የነፍሴ ደጋፊዋ፣ ኢየሱስ።
You are who i go to when things turn sideways;
You are who i turn to when all trust is lost;
You are who i lean to when all shoulders decline;
You are who i talk to even when you know it all;
You are who i run to when there is exciting news.
You are a who in my life! Not which but a who.
You are not just my vending machine who i go to whenever i need snacks and get things done but your existence sustains my life.
ብደክም የምሄድበት አለኝ፣ ብደሰት የምሄድበት አለኝ፣ ብከፋ የምሄድበት አለኝ፣ ብዝል የምሄድበት አለኝ።
የምሄድብህ ነህ።
አንተ የምትደግፈኝ ነህ፣ እኔ ደግሞ ተደጋፊህ።
እራሴን ችያለሁ አልልም፣ ማለትም ደግሞ አልፈልግም
እራሴን ከቻልኩ አንተን መፈለጌ ምኑ ጋር ይሆናል፣ እራሴን ከቻልኩ አንተን አንተን ማለቴ ምኑ ጋር ይቀጥላል፣ እራሴን ከቻልኩ ያንተን ትልቅነት ይሸፍንብኛል።
ይህ ሁሉ እንዲነሳ ኩራት ለሚሆነኝ ነፍስ ደጋፊዋ ሆንክ፣ ሁሉን አቅራቢዋ፣ አስተማማኟ፣ መበርቻዋ።
So i still say today
"አልደግ አንተ ላይ እራሴን አልቻል፣
አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል፣
መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ፣
ልኑር እንደ ፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ።"
ደጋፊዬ ሁነህ ጉዳዬ እንዴት አላርግህ?
Psalm 54:4 (NIV)
⁴Surely God is my help;
the Lord is the one who sustains me.
“እነሆ፥ እግዚአብሔር ይረዳኛል፥ ጌታዬም ለነፍሴ ደጋፊዋ ነው።”
— መዝሙር 54፥4
@standard_life_love@standard_life_love