ስለ ፍየሏና ባለቤቷ በፈገግታ አዳምጡ! ❴ከፈገግታው ጀርባ ግን በርካታ ቁም ነገሮችን ተማሩ!❵
🏝 ከዚህ ፈትዋ ከምንገነዘባቸው፦
➪ የታመመችን ፍየል የምትጎዳ ከሆነ እና በሽታው የሚተላለፍ ከሆነ አርዶ መመገብ አይቻልም።
➩ በሽተኛ ፍየል የምትሸጥ ከሆነ ለገዢው ስለ በሽታዋ ሳይነግሩ መሸጥ አይቻልም።
➪ የታመሙ እንስሳት በሽታቸው የሚጎዳ ከሆነ አገልግሎታቸውን የጨረሱ አህዮች ፈረሶችና የመሳሰሉትን ነይቶ በማረድ ለውሻ ወይም ለጅብ መስጠት አጅር አለው።
➩ ለጅብ በሚሰጡ ጊዜ ታርደው መሆን አለበት። ምክንያቱም ከነህይወታቸው ከሆነ ጅቡ ሊያሰቃያቸው ይችላል። ይህንን ለመቅረፍ አርዶ መስጠት የተሻለ ነው።
🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسين اللتمي «حفظه الله»
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy