🇪🇹ፊደል job 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹ፊደል job የስራ አገናኝ
ስራ ፈላጊዎችን ለ ግል ድርጅቶች ለ NGOዎች ስራ የሚያፈላልግና የሚያስቀጥር ሲሆን የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
🇪🇹አፓርታማ ሽያጭ
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ አይለይም
የስራ ቦታ ጀሞ የስራ ልምድ ያለው
ደሞዝ 10,000+ ኮሚሽን
🇪🇹የውሀ ሴልስ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ አይለይም በ 0አመት
የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 10
🇪🇹በመኪና እየተንቀሳቀሱ ምርት መሸጥ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ልምድ ያላት
የስራ ቦታ ፒያሳ ብዛት 8
🇪🇹ጸሀፊ
በሙያው የተመረቁ 2አመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ ፒያሳ
🇪🇹ፓርታይም ሪሴፕሽን
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ፉሪ
የስራ ሰአት ከ 10ሰአት እስከ ማታ 2ሰአት
🇪🇹ትኬተር የማታ
ከ 10ኛ ጀምሮ በጣም ቀልጣፍ የሆነች
የስራ ቦታ ቦሌ ብዛት 2 ደሞዝ ከ 6000እስከ8,000
🇪🇹ኤዲተር
የ ቲክቶክ ቪዲዬ ኤዲት ማድረግ የሚችል
ጾታ አይለይም ብዛት 2
🇪🇹Salles
Any ዲግሪ ዲፕሎማ በ 0አመት
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ጎሮ ብዛት 8
🇪🇹ዴሊቨሪ አገልግሎት ሰጪ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ መገናኛ
🇪🇹ሪሴፕሽን
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ,
ሀያት,ስቴዲየም
🇪🇹ፈርኒቸር ሴልስ
በማርኬቲንግ የተመረቁ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀርመን አደባባይ
🇪🇹ሱፐር ማርኬት ሴልስ
ቀልጣፍ የሆኑ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ እና ሳር ቤት ብዛት 8
🇪🇹ዋና ገንዘብ ያዥ
ዲግሪ በካሸሪ ከ 2አመት በላይ የሰራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ፍልውሀ
🇪🇹ጠቅላላ ሀኪም
የሙያ ፈቃድ ያለው ጾታ ወ/ሴ
የስራ ቦታ ቃሊቲ ብዛት 5
🇪🇹ነርስ ለ ሆስፒታል
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ወንድ
በ 0አመት የሙያ ፈቃድ ያለው ብዛት 4
🇪🇹Midwifery
በሙያው የተመረቁ 6ወር በላይ ልምድ
የመያ ፈቃድ ያላቸው ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቃሊቲ ብዛት 5
🇪🇹ሶማሊኛ አስተርጓሚ
በጤና ሙያ የተመረቀች ቢሆን ይመረጣል ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቃሊቲ
🇪🇹ሴልስ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ በ 0አመት
የስራ ቦታ መገናኛ ደሞዝ 12,000
ብዛት 8
🇪🇹አካውንታንት 📌አስቸኳይ
ዲፕሎም ወይም ዲግሪ በ0አመት ለ መገናኛ ጎሮ ሀያት ሰሚት ቅርብ የሆኑ
🇪🇹አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
የስራ ልምድ በ0አመት የስራ ቦታ አ.አ ጾታ ሴት ብዛት 5
🇪🇹ደንበኛ አገልግሎት
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ልምድ 0
ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላት የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ 8,500
🇪🇹SALES ለ ሱፐር ማርኬት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ሴት
ብዛት 5
🇪🇹SALES /ለ ውጭ ድርጅት
ማንኛውም ዲግሪ የስራ ልምድ አይጠይቅም የስራ ቦታ ጀሞ ጾታ ወ/ሴ
🇪🇹ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
ዲግሪ በማርኬቲንግ 0አመት ስራ ልምድ
ጾታ አይለይም የስራ ቦታ ቦሌ አትላስ
🇪🇹IT ባለሙያ
ዲፕሎማ ወይንም ሰርተፍኬት ያለው የስራ ልምድ አይጠይቅም ጾታ ወንድ የስራ ሰአት ከሰአት ከ8እስከ 2 የስራ ቦታ ብስራት ገብርኤል
🇪🇹ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ 11,000
🇪🇹ሞግዚት/ደይ ኬር
ከ8ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ሴት ደሞዝ 4,000 ብዛት 5
🇪🇹ነርስ ለ ሆስፒታል
ከዲኘሎማ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ
የሙያ ፈቃድ የላቸው ጾታ ሴት የስራ አ.አ
🇪🇹ካሸሪ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ
መካኒሳ ብዛት 5
🇪🇹 አድራሻችን:🇪🇹ጀሞ ሚካኤል ባጃጅ ተራ ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
👉 0965985811
👉0930364099
👉0939875403
Telegram
@adissjobfinder