✅ አዲስ የፈትዋ ፕሮግራም በሀላባ
ጠቅላይ ፈትዋ በአል’ለተሚይ
↪️ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በቁሊቶ ከተማ በሠለፊያ መስጂድ መድረሰቱ አል’ፋጢማ ማክሰኞ ማለዳ : 17/03/2017 ዓ.እ ከመግሪብ በኋላ የተደረገ አዲስ ሙሓደራ ።
🎤🎤 በፈትዋው የተነሱ ነጥቦች
✓ ሠለፊዮች ከሙብተድዖች የሚለዩባቸው ባህሪያት
✓ አንዳንዶች መስጂድ ሁሉ የአሏህ አይደለም እንዴ?? ታዲያ እናንተ ለምን በራሳችሁ መስጂድ እንጂ አትሰግዱም ይላሉ
✓ አሕባሾች አላህ ከዓርሽ በላይ በመሆኑ ዙሪያ ሙስሊሞችን ለማጠራጠር የሚያነሱትን ከንቱ ሹቡሃዎችን በመረጃ ማፈራርስ እና ሌሎችም ነጥቦች ተብራርቷል ።
🎙 አቅራቢ :– ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ ያሲን አል’ለተሚይ ሐፊዘሁሏሁ ተዓላ
🕌 ቦታ :– በሀላባ ዞን በቁሊቶ ከተማ በሠለፊያ መስጅድ መድረሳቱ አል’ፋጢማ
https://t.me/Ibnu_Mekino_Al_Halaby/3127