9 ህፃናት አስገድዶ የደፈረው በ25አመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት
በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የቆቦ ከተማ ኗሪ ወጣት ፈንታው አድሴ የተባለ ግለሰብ እድሜያቸው ከ5አመት እስከ 9 አመት ዘጠኝ ህፃናትን አስገድዶ በመድፈር ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘ ሲሆነ የቆቦ ከተማ አስ/ር ፓሊስ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራውን በሰዉና በህክምና ማስረጃ በማጠናከር አጣርቶ ባቀረበው የወንጀል ምርመራ መዝገብ መሰረት እድሜያቸው ከ5 አመት እስከ 9 አመት የሆኑ ዘጠኝ ህፃናትን አስገድዶ መድፈርና ተደራራቢ ወንጀሎች በሚል ክስ የራያ ቆቦ ወረዳ ፍርድ ቤት በቀን 01/05/2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት ተከሳሹ በተከሰሰበት 13ቱ ክሶች ጥፉተኛ በመባሉ የ25 ዓመት ፅኑ እስራት እና የ10,000 ብር የገንዘብ መቀጮ ወስኖበታል ሲል የራያ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ዘግበዋል።
@sheger_press