😎😎😎happy time


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter










💐 #የWiFi\_ኮኔክሽናችንን\_ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ልንገራችሁ!

#ሼር\_ማድረግ\_አትርሱ

የWiFi ኮኔክሽናችን በጣም እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ፦ #Speedfy
የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም

አንድ አንድ ግዜ የWiFi አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ #Speedfy
አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ #Speedfy አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦ #Opera
ብራውዘር መጠቀም

የWiFi ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ #Opera
ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም #Opera ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦ በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት

የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦ ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት

የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦ ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት


ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን!




Forward from: 🎄tik tok videos 🧑‍💻💶
ሠላም ውድ ቤተሰቦች🙌

@𝗔𝗠𝗨_𝗕𝗘𝗧𝗧𝗜𝗡𝗚
የዛሬው 67+ኦድ ያለው 𝗳𝗶𝘅𝗲𝗱 𝗺𝗮𝘁𝗰𝗵 እጃችን ላይ ይገኛል።
✅𝗻𝗼 𝗳𝗿𝗲𝗲 𝗻𝗼 𝗽𝗮𝘆 𝗮𝗳𝘁𝗲𝗿

ጨዋታዎችን ለማግኘት በ👉 @Bettipster055 በኩል አናግሩን‌


Forward from: Quality Button
[Forwarded from Quality Button]
በአጠቃላይ ስለ ዩንሸርስቲ ምደባ እና ስለ የአሁኖቹ ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል‼️‼️‼️‼️‼️ከስር ተጭነው ይመልከቱ








Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😂😂😂
https://t.me/joinchat/RxYQNPyEkQSmo8Pv

Join


ጉራጌው ባለሱቅ ጀለስህ ተክዞ አግኝተከው ምነው ስትለው


ተወኝ ባክህ ያልቀየርኩት 10 ብር መሳብያ ውስጥ አገኘሁ😭😭


🤣😂🤣
https://t.me/joinchat/RxYQNPyEkQSmo8Pv




Forward from: Botton Creater ✅
ሰበር ዜና‼️

የ 12ኛ ክፍል ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መቼ እንደሆነ ዛሬ ገለጻ ተደረገ?። ምን?የት? ሙሉ መረጃውን ከስር ማግኘት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/RxYQNPyEkQSmo8Pv


Forward from: Quality Button
🔴 የ ማንችስተር ዩናይትድ 🔴ደጋፊ ሆኖ ይሄንን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ እስካሁን ብዙ ነገር አምልጦታል ከ 182,000 ተከታይ በላይ ያለው ያበደ ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ካላችሁ አሁኑኑ #JOIN እዚህ ቻናል ውስጥ የማንኛውም ክለብ ደጋፊ መግባት ይችላል መረጃ ለማንበብ እስከሆነ ድረስ.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


Forward from: 🎄tik tok videos 🧑‍💻💶
መጡ መጡ መጡ መጡ
EBS HD
EBS CINEMA
EBS Musica
አሁን በምትጠቀሙበት satellite መጡ
Frequency እና አሞላሉን ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇?👇 https://t.me/joinchat/RxYQNPyEkQSmo8Pv


ወንድሜ አንተ ማነህ ? ምንድን ነህ ?




እህቴ አንቺስ ማነሽ ? ምንድን ነሽ ?



ምን አልባት ይሄ ጥያቄ ግር ሊለን ይችላል ! በርግጥም ይለናል ! ግን ሁላችንም እስኪ እራሳችንን እንጠይቀዉ ? እራሳችንን እንመርምረው ?




መልሶቻችሁን:- @every_Thing_is_mind


Watch "መልክት አለኝ ለኢትዬጺያ 🇪🇹" on YouTube
https://youtu.be/D-GCkvxoOk4



20 last posts shown.

286

subscribers
Channel statistics