Smile Speciality Dental Center

Channel's geo and language: Ethiopia, English

🦷 Get ready to flash your best smile with us! 😁
📞Call us at 0904222324 & Book your appointment 🗓️ today!

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter

የብቃት ማረጋገጫ ባገኘው ብቸኛ የኢትዮጵያ የጥርስ ክሊኒካችን ምቹውን Invisible Aligner ለግልዎ ያሰሩ!

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#braces #aligners #invisalign #dentalcare #beautifulsmile

ብሬስ ስላረጉ ውበትዎ አይቀንስም!
በመረጡት አይነት እና ከለር በክሊኒክካችን ያገኛሉ!

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#braces #perfectteeth #dentalcare #beautifulsmile

Invisible Aligners ለመጠቀም ሲወስኑ ማወቅ ያለብዎት ነገሮች

😁በተቻልዎ መጠን ለረጅም ጊዜ ያድርጓቸው።
ሲበሉ፣ ሲጠጡ እና ጥርስዎን ሲቦርሹ ብቻ ያውልቁ።

🕔በአማካይ ለ1 ዐመት ሊያደርጓቸው ቢችሉም ጥርስዎ ሙሉ ለሙሉ የሚስተካከልበት ጊዜ እንደሰዉ እና የጥርስዎ አቀማመጥ ይለያያል።

🦷ከእርስዎ የሚጠበቅቦትን ነገሮች በአግባቡ ካደረጉ ከተለመዱት የብሬስ አማራጮች የፈጠነ ውጤት ይኖራቸዋል።

🪥ሀኪምዎ በሚሰጥዎ መሳሪያዎች በአግባቡ እና በየጊዜው ሪቴኖሮቹን (Retainers ) ማፅዳት ይኖርቦታል።

🚬የሚያጨሱ ከሆነ Invisible Aligners አርገው አያጭሱ!
ከለራቸውን ከመለወጥ በላይ ጭሱ አላይነሮቹን ሊጎዳ ይችላል።
በተቻለ መጠን ማውለቅም ስለሌብዎ አጋጣሚውን ማጨስ ለመቀነስ ይጠቀሙበት!

በኢትዮጵያ ከInvisalign የብቃት ማረጋገጫ ባለው ብቸኛ የጥርስ ክሊኒክ ምቹ የሆኑትን Invisible Aligners ያግኙ! አሁኑኑ በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠርዎን ያሲዙ!

በክሊኒካችን ህመሙ ይጠፋል ፣ ውበትዎም ይመለሳል!
ሳያንገራግሩ ጎራ ይበሉ

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#healthyteeth #dentalcare #beautifulsmile

በልጅነትዎ የወተት ጥርስዎን መንቀል ይወዱ ነበር ወይስ ይፈሩ ነበር?

ከፈሩ ወይም መንቀል ካቃትዎ ክሊኒካችን ለልጆችዎ ክፍት ነው!

#milkteeth #dentalcare #healthysmile

በምግብ ጥንካሬ እና ቅዝቃዜ ሳይገደቡ በጤናማ ጥርስ የወደዱትን ይመገቡ

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#dentalCare #eathealthy #smileDentalCare #healthyTeeth

የጥርስዎን አቀማመጥ የጥርስዎን ምቾት በማይነሳ፣ ፈገግታዎን በማይለውጥ እና ፈጣን በሆነ መልኩ የሚያስተካክሉበትን Invisible Aligners በክሊኒካችን ያገኛሉ!
እንደወሰኑ ጎራ ይበሉ!

በስማይል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ይህንን አገልግሎት ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን 📞 0904222324 ደውለው አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!

#ivnisiblealigners #braces #healthyteeth #smiledentalcare

ሁል ጊዜም ፈር ቀዳጅ የሆነው ስማይል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ የማይታዩ የጥርስ ማስተካከያዎችን (Invisible Aligners) በአለም ላይ ትልቁ አምራች ከሆነው Invisalign የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማግኘታችንን ስናበስር በደስታ ነው።

በኢትዮጵያ ውስጥ ይህ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው ብቸኛ እና የመጀመሪያው ክሊኒክ ልንሆን በመቻላችንም ኩራት ይሰማናል።

Invisible Aligners የማይታዩ በመሆናቸው እና ለታካሚዎች የበለጠ ምቹ በመሆናቸው የብረት ማሰሪያ ካላቸው የጥርስ ማስተካክያዎች (Brace) የተሻለ አማራጭ ሆነው ያገለግላሉ።

በስማይል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ይህንን አገልግሎት ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን 📞 0904222324 ደውለው አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!

መቦርቦር የጀመረ ጥርስ በጊዜ ካልታየ ጎረቤቶቹን መበከሉ አይቀርም።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ህክምና ያገኙ!

ዘወትር ወደ ክሊኒካችን በመምጣት የጥርስዎን ጤንነት ይከታተሉ።

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#healthyMouth #dentalCare #healthyTeeth

🦷 የህመም ማስታገሻ መዋጥ ዘላቂ መፍትሔ አይደለም! ጥርስዎን ካመሞት ቶሎ ወደ ክሊኒካችን ጎራ ይበሉ!

በስልክ ቁጥራችን 📞 0904222324 በመደወል ቀጠሮ 📆 በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#healthyMouth #dentalCare #healthyTeeth

ነፃ የጥርስ ህክምና በመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ልንጀምር ነው!

ስማይል ዴንታል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በፊታችን እሁድ (መጋቢት 3, 2015 ዓ.ም.) በመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት ነፃ የጥርስ ህክምና አገልግሎት የምንሰጥ ይሆናል።

በቀኑ እርሶም ከቤተሰብዎ እና ጓደኞችዎ ጋር በመሆን ዳይፐሮችን እና ሌሎች የንጽህና መጠበቂያዎችን ይዘው በመምጣት ቀኑን አብረውን ያሳልፉ!

ዴንቲስቶች እና ተማሪዎችም በቦታው በመገኘት እንድታገዙን ተጋብዛችኋል።

ቀን በቀን የምናደርጋቸው ግን ጥርሳችን ላይ ችግር የሚያስከትሉ ነገሮች!

ጥፍርን በጥርስ መቁረጥ
ጥርሳችንን ሊሰነጥቅ እና በጥፍራችን ላይ የሚኖሩ ባክቴሪያዎች ጥርሳችን ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላል

🍾ጥርስን ለጠርሙስ እና ፕላስቲ መክፈቻ መጠቀም
እንደ እቃው ጥንካሬ መጠን በጥርሳችን ስንታገል ጥርሳችንን ሊሰነጥቅ ወይም ሊሰብር ይችላል።

🧊በረዶ በጥርስ እያኘኩ መስበር
የበረዶ ጥንካሬ እና ቅዝቃዜ የጥርሳችን የላይኛውን አካል በመጉዳት ለከፋ ችግር ያጋልጠናል።

😬የጥርስ ማፏችጨት
ጥርሶቻችንን እርስ በእርስ ስናጋጫቸው የጥርሳችን የላይኛውን አካል በማሳሳት ለጥርስ መቦርቦር ያጋልጠናል።

🪥ጥርሳችንን ከመጠን በላይ በሀይለኛው መቦረሽ
በሀይለኛው ጥርሳችንን ስንቦርሽ ድዳችን እንዲጎዳ፣ እንዲሸሽ፣ የጥርሳችን የላይኛው አካል እንዲሳሳ ያደርጋል ።

ጥርሳችንን እየጎዱ እንደሆነ ሳናውቅ ከምናደርጋቸው እለት ተእለት ድርጊቶች እንቆጠብ፣ የጥርሳችንን ጤና እንጠብቅ!

😁 ስማይል ከፍተኛ የጥርስ ክሊኒክ የጥርስዎን ንጽህና ለመጠበቅ ብቃታቸው በተመሰከረላቸው ባለሙያዎቻችን እና ዘመኑ ያፈራቸውን የመመርመሪያ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ እናንተን ተንከባክበው ሊያገለግሉ የናንተን መምጣት ብቻ እየተጠባበቁ ይገኛሉ።

ዛሬውኑ በስልክ ቁጥራችን 📞 0904222324 በመደወል እና ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልግዎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና ከክሊኒካችን ያግኙ!

Happy Women's Day to all our beautiful Queens!

Keep shining in your beautiful smile!

የጥርስ ህመም እንዴት እረፍት እንደሚነሳ የደረሰበት ያውቀዋል።
ዛሬውኑ ታክመው የጥርስዎን ሰላም ይመልሱ!

እኛም የጥርስዎን ጤና ለመመለስ ዝግጁ ነን!

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#dentist #dentalCare #smileDentalCare #healthyTeeth

እንኳን ለጥቁር ህዝብ ድል ለሆነዉ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!

😁 ፈገግታዎን በቀላል የጥርስ ጽዳት ይለውጡ!

የታካሚያችንን አስደናቂ ለውጥ በፎቶው 📸 ላይ ይመልከቱ። የበለጠ ብሩህ ✨እና ጤናማ ፈገግታ ለማግኘት ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ይያዙ!

በስልክ ቁጥራችን ☎️ 0904222324 ይደውሉ!

ሁሉም ሰው ጤናማ እና ፈገግታ ይገባዋል ብለን እናምናለን!

እኛም ለሁሉም ሰው ውብ ፈገግታ ለመለገስ ዝግጁ ነን!

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#smile #beautifulSmile #healthySmile #dentalCare

የአፋችንን ጤና በአግባቡ ከልጠበቅን ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል? 👨‍⚕️

🫀የልብ በሽታ: የአፍ ጤንነት ሳይጠበቅ ሲቀር ባክቴሪያ በተጎዳ ድድ በኩል ደምን በመቀላቀል እና የደም ስርን በመዝጋት የልብ ችግር ያስከትላል።

🫁 የመተንፈሻ አካላት በሽታ: በአፍ የተጠራቀመ ጀርም ወደ ሳምባ በመግባት የመተንፈሻ አካላት ችግር ያስከትላል።

🧠 የመርሳት በሽታ: በአፍ ውስጥ ያሉ ባክቴሪያዎች ወደ ደም በመቀላቀል እና ነርቮችን በማጥቃት የመርሳት የአዕምሮ በሽታ ያመጣሉ።

🤰 የእርግዝና ችግር: የእርግዝና ወቅት ሆርሞኖች እናትን ለአፍ ኢንፌክሽን በቀላሉ እንድትጋለጥ ያደርጋሉ። እሱም የልጁን እድገት እና የእናትን ጤንነት ያውካል።

🦷 የኩላሊት በሽታ: የድድ ችግር ያለባቸው ሰዎች የደከመ በሽታ መከላከያ ሴሎች ስላሏቸው በሚገጥማቸው ኢንፌክሽን የኩላሊት ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል።

🦴 አርትራይተስ: በአፍዎ የሚጠራቀሙ ባክቴሪያዎች አንዳንዶቹ በአጥንት እና መገጣጠሚያ ላይ በቀጥታ አርትራይተስ የሚባል ችግር የሚፈጥሩ ናቸው።

እራሳችንን ካልገመትናቸው በሽታዎች ለመከላከል የአፋችንን ንፅህና እና ጤንነት እንጠብቅ!

😁 ስማይል ከፍተኛ የጥርስ ክሊኒክ የጥርስዎን ንጽህና ለመጠበቅ ብቃታቸው በተመሰከረላቸው ባለሙያዎቻችን እና ዘመኑ ያፈራቸውን የመመርመሪያ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ እናንተን ተንከባክበው ሊያገለግሉ የናንተን መምጣት ብቻ እየተጠባበቁ ይገኛሉ።

ዛሬውኑ በስልክ ቁጥራችን 📞 0904222324 በመደወል እና ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልግዎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና ከክሊኒካችን ያግኙ!

በጥርስ ህክምና አገልግሎታችን የአፍዎንት ጤንነት ይንከባከቡ!

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#dentist #dentalCare #smileDentalCare #healthyTeeth

የአፋቹን ጤንነት ችላ አትበሉ!

ዘወትር ወደ ክሊኒካችን በመምጣት የጥርስዎን ጤንነት ይከታተሉ።

በስልክ ቁጥራችን 0904222324 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልጎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና በክሊኒካችን ያግኙ!

#healthyMouth #dentalCare #healthyTeeth

20 last posts shown.