السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
እንዴትናችሁ ውድ ሰለፊ ወንድምና እህቶች።
አንድ አጭር መልዕክት ማስተላለፍ እወዳለሁ።
በመጀመሪያ ዳታ በመለቀቁ እንኳን ደስአላችሁ በመልካም ነገር ዲናችንንና መንሀጃችንን ለመገንዘብ አሏህ ሰበብ ያድርግልን እያልኩ ወደ መልዕክቴ ስገባ
በቻግኒ ሰለፍያህ ጀመአዎች የተከፈተ የሸይኽ ከማል አፍሬ ደረሶች የሚል ጉሩፕ ነበር እናም ይህ ጉሩፕ አሁን ላይ የቻግኒ ሰለፊይ ጀማአዎችን አይወክልም እንዲሁም ሸይኹ ከኢኽዋኖች ጋር በመቀላቀሉ ከጀመአችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለውና በጉሩፑ የሚለቀቁ ማንኛውም መረጃ ጀመአውን አይወክልም።