SO TUBE - ሶ ቲዩብ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


እንኳን ደህና መጡ። ይህ ትክክለኛው የ ሶ ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
📢 ነፃ የስራ እና ስኮላር ቪዛ እድሎች
📢 አዳድስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
📢 DV መረጃ
📢 ሶፍትዌሮች ትሪኮች
📢 የwebsite.ጥቆማዎች
📢ሌሎች ትምህርቶችንም.ያገኛሉ።
📱ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት ካላቹ 👉 @SotubeBot
️ 
YOUTUBE👉 https://youtube.com/@sotubee

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


📌 ቲክቶክ መግዛት ለምትፈልጉ

Followers = 11.5k
Likes = 126.2k
ድርድር የሌለው ዋጋ 1800 Birr

መግዛት የምትፈልጉ 👉 @SotubeBot








📌 ተጠንቀቁ
እባካቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በኢሚግሬሽን እና ፓስፖርት በሚመጣባቸው ፖስታ ቤቶች ፊትለፊት ከላይ የላኩላቹን መረጃዎች ለማሳየት ከባለጉዳዮች በርካታ ገንዘብን እየወሰዱ እና እየጠየቁም ስለሆነ ከላይ ያስቀመጥኩላቹን ፓስፖርት የመጣላቹ ሰዎች ስም ዝርዝሮች ለብዙ ሰዎች እንዲዳረስ እና ከመዘረፍ ስለሚጠቅማቸው ሼር አድርጉ 🖐️

#ሶቲዩብ #sotubee #ፖስፖርት @sotubee














ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ሰመራ፣ አሶሳ፣ አዳማ፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ እና ጅግጅጋ ቅርንጫፍ  ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞች ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፁ ወደ ተቋሙ ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ ያሳስባሉ።

#sotubee #ashebelay @sotubee


ለክቡራን የ SO TUBE ቻናል ቤተሰቦች ፖስፖርት ደርሷችሁ በተባላችሁበት ቀን በተለያየ ምክንያት መምጣት ያልቻላችሁ ከ16/07/2016 ዓ.ም በኋላ በስም መነሻ ፊደላችሁ መሰረት መታችሁ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፁ ፖስፖርት እንድትወስዱ የጽሁፍ መልዕክት የደረሳችሁ ብቻ በተባላችሁበት ቀን መጣችሁ ፖስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

__

ይፋዊ ገጾቻቸውን እና ቻናሎቻቸውን ብቻ ለታማኝ አገልግሎቶች እና ማስታወቂያዎች ይጠቀሙ።
Telegram: https://t.me/EthiopianPassportServiceICSETH


#ጥቆማ ለኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት፣ ለንግድ ባንክ እና ለፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት!

ከ180,000 በላይ ተከታይ ያለው አንድ ቬሪፋይድ የሆነ የቴሌግራም ቻናል ፈጣን የፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ እየሰበሰበ ይገኛል።

በ15 ቀን ፖስፖርት ለማግኘት 4,500 ብር፣ በ10 ቀን 6,800፣ በ5 ቀን 8,000 ብር እና በ2 ቀን 12,000 ብር በማለት በግለሰብ ስሞች በተከፈቱ የንግድ ባንክ አካውንቶች እየሰበሰቡ ይገኛሉ።

እስካሁን ብቻ በደረሱን ጥቆማዎች ገንዘብ እየተሰበሰቡባቸው ያሉት አካውንቶች "አስረስ" በተባለ ግለሰብ የአካውንት ቁጥር 1000533898908 እንዲሁም 'ህይወት' በተባለች ግለሰብ የአካውንት ቁጥር 1000522976303 ነው።

እነዚህ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኛ በመምሰል ግለሰቦችን የሚቀርቡ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም አካውንታቸው እውነት እንዲመስል ለቴሌግራም ክፍያ በመፈፀም ቬሪፋይድ አስደርገዋል። ፖስፖርት ለማግኘት በጣም እየተንገላታ ያለውን ህዝብ ታርጌት በማድርግ እየመዘበሩ ይገኛሉ።

የእኔ ጥያቄ...

- እነዚህ ግለሰቦች መቸም የባንክ አካውንት ካለ መታወቂያ አይከፍቱም፣ ህዝብ ዘርፈው ካለተጠያቂነት መጥፋት ወይም መሰወር ይችላሉ?

- ግለሰቦቹስ የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ናቸው? (ተቋሙን ለማግኘት ያደረግኩት ሙከራ አልተሳካም)

- የኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ደህንነት እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲህ ህጋዊ የባንክ አካውንቶችን ተጠቅመው ህዝብ በሚዘርፉ ዙርያ ምን እየሰራ ነው?

- የኢሚግሬሽን ቢሮውስ ትክክለኛ የማህበራዊ ገፆቹን ደጋግሞ በማስተዋወቅ ለምን ይህን ወንጀል አይከላከልም?

(ለማንኛውም ትክክለኛው እና በድረ-ገፁ ላይ የተቀመጠው የኢሚግሬሽን ቴሌግራም አካውንት ይህ ነው: https://t.me/ICS_Ethiopia)

Via Ethiopia Check

@sotubee #sotubee #ሶቲዩብ




ሳውዲን በተመለከተ መልእክት የላካቹልኝ ከቀጣይ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ የማናግራቹ ሲሆን... ከላይ ፖስት ባደረኩት ቪዲዮ ላይ የተናገርኩትን ማሟላት ያለባቹን አሟልታቹ ኑ እንጂ እኔ ከተናገርኩት ውጪ ሌላ ነገር ይዛቹ ምትመጡ ሰዎች እባካቹ ተቆጠቡ መልካም ቀን ይሁንላቹ 🖐️








📌 PayPal ያዘዛቹኝ ልጆች 👇 ከታች ስማቹን የምጠራቹ ፔይፓል አካውንት ስለተከፈተ መረከብ ትችላላቹ

1. Meaza Tekalgn
2. Nehima Tofik
3. Asres Mulugeta
4. Eskindir Taye
5. Betelhem Beshu
6. Tamirat Belay
7. Heaven Shewangzaw
8. Abi consultant
9. Fiyona A snake

ፔይፓል አካውንታቹ ስለተከፈተ መታቹ ተረከቡ 👉 @sopaypalbot

✅ ሌሎች ያዘዛቹኝ ልጆች እንዲው ስጨርስ አሳውቃለው

ማዘዝ ምትፈልጉ 👉 በዚህ ሊንክ @sopaypalbot መታቹ "PayPal" ብቻ ብላቹ ፃፉ ከዛ ውጭ ለምትፅፉ ምላሽ አንሰጥም

20 last posts shown.