ያልገባችሁ ራሳችሁን ለማንቃት ሞክሩ
➩➪
🔎 አፍሪካ ቲቪ ላይ የሚታዩት እና ነሲሃ ቲቪ ላይ የሚታዩት ሰዎች እንደው አንድ ላይ ሆናችሁ ብናያችሁ የበለጠ ሞራላችንን ❴ይጨምራል❵
🔎 እኔ እነዚህ ❴በነሲሃ ቲቪ ዱዓቶች እና አፍሪካ ቲቪ ዱዓቶች❵ ላይ ብዙ ልዩነት ያለ አይመስለኝም። ለማንኛውም ጥሩ ጥሪ ነው። ኢስላማዊ ቲቪዎች አንድ ላይ በመሰብሰብ አላማቸው አንድ መሆኑን...
🔎 የበለጠ አንድነት ስለሚያመጣ እንዲያስቡበት እና እንዲገብሩት ጥሪ አደርጋለሁ።
🎙 በኢኽዋኖች የሚዘወረው ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
✅ ልብ-በሉ ጉዳዩ [የነሲሃ ቲቪ ሰዎች ከአፍሪካ ቲቪ ሰዎች ❮ኢኽዋሮች❯ ጋር መደመራቸው] ለሁሉም ግልፅ እየሆነ ነው።
✅ በየመድረኩ በአንድ መታየታቸው አብረው መጓዛቸው አላጠግብ ያላቸው አንዳንድ ሰዎች በዚህ መልኩ በቲቪ አንድነታቸው እንዲበሰር ጠይቀዋል።
✅ ሙመይዓዎች ተደምረዋል ሲባል የሚየንቀጠቅጥህ ሁሉ አሁን ምን ትመልሱ ይሆን? ለነገሩ 70 ኡዝር ካልቻላችሁም የማላቀው ኡዝር አለ በሚል ትተኙ ይሆናል። ምክንያቱም በዚህ መልኩ እንዲታስብ የሚያደርግ ክኒን አቅመዋችኋልና።
🏝 ለማንኛውም አስኪ አንድ ካልሆኑ ለዚህ መልስ ይስጡት! ልዩነት አለን ይበሉት እስኪ እኛ ከኢኽዋን ጋር አንድ አይደለንም በማለት ያስቀምጡ!!!
➪ በፍፉአያደርጉትም ምክንያቱም ተደምረዋልና አዎ ቁርጥህን አዎቅ ኢድغاም ከደረጉ ሰንብተዋል። አንተ ግን አሁንም ሙሪድ ነህ? አላህ ይድረስልህ!
🔎 ኢልያስን ብትጠይቁት «እና ምን ይጠበስ» ማለቱ አይቀርም። ከዚህ በፊትም ይህንኑ ስላለ! ለማንኛውም ንቁ!
🏝 ••⇣⇣ 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy