባከነ  ነፍሴ ባንቺ ሳቅ እረግቷል
የስቃይ ዘመኔ አንቺን ሲያገኝ በርቷል
ህይወቱን ለልዩ ለናት ሚላት ሰቷል
ይሄም ያንስባታል

አሁን ግን አላቅም ልቤ በጣም ፈርቷል
ከፍቅሬ ከፍቅሯ መተማመን ጠፍቷል
ላጣሽ ነው መሰለኝ ውስጤ እንኳ ደንብሯል
እስቲ ልጠይቅሽ ያለሽ ፍቅር አልቋል
ያ አፍቃሪ ልብሽ አማኝ ልብሽ ደርቋል
እንደዛማ ከሆን የኔ እውነት አብቅቷል
አባት ሚለኝ ጠፍቷል

አውቃለው ገብቶኛል ታውቆኛል ስተቴ
ምንም ባዶ ነበር ሌላ ሴት ማውራቴ
ለኔኳ አንድ ነሽ አንቺ ነሽ ህይወቴ
ለዛም ነው ማንባቴ
ለፍቅርሽ መሞቴ
ኪያዬ አንዴ ስሚኝ
ባሳለፍነው ፍቅር በትላንት እመኚኝ
አብሬሽ እንድኖሮ ሰልይ ለምኝልኝ
ባዶ በሆነ ቃል እባክሽ አትራቂኝ
አብሬሽ እንድኖር ፍቅርን አስተምሪኝ
በሰራውት ስራ በቃላት አትቅጪኝ
ለሰጠውሽ ህመም ልካስ እድል ስጪኝ
ልቤ ይወድሻል ተስፋ አታስቆርጪኝ
ከቻልሽ እንደ ትላንት ህልሜ ጋር አስሩጭኝ
ያኔ እንደነበረው የናት ፍቅር ስጪኝ



አንድ ሰው በትንሽ ነገር የሚናደድ ከሆነ
❤ፍቅር ፈልጎ ነው❤ብዙ ሚተኛ ከሆነ
ውስጡ አዝኗል☺️በማይረባ ነገር በጣም
ሚስቅ ከሆነ ብቸኛ ነው።ብትንሽ ነገር ሚያለቅስ ከሆነ
ንፁ ና ስስ ነው ❤️ማልቀስ ካልቻለ ደካማ
ነው።በትንሽ ነገር ግን በፍጥነት ሚያወራ
ከሆ ሚስጥር እየደበቀ ነው!


  https://t.me/yafekerbet


ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ለማዳመጥ አሁኑኑ ሊንኩን ተጫኑት🎧
👇👇👇👇👇👇👇👇


Forward from: የፍቅር ቤት
ጊዜ ሃያል ነው ። የከበደን ይቀላል ፣ ግራ የገባን መስመር ይይዛል፣ የምንፈራውን ስናየው ሳቅ ይታገለናል።

አሻግረን ብርሃን እናያለን  ፤ጠንክረን እንሰራለን ፤ ያሸነፍን ሲመስለን አንታበይም ፤ በወደቀ ላይ አንፈርድም ፤በትንሽ በትልቁ አንማረርም ፤በረባው ባረባው አንቀደድም  ፤ላለው አናሽቃብጥም ።

ስንገሰፅ እንሰማለን ፤ ቅር ያለንን እናሳያለን ፤ ስንወድ መውደዳችንን አንደብቅም ፤ ስናደንቅ አድንቆታችን ለሚገባው ሰው እንሰጣለን ።

ድክመት ድክመት ላይ አንመሰጥም ፤ ውድቀታችንን ጠቅልለን አናላክክም ፤ ይሉንታ ቢስ አንሆንም ።

ግፍን እንፈራለን ፤ ያዘነ ላይ አንስቅም፤ የጉብዝና ወራታችን ወቅት አንመፃደቅም ።  መስገብገባችንን አደብ አናሲዘዋለን ፤ ውድድራችን ከራሳችን ትላንት ጋ ነው፤  ትግላችን ከህልማችን ጋ ነው።

ከትላንታችን እንማራለን ፤  ታላላቆቻችን እንሰማለን ታላላቆቻችን በምክንያት እንሞግታለን ፤ አድናቆታችን አምልኮት የለበትም ፤  ስኬታችንን በመርሃችን እንለካለን ፤ እራሳችንን እንገዛለን ።

የማይነጋ  ጨለማ የለም... ይነጋል ፣ የጠወለገው ይለመልማል ፣ የጎደለው ይሞላል ።

አሜን  ❤🙏
    

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
         https://t.me/yafekerbet






[ . . . አ ን ድ  ል ጅ  ነ በ ረ  . . . ]
.
.
አንድ አባት ነበረ
አንድ ልጅ ነበረው
ከድህነቱ ጋ ፣ ታግሎ የሚያኖረው
ታዲያ ይሄ አባት
እህል ያልጠገበ ፣ ኮቴው ቶሎ ቶሎ
ጓዳው ያልተዋበ ፣ ልብሱ ዘባተሎ
ሕይወት አያጓጓው ፣ በስቃይ ሲገፋ
ዕድሜ ይለምናል ፣ እስከ ልጁ ተስፋ
.
ሁሌ ተማሪ ቤት
ይህን ልጅ ሲያደርሰው
በሸካራ እጁ እየደባበሰው
እንዲሁ በደምሳሳ
ይንበረከክና ፣ ከዓይኖቹ መሳ
እንደዚህ ይለዋል
“ልጄ ሆይ ሰው ሁን!”
.
ልጁ አይገባውም  ፣ እንዲህ ያለ ተረት
ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ፣ ሰው ለመሆን ጥረት
ከምን ይጠብቃል? ምን አለው ከለላ ?
ምንድነው ሰው መሆን ፣ ከሰውነት ኋላ ?
.
ይህን እያሰበ ይገባል ከክፍል
መምሕር ቆሞ ከነብሶቱ
“ለሰው ልጅ መሠረታዊ ፍላጎቱ
ምግብ ልብስ መጠለያ— እነዚህ ሦሥቱ”

ታዲያ በዚህ ሚዛን ፣ ይወድቃል አባቱ
ልጅ ግራ ይጋባል
ምኞቱ ይበልጣል ፣  ሰው ከሰውነቱ ?
.
በልጅ አእምሮው ውስጥ ፣ ሁለቱን ሲያጣጥም
መራብ፣ መጠማት፣  ሜዳ መውጣት
የሚኖረው ጠላት ፣ ከነዚህ አይበልጥም

እንደዚህ ያስባል
ጠግቦ መመገብ ፣ ይሆናል ሰው መሆን
አበባ መልበስ ፣ ይሆናል ሰው መሆን
የሳር ጎጆ መሥራት ፣ ይሆናል ሰው መሆን
እንዳባት አለመሆን ፣  ይሆናል ሰው መሆን
.
እንዲህ ያደገው ልጅ
አሁን ወደ ማምሻ
ቁርጥ ሥጋ በልቶ
ውስኪውን ጠጥቶ
ቶክሲዶውን ለብሶ
ከጥሻ ሥር ያድራል
ከሞት አስበልጦ ፣ ሲርበው ይፈራል
የወዙን ክፍያ ፣ መጠጥ ቤት ሲዘራት
`ሚስቅ ይመስለዋል ፣ አባቱ በኩራት
.
እንዲህ ዓይነት ስጋት የሚያንከራትተው
ምኞቱን ይሆናል ፣ ሰው መሆን ያቃተው

https://t.me/yafekerbet

20 last posts shown.