## مفتاح السعادة الزوجية:–
ለደስተኛ ትዳራዊ ሂወት ቁልፎች:–
🌺*[الأدب مع الزوج]*🌺
ከባል ጋር ስርአት መያዝ:–
قال اﻹمام الحصكفي الحنفي رحمه الله تعالىٰ في كتابه: "الدر المختار":-
*(وَيُكْرَهُ… أَنْ تَدْعُوَ الْمَرْأَةُ زَوْجَهَا بِاسْمِهِ)* اهـ.
ከባል ጋር ስርአት:–
አልኢማም አልሀስፈኪይ አልሀነፊ አድ–ዱሩል ሙኽታር በተሰኘው ኪታብ እንዲህ ይላል:–
"ሜስት ባሏን በስሙ መጥራቷ የተጠላ ነው"
قال ابن عابدين رحمه الله تعالىٰ في "الحاشية":-
*(لَابُدَّ مِنْ لَفْظٍ يُفِيدُ التَّعْظِيمَ كَـ يَا سَيِّدِي وَنَحْوِهِ)* اهـ.
ኢብኑ ኣቢዲን እንዲህ አለ:–
"ማክበርን የሚያሳይ ቃል ያሰይዲ እና መሰል ቃል መጠቀሟ የማይቀር ነው።"
وعَنْ عُثْمَانَ بْنِ عَطَاءٍ، عَنْ أَبِيهِ قَالَ:
قَالَتِ امْرَأَةُ سَعِيدِ بْنِ الْمُسَيَّبِ: *"مَا كُنَّا نُكَلِّمُ أَزْوَاجَنَا إِلَّا كَمَا تُكَلِّمُوا أُمَرَاءَكُمْ: أَصْلَحَكَ اللهُ، عَافَاكَ اللهُ".*
ከኡስማን ቢን ኣጧእ ከአባቱ ይዞ አለ:– የሰይድ ቢን አልሙሰየብ ሚስት እንዲህ አለች" ባሎቻችንን እናንተ አሚር/ንጊሶቻችሁን/ እንደምታናግሩት እንጂ አናናግራቸውም ነበር፣ አሏህ ያስተካክልህ/መልካም/ ያርግህ፣ጤናማ ያድርግህ"
ያለውን ይመስል።
وكانت أم الدرداء إذا روت الحديث عن زوجها أبي الدرداء رضي الله عنه قالت: *حدثني سيدي…*
ኡሙ አደርዳእ ከባሏ ሀዲስን ባወራች ጊዜ "አለቃየ እወራኝ/ነገረኝ/" ትልነበር
كما في صحيح مسلم رقم (٢٧٣٢) من طريق طَلْحَةَ بْنِ عُبَيْدِ اللهِ بْنِ كَرِيزٍ، قَالَ: حَدَّثَتْنِي أُمُّ الدَّرْدَاءِ، قَالَتْ: حَدَّثَنِي سَيِّدِي أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولَ اللهِ صَلَّىٰ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: *"مَنْ دَعَا لِأَخِيهِ بِظَهْرِ الْغَيْبِ، قَالَ الْمَلَكُ الْمُوَكَّلُ بِهِ: آمِينَ، وَلَكَ بِمِثْل".*
ሶሂህ ሙስሊም ላይ በተጠቀሰው ሀዲስ ቁጥር ላይ እንዳለው፣ ከጦልሀኽ ቢን ኡበይድ ቢን ዘከርያ " ኡሙ አደርዳእ ነገረችኝ,አለቃየ ነገረኝ(ባሏን) የአሏህ መልክተኛን صَلَّىٰ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ እንዲህ ሲሉ እንደሰማ ነገረኝ
*"ለወንድሙ በእሩቅ ዱአ ያደረገ ሰው ለእሱ የተመደበው መላኢካ አሚን ላንተም ባምሳያው(በዱአው)ይላል። *"
قال النووي في شرح صحيح مسلم:
قوله: (حدثتني أم الدرداء، قالت: حدثني سيدي): تعني زوجها أبا الدرداء، ففيه جواز تسمية المرأة زوجها سيدها وتوقيره. اهـ.
ኢማም አንነወውይ ሲያብራራ
ሰይዲ ማለቷ ባሏን ነው የፈለገችበት በዚህም መረጃ ሚስት ባሏን ሰይዲ ማለት እንደሚቻልና ማክበር እንዳለባት ያሳያል።
قلت: فلو التزمت النساء هٰذا الأدب مع الزوج لكان خيرًا وبركةً عليها وعلىٰ بيتها، فالكلمة الطيبة صدقة، فكيف مع الزوج.؟!
وسبب كثير من المشاكل الزوجية هو سلاطة لسانها على زوجها، وعدم احترامه، بل وصل الحال ببعضهن أن تتطاول عليه بالشتم.!
እኔም አልኩ:
ሴቶች ይህን ስርአት ለባላቸው ቢያረጋግጡ በእሷም በቤቷም ላይ ኸይርና በረካ በተገኘ ነበር። ከትዳራዊ ችግሮች ቡዙዎቹ ሴት ልጅ ምላሷን በባሏ ላይ መዘርጋቷ ነው።
فرحم الله النساء الأُوَل، وأخلف علىٰ الأمة خيرًا.
ለመጀመሪያዎቹ ሴቶች አሏህ ይዘንላቸው በኡማው ላይም መልካምን ይተካ።
ولهذا قال شيخ الاسلام:–
" المرأة إذا طال لسانها مع زوجها قصرة أيامها معه"
"ሴት ልጅ ከባሏ ጋር ምላሷ ከረዘመ ከእሱጋ የትዳር ቀኖቿ ያጥራሉ"
📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ይፃፉልን። ይላኩልን።