🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽️


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


🛑እንኩዋን ወደ ሸገር እስፖርት በደና መጡ
አዳዲስ እና ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎችን ያገኛሉ
🛑 የጎሎቹን ሀይላይት ከፈለጋቹ ይሄን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላቹ
https://t.me/+C_rU98wmk1UyZGI0
Buy ads: https://telega.io/c/https://t.me/sheger_sport_1

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ፒኤስቪ ከ አርሰናል
05:00 | ዶርትሙንድ ከ ሊል


😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬደዋ ከተማ 0-0 መቻል
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-4 ባህር ዳር ከተማ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

ኒውካስትል 1-2 ብራይተን 
ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ፉልሃም
              Pen (3-4)

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሌጋኔስ 1-0 ጌታፌ
ባርሴሎና 4-0 ሪያል ሶሴዳድ
ማሎርካ 1-1 አላቬስ
ኦሳሱና 3-3 ቫሌንሲያ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

ሞንዛ 0-2 ቶሪኖ
ቦሎኛ 2-1 ካግላሪ
ጄኖዋ 1-1 ኢምፖሊ
ሮማ 2-1 ኮሞ
ኤሲ ሚላን 1-2 ላዚዮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ዩኒየን በርሊን 0-1 ሆልስታይን ኪል 
ኦግስበርግ 0-0 ፍራይበርግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ሊዮን 2-1 ብረስት
አንገርስ 0-4 ቶሉስ
አክዙሬ 0-1 ስታርስበርግ
ሞንፔሌ 0-4 ሬምስ
ማርሴ 2-0 ናንትስ


ፉልሀም ማንችስተር ዩናይትድን በሜዳውና በደጋፊዋቹ ፊት በመለያ ምት 4-3 በማሸነፍ በኤፌ ካፕ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።


ብራይተን ኒውካስትልን በተጨማሪ ሰአት ባስቆጠሩት ግብ ከኤፌካፑ አሰናብተዋቸዋል።


የስፔን ላሊጋ ቶፕ 3 የደረጃ ሰንጠረጅ ዘንድሮ ላሊጋው በሶስቱ ሀያል የስፔን ክለቦች ከፍተኛ ፉክክር እየታየበት ይገኛል።




አትሌቲኮ ማድሪድ ማሸነፋቸውን ሪያል ማድሪድ ነጥብ መጣላቸውን ተከትሎ ላሊጋውን በ 2 ነጥብ ልዩነት አትሌቲኮ ባርሴሎና ዛሬ እስከሚጫወት የላሊጋው መሪ ሆኗል።


😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ
አርባ ምንጭ ከተማ 1-0 ፋሲል ከነማ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

ክርስቲያል ፓላስ 3-1 ሚልዋል
ፕሬስተን 3-0 በርንሌይ
በርንማውዝ 1-1 ወልቭስ
     ፔናሊቲ  (5-4)
ማንችስተር ሲቲ 3-1 ፕሌይማውዝ 

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 2-2 ሴልታ ቪጎ
ራዮ ቫልካኖ 1-1 ሴቪያ
ሪያል ቤቲስ 2-1 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 አትሌቲክ ቢልባዎ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

አታላንታ 0-0 ቬንዚያ
ናፖሊ 1-1 ኢንተር
ዩድንዜ 1-0 ፓርማ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ቦኩም 0-1 ሆፈናየም
ሀይደናየም 0-3 ሞንቼግላድባህ
RB ሌፕዝሽ 1-2 ሜንዝ
ሴንት ፓውሊ 0-2 ዶርትሙንድ
ወርደር ብሬመን 1-2 ወልቭስበርግ
ፍራንክፈርት 1-4 ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ሴንት ኢቴን 1-3 ኒስ
ሌንስ 3-4 ሌ ሃቬር
ፒኤስጂ 4-1 ሊል


😍 | ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ
12:00 | አርባ ምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

🇬🇧 በኢንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

09:15 | ክርስቲያል ፓላስ ከ ሚልዋል
09:15 | ፕሬስተን ከ በርንሌይ
12:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
02:45 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፕሌይማውዝ 

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጅሮና ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሴቪያ
02:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | አታላንታ ከ ቬንዚያ
02:00 | ናፖሊ ከ ኢንተር
04:45 | ዩድንዜ ከ ፓርማ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ሆፈናየም
11:30 | ሀይደናየም ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ሜንዝ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዶርትሙንድ
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ወልቭስበርግ
04:30 | ፍራንክፈርት ከ ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

01:00 | ሴንት ኢቴን ከ ኒስ
03:00 | ሌንስ ከ ሌ ሃቬር
05:05 | ፒኤስጂ ከ ሊል


😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 1-1 ወልዋሎ አዲግራት
ሽሬ  እንደስላሴ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮ ኤሌትሪክ 0-2 አዳማ ከተማ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

አስቶን ቪላ 2-0 ካርዲፍ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቫላዶሊድ 1-1 ላስ ፓልማስ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

ፊዮረንትና 1-0 ሊቼ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ስቱትጋርት 1-3 ባየር ሙኒክ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ሞናኮ 3-0 ሬምስ

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ኦሩባሃ 2-1 አል ናስር


😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ብሬንትፎርድ 1-1 ኤቨርተን
ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኢፕስዊች
አርሰናል 0-0 ኖቲንግሃም
ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ
ሊቨርፑል 2-1 ኒውካስትል

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ

ሪያል ሶሴዳድ 0-1 ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

ጁቬንቱስ 1-2 ኢምፖሊ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

RB ሌፕዝሽ 1-0 ዎልፍስበርግ

በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ኢትዮጵያ 2-2 ዩጋንዳ
መለያ ምት (5-4)


😍 | ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

04:30 | ብሬንትፎርድ ከ ኤቨርተን
04:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች
04:30 | አርሰናል ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ
05:15 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ

05:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ጁቬንቱስ ከ ኢምፖሊ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

04:45 | RB ሌፕዝሽ ከ ዎልፍስበርግ


😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ብራይተን 2-1 በርንማውዝ
ክርስታል ፓላስ 4-1 አስቶን ቪላ
ወልቭስ 1-2 ፉልሃም
ቼልሲ 4-0 ሳውዝሃፕተን

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ

ባርሴሎና 4-4 አትሌቲኮ ማድሪድ

🇮🇹በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

ኢንተር ሚላን 2-0 ላዚዮ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

አርሚና ቢለፌልድ 2-1 ቨርደር ብሬመን

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ወሃድ 0-2 አል ናስር


የ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ 2-1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ 👏👏👏


የመጀመሪያው 45+3

ሊቨርፑል 2-0 ወልቭስ
⚽ዲያዝ
⚽ሳላ(p)


የ ወልቭስ አሰላለፍ


የ ሊቨርፑል አሰላለፍ 11:00 ሰአት


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 

ክለብ ብሩጅ 2-1 አትላንታ
ሴልቲክ 0-1 ባየር ሙኒክ
ፌይኖርድ 1-0 ኤሲ ሚላን
ሞናኮ 0-1 ቤኔፊካ


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 

02:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አትላንታ
05:00 | ሴልቲክ ከ ባየር ሙኒክ
05:00 | ፌይኖርድ ከ ኤሲ ሚላን
05:00 | ሞናኮ ከ ቤኔፊካ



20 last posts shown.

2 996

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel

የ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ 2-1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ 👏👏👏
አስቶንቪላ እነዚህን 3ት ወሳኝ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ራሽፎርድ🤝አሴንሲዮ
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኤቨርተን 2-2 ሊቨርፑል 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ  ክለብ ብሩጅ 2-1 አት...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:30 | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ  02:45 | ክለ...
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 02:45 | ብረስት ከ ፒኤስጂ 05:00 | ጁቬንቱስ ከ ፒኤስቪ 05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሪ...