አዕምሮአዊ ምግቦች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


➡️ ዓለም አቀፍ ቋንቋ ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ሳቅ ወይም ፈገግታ ነው፡፡ ሳቅ ድንበርና ባህል አይገድበውም፡፡ በተጨማሪም ከአንዱ ወደ ሌላው ሰው በቀላሉ ይተላለፋል፡፡

➡️ የሰው ልጅ ፈገግ ማለት የሚጀምረው በአራተኛው ወር የጨቅላነት እድሜው ነው፡፡

➡️ አንድ ሰው አዕምሮው እየበሰለ ሲሄድ ከረጅም ሳቅ ይልቅ ረቂቅ ፈገግታን በማሳየት ውስጣዊ ደስታውን ለሌሎች ይገልጻል፡፡

➡️ የሰው ልጅ የኢኮኖሚ፣ የስልጣንና የፖለቲካ መደብ ወደ ላይ እያደገ ሲሄድ የሳቅ ልምዱ እየቀነሰ ይመጣል፡፡

➡️ አብዛኛው ሰው በሃብት መሰላል ሽቅብ ወደ ላይ ሲወጣ መጀመሪያ ከሚቀይራቸው ባህርያቶች ውስጥ አንዱ የአሳሳቅ ስልቱን ነው፡፡

➡️የላይኛው መደብ ሰዎች ከገንዘብ እኩል የሚቆጥቡት ነገር ቢኖር ሳቅና ፈገግታን ነው፡፡

➡️ ሰው የሚስቀው ስለተደሰተ ወይም ቀልድ ስለሰማ ብቻ አይደለም፡፡ ሃዘንንና ድንጋጤን ጨምሮ በርካታ ሳቅ ቀስቃሽ ስሜቶች አሉ፡፡

➡️ ወፋፍራም ሰዎች ክብደታቸውን መቀነስ ከሚያስችሏቸው ዘዴዎች ውስጥ ምግብ መቀነስ እና ስፖርት መስራት ብቻ ሳይሆን ሳቅንም ማዘውተር ሌላው ብልሀት እንደሆነ ሳይኮሎጂስቶች ያስረዳሉ
፡፡

አንብበው ከወደዱት 👍👍👍


12 አመት እና ከ250 ሴቶች ጋር ያለ ስኬት
💍💍💍

ተተዋወቁት ሌሪይ ግሪንፊልድ ይባላል::47 ዓመቱ
ሲሆን የትዳር አጋር ይፈልጋል ለእሱ ተስማሚ ሴት ቆንጆ፣ ቀጭን፣ ብልህ፣ አይሁዳዊ፣ ቀልድ ያላት እና ከኒውዮርክ መሆን አለባት::

ባለ ብዙ ሚሊየነር ባችለር በትዳር አጣማሪ አገልግሎቶች ላይ ከ65,000 ዶላር በላይ እንዳወጣ እና አሁንም ተስማሚ ሚስቱን ማግኘት እንዳልቻለ ገልጿል።


Join & share

@snelbonawi
@snelbonawi


የበሰበሰ ድንች ሽታ ሰውን ሊገድል ይችላል❕


የበሰበሰ ድንች አደገኛ ሊሆን ይችላል:: ምክንያቱም ገዳይ የሆነ የሶላኒን ጋዝ ስለሚለቁ አንድ ሰው ራሱን እንዲስት ያደርገዋል እና ይህን ጋዝ ከተነፈሰ እስከ ሞት ሊያደርስ ይችላል:: የበሰበሰ ድንች ከተመገቡ መርዛማው ጋዝ ራስ ምታት፣ ማስታወክ፣ ተቅማጥ፣ ሽባ መሆን፣ ኮማ እና አንዳንዴም ለሞት ሊዳርግ ይችላል።ስለዚህ ድንችን በጊዜ መጠቀም እና የቆየ ድንኳን መጣል ያስፈልጋል::

Share & join
@snelbonawi
@snelbonawi


🤌ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ምግቦች

#SHARE_ያድርጉ

♦️♦️♦️♦️♦️
Share & like

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹
@snelbonawi 🔹
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹


እግዚአብሔር ከኛ ጋር እንደሆነ የሚሰማችሁ ከሆነ አዎ ወይም አይ በማለት መልሱ


" ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው?"

ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ጋዜጠኛው ክሪስቲያኖ ሮናልዶን እንዲህ ሲል
ጠየቀው:- ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው? ለምን የራሷን ቤት አትገዛላትም?’

ክሪስቲያኖ መለሰ:- እናቴ የራሷን ህይወት መስዋዕት አድርጋ ነው እኔን ያሳደገችኝ፡፡ እራቴን በልቼ እንድተኛ ፆሟን ታድር ነበር፡፡

ገንዘብ የሚባል ነገር ጭራሽ አልነበረንም፡፡ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ትጥቄን አሟልቼ እንድጫወት በሳምንት ሰባት ቀን፤ እና ምሽቱን ጽዳት ሠራተኛ ሆና አሳልፋለች፡፡

የኔ ጠቅላላ ስኬት ለእሷ የተሰጠ ማስታወሻ ነው። እኔ በህይወት እስካለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ትኖራለች፡፡ ከእኔ ማግኘት ያለባትን ሁሉ እሰጣታለሁ:: መሸሸጊያዬና የህይወቴ ታላቋ በረከት ናት።

ክብር ለእናቶች


አይሮፕላን  የበላው ሰው ❕

ማንኛውንም ነገር በትክክል መብላት የሚችል ሚሼል ሎቶ አንድ ጊዜ አውሮፕላን በልቶ ለመጨረስ 10 ዓመታት ፈጅቶበታል።

♦️♦️♦️♦️♦️
Share & like

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹
@snelbonawi 🔹
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹


ሳይንቲስቶች ሰነፍ ሰዎች ሥራን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ ብዙ ማሰብ ስለሚያስፈልጋቸው የበለጠ ንቁ የሆነ የአንጎል መዋቅር እንዳላቸው ደርሰውበታል።

♦️♦️♦️♦️♦️
Share & like

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹
@snelbonawi 🔹
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹


አባቴ እናዝናለን ፡ ካሁን በኋላ በምድር ላይ የሚቆዩት ግፋ ቢል ለስድስት ወራት ያህል ነው ።
........

✅እኚህ በምስሉ ላይ የሚታዩት አባት Stamatis Moraitis የሚባሉ በወጣትነት ዘመናቸው ሀገራቸው ግሪክን በወታደርነት ያገለገሉ ሰው ናቸው ።
እና በአንድ ወቅት ልጆቻቸውን እና የልጅ ልጆቻቸውን ለመጎብኘት በሄዱበት አሜሪካ ትንሽ ህመም ይሰማቸውና ወደ ሆስፒታል ይሄዳሉ ።
ሀኪሙ ግሪካዊውን ሰው በተለያየ አይነት የህክምና ዘዴ ከመረመረ በኋላ ፡ ሰውየው በማይድን የሳንባ ካንሰር እንደተያዙና ፡ ካሁን በኋላ በህይወት የሚቆዩት ለስድስት ወራት እንደሆነ ነገራቸው ። የዶክተሩን የምርመራ ውጤት ካዩ በኋላም ዘጠኝ አባላት ያሉት የዶክተሮች ቡድን ፡ ስለውጤቱ ትክክለኛነት ፈረሙበት ።

ይህን የሰሙት ሚስተር Stamatis አዘኑ ፡ ወደልጆቻቸው ቤት ከተመለሱ በኋላም መርዶውን ነግረዋቸው ተያይዘው ተላቀሱ ።
እንግዲህማ ወደ ሀገሬ ግሪክ ልሂድ ፡ ሞቴ እዛ ይሁን ቀብሬም አባት አያቶቼ ባረፉበት ቦታ ይፈፀማል በማለት ፡ ከጥቂት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገራቸው ግሪክ ተመለሱ ።

Stamatis Moraitis ወደ ግሪክ ከተመለሱ በኋላ ምንም እንኳን ከስድስት ወራት በኋላ እንደሚሞቱ ፡ በአስር ሀኪሞች የተፈረመ ፡ ወረቀት ቢይዙም ፡ ለወትሮ ከሚሰሩት ስራ አልታቀቡም ።
በህይወታቸው ውስጥ የተከሰተ ምንም አይነት ለውጥ እንደሌለ ቆጥረው ፡ እንደድሮው አትክልቶቻቸውን ይንከባከባሉ ፡ ወራት ለቀረው እድሜ ፡ ለመድረስ አመታትን የሚፈልጉ ፍራፍሬዎች ይተክላሉ ፡

እንዲህ እንዲህ እያሉ ፡ ሳይታወቅ ያቺ የቀጠሮ ወር ደረሰችና ፡ ለመሞት ቀናትን መቁጠር ጀመሩ ። ግን ምንም የለም ። ሰውነታቸው ደክሞ ከዛሬ ነገ ድንገት እወድቅ ይሆን እያሉ በስጋት በመጠባበቅም ፡ ስድስት ወሩን አለፉት ።
ሰባተኛ ወር ገባ ። ምንም የለም ።
አመት አለፈ ። ሰውየው ጭራሽ ንቁና ብርቱ መሆን ጀመሩ ። ሁለት ሶስት አመት አለፈ ። እንዲህ እንዲህ እያለ ፡ አስር አመት ሆናቸው እንደውም ፡ በፊት አልፎ አልፎ ይሰማቸው የነበረው የህመም ስሜት ራሱ ጠፋ ።

እናም በአስረኛ አመታቸው ፡ ልጆቻቸውና ፡ የልጅ ልጆቻቸው ወደ ሚኖሩበት አሜሪካ ሄደው ሊያዩዋቸው ፈለጉና ወደዛ ተጓዙ ።
ካሁን አሁን መርዶ እንሰማ ይሆን ብለው ለአመታት የጠበቁት ዘመዶቻቸው ጋር በአካል ተገናኙ ።
...........
ከቀናት ቆይታ በኋላ ፡ ከዛሬ አስር አመትበፊት ፡ ለመሞት ስድስት ወራት ብቻ እንደሚቀራቸው የነገሯቸው ዶክተሮች ያሉበት ሆስፒታል ሄደው ሰላም ሊሏቸው በዛውም አስሩም ዶክተሮች የፈረሙበትን ወረቀት ለዶክተሮቹ ሊያሳዩዋቸው ያዙና ወደ ሆስፒታሉ ሄዱ ።
ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ፡ አንድም ዶክተር ማግኘት አልቻሉም ። ሁሉም ሀኪሞች በተለያየ ጊዜ በህመም አልፈዋል ።
......
ግሪካዊው Stamatis Moraitis ከአስር አመታት በፊት ይህን ምርመራ ሲያደርጉ የስልሳ አመት አዛውንት ነበሩ ። እና ይሞታሉ ከተባሉ በኋላ ለሌላ ለ42 አመታት በህይወት ኖረው ፡ በ102 አመታቸው ከጥቂት አመታት በፊት አልፈዋል ።
.............
ጥያቄው አስር ዶክተር ፈረመ ? ሳይሆን ፡ ከላይ ተፈርሟል ወይ ነው


የእሳት ነበልባል ጥላ እንደሌለው ምን ያህሎቻችሁ ታውቁ ነበር?

ጥላ የሚፈጠረው አንድ ብርሃን በውስጡ ማሳለፍ የማይችል እቃ ለብርሃን በሚጋለጥበት ጊዜ የብርሃን ቅንጣቶች በአጠገቡ እንጂ በውስጡ ማለፍ ባለመቻላቸው ቅርፁን በመጠበቀ መልኩ የብርሃን እጥረት ያለበት ቦታ ላይ ጥላ ይፈጠራል። ታዲያ ራሱ ነገርየው የብርሃን ምንጭ ሲሆን የራሱ የሆነ ጥላ ሊኖረው አይችልም ማለት ነው


♦️♦️♦️♦️♦️
Share & like

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹
@snelbonawi 🔹
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የበረዶ አውሎ ንፋስ የሳዑዲ አረቢያን አሸዋን አጥለቅልቆታል።

የበረዶ አውሎ ነፋስ የሳዑዲ መንግሥትን በረሃዎች አቋርጠው ቡናማውን አሸዋ ወደሚገርም ነጭ ሜዳ ለውጠውታል።

ያልተጠበቀው የበረዶው መዝነብ አስደናቂ፣ ማኪያቶ የመሰለ ውጤት፣ ከተለመደው በረሃማ መልክዓ ምድር ጋር ፍጹም ተቃርኖ ፈጠረ።


♦️♦️♦️♦️♦️
Share & like

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹
@snelbonawi 🔹
🔹🔹🔹
🔹🔹🔹🔹


online ለይ ስራ መስራት የምትፈልጉ ብቻ በዚህ በመጀመር ስሩ ቴሌግራም ለይ ዶላር ይስሩ👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=NLLAGBDS


🦠 አእምሮን የሚበሉ አሜባዎች አሉ።

ንጹህ ውሃ ውስጥ ይኖራሉ እና በአፍንጫ በኩል ወደ ሰውነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ::ከዚያ በኋላ የአንጎል ቲሹን መመገብ ይጀምራሉ::
♦️♦️♦️♦️♦️
Share & like

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹
@snelbonawi 🔹
🔹🔹🔹
🔹🔹🔹🔹


⭐⭐ኬንያ ውስጥ አንድ ዜጋ የተበደረውን ገንዘብ መክፈል ባለመቻሉ ቤቱ ድረስ እየመጡ ያስቸገሩትን አበዳሪዎች ለማስፈራራት ውሻውን በዚህ መልኩ የነብር ቀለም ቀብቶታል።😁


ፅንስ በመፍጠር እርግዝናን ለዘጠኝ ወራት ተሸክመው እስከ መውለድ ድረስ ችሎታ ያላቸው ሮቦቶች !

እነዚህ Optimus የሚባል ስም የተሰጣቸው ሮቦቶች ሳር ማጨድ  እፀዋዕቶችን መንከባከብ  ልጆችን ማጫወት ውሾችን ይዘው ዎክ ማድረግ  ዕቃዎችን ማድረስ እና የቤት ውስጥ ስራን ጥንቅቅ አድርገው መስራት የሚችሉ የሚናገሩ  ብሎም በሁለት እግራቸው የሚራመዱ እና ከውጫዊው አለም ጋር የሚነካኩበት ሁለት እጅ ያላቸው ከሰው ልጅ ጋርም ጓደኛ መሆን የሚችሉ ናቸው !

እነዚህ ሰው መሳይ ሮቦቶች የወንድ የዘር ፍሬን እና የሴት እንቁላለን ሴልን ተቀብለው በቀላሉ ፅንስ በመፍጠር እና እርግዝናን በማዳበር በዘጠኝ ወር ጊዜ ውስጥ ደህነነቱ የተጠበቀ ልጅ መውለድ የሚችሉ ናቸው ተብሎሏቿል !

በተፈጥሮ እክል ምክንያት ልጅ መውለድ ላልቻሉ እና በ ልጅ ማፍራት ለሚፈልጉ ጥንዶችም አዲስ ዕድል የሚፈጥር ነው ብሏል !

ሰውነት ረከሰ ሊባል ይችላል ??


ከ ቀድሞ የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ሙጋቤ አስቂኝ ንግግር መካከል :-

" አፍሪካ ዉስጥ ቤተሰቦችሁ መታመምህን የሚያምኑት ምግብ መብላት ስታቆም ብቻ ነዉ " 😂


መልካም ቀን ✌️


Forward from: Light
የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።”
  — ምሳሌ 16፥9

እንዲህ ልባርካቹ🙌❤️🔥

እግዚአብሔር መንገዳቹን ያቅናላቹ🙌

እሱ በለመለመው ስፍራ ያሳድራቹ🙌

በእረፍት ውሃ ወንዝ ይምራቹ🙌

አሜን ላለ ይሁንለት🔥🫵



          @worlds_light
          @worlds_light
✨✨✨join & share 💫💫


አድማጮችን አልሳባችሁም በሚል ጋዜጠኞቹን በማባረር ሮቦት ጋዜጠኛ የቀጠረው ሚዲያ

የፖላንዱ ክራኮው ሬዲዮ ጋዜጠኞቹን ካሰናበተ በኋላ የኤአይ ጋዜጠኞች ቀጥሯል
አድማጮችን አልሳባችሁም በሚል ጋዜጠኞቹን በማባረር ሮቦት ጋዜጠኛ የቀጠረው ሚዲያ
የፖላንዱ ክራኮው ሬዲዮ ለበርካታ ዓመታት በመደመጥ የሚታወቅ ሲሆን ከሁለት ሳምንት በፊት ግን ተዘግቷል።

ሬዲዮ ጣቢያው የነበሩትን ጋዜጠኞች ካሰናበተ በኋላ የኤአይ ጋዜጠኞችን መቅጠሩን እና ዳግም ስርጭቴን ጀምሬያለሁ ብሏል።

ይህን ተከትሎ በኤአይ የተተኩት የቀድሞው ጋዜጠኞች ግፍ ተፈጽሞብናል ሲሉ ለሀገሪቱ መንግሥት ስሞታ አቅርበዋል።

✅Al ain


ይቺ የምትመለከቷት ሴት ዝንብ ገድለሻል ብለው በእስርቤት 2 ቀን አቆይተው ፍርድ ቤት ደሞ 500 ዩሮ ቀጥቷታል !

በእኛ 68 ሺ ብር ማለት ነው.....😁

20 last posts shown.