Ethio student online


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


ትምህርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት እና በጥራት ምታገኙበት
ቻናላችን ነው።
ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @tihtinaw45

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


ጎልልልልልልልልል ሜሲሲሲሲሲሲ

ሊውኔል ሜሲ ለኢንተር ሚያሚ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ድንቅ ይመልከቱ ። 🔥👇

https://t.me/+CYklzOJixRc2ZGVk
https://t.me/+CYklzOJixRc2ZGVk




Part 2 👉 V1 - V2 - V3

Keep - Kept - Kept
Kneel - Knelt - Knelt
Know - Knew - Known
Lay - Laid - Laid
Lead - Led - Led
Leave - Left - Left
Lend - Lent - Lent
Let - Let - Let
Lie (recline) - Lay - Lain
Lose - Lost - Lost
Make - Made - Made
Mean - Meant - Meant
Meet - Met - Met
Pay - Paid - Paid
Prove - Proved - Proven
Put - Put - Put
Read - Read - Read (pronounced "red" for V2 and V3)
Ride - Rode - Ridden
Ring - Rang - Rung
Rise - Rose - Risen
Run - Ran - Run
Say - Said - Said
See - Saw - Seen
Seek - Sought - Sought
Sell - Sold - Sold
Send - Sent - Sent
Set - Set - Set
Shake - Shook - Shaken
Shine - Shone - Shone
Shoot - Shot - Shot
Show - Showed - Shown
Shrink - Shrank - Shrunk
Shut - Shut - Shut
Sing - Sang - Sung
Sink - Sank - Sunk
Sit - Sat - Sat
Sleep - Slept - Slept
Slide - Slid - Slid
Speak - Spoke - Spoken
Spend - Spent - Spent
Spin - Spun - Spun
Split - Split - Split
Spread - Spread - Spread
Spring - Sprang - Sprung
Stand - Stood - Stood
Steal - Stole - Stolen
Stick - Stuck - Stuck
Strike - Struck - Struck
Swear - Swore - Sworn
Sweep - Swept - Swept

share @studentonlinetips


Guys please vote😁👇
Poll
  •   Are you using social media?
  •   Or social media is using you🤔?
  •   No idea😏
10 votes


50 Irregular Verbs V1 - V2 - V3

Arise - Arose - Arisen
Awake - Awoke - Awoken
Bear - Bore - Born/Borne
Beat - Beat - Beaten
Become - Became - Become
Begin - Began - Begun
Bend - Bent - Bent
Bet - Bet - Bet
Bind - Bound - Bound
Bite - Bit - Bitten
Bleed - Bled - Bled
Blow - Blew - Blown
Break - Broke - Broken
Breed - Bred - Bred
Bring - Brought - Brought
Build - Built - Built
Burst - Burst - Burst
Buy - Bought - Bought
Catch - Caught - Caught
Choose - Chose - Chosen
Cling - Clung - Clung
Come - Came - Come
Cost - Cost - Cost
Cut - Cut - Cut
Deal - Dealt - Dealt
Dig - Dug - Dug
Do - Did - Done
Draw - Drew - Drawn
Drink - Drank - Drunk
Drive - Drove - Driven
Eat - Ate - Eaten
Fall - Fell - Fallen
Feed - Fed - Fed
Feel - Felt - Felt
Fight - Fought - Fought
Find - Found - Found
Fly - Flew - Flown
Forbid - Forbade - Forbidden
Forget - Forgot - Forgotten
Forgive - Forgave - Forgiven
Freeze - Froze - Frozen
Get - Got - Gotten
Give - Gave - Given
Go - Went - Gone
Grow - Grew - Grown
Hang - Hung - Hung
Have - Had - Had
Hear - Heard - Heard
Hide - Hid - Hidden
Hold - Held - Held

ትምህርታዊ መረጃዎችን በተከታታይ ምናደርሳችሁ ይሆናል።

ከእናንተ ሚጠበቀው share like👍በማድረግ አበረታቱን

Share our Channeled @studentonlinetips


😁ለፈጣሪ ደብዳቤ የፃፉ ህፃናት😁

1✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አንተ ነህ 💥መብረቅ💥 የምትልክብን? እኔ እኮ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ እባክህ አቁምልን፡፡
              ✍️ቶም

2✦ውድ እግዚአብሔር
እግሬን እንደ ጓደኞቼ ጠንካራ ልታደርግልኝ ትችላለህ? እኔም እንደነሱ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡ ጓደኞቼ ደግሞ ሁልጊዜ ያሾፉብኛል ፡፡ በእናትህ ተው በላቸው፡፡
           ✍️ፒተር

3✦ውድ እግዚአብሔር፡-
የሰንበት ት/ቤት መምህሬ ሁልጊዜ “እግዚአብሔር ይወድሻል ” ትለኛለች፡፡  እውነቷን ነው? ትላንት ሣራ ላይ የሰራሁትን ብነግርህ ግን ትጠላኝ ነበር ፡፡ ወይስ እሱንም ታውቃለህ ? እባክህ ይቅርታ አድርግልኝና እንደድሮው ውደደኝ፡፡
          ✍️ሮዚ

4✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አስተማሪዬ ጨካኝ ናት፡፡ ሁልጊዜ ትጮህብኛለች፡፡ ደሞ አሮጊትና አስቀያሚ ናት፡፡ ለምንድነው መጥፎና ጨካኝ ሰዎችን የምትፈጥረው?
          ✍️ሳሚ

5✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አልጋዬ ላይ እየሸናሁ በየቀኑ እገረፋለሁ ፡፡ እባክህን ሁለተኛ እንዳልሸና አድርገኝ፡፡
          ✍️ዴቭ

6✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ማክሰኞ ዕለት የስፔሊንግ ፈተና አለብኝ፡፡ ግን ምንም አላውቅም፡፡ ለአሁን ብቻ ትረዳኛለህ? ይሄ ኩረጃ ይባላል እንዴ?
             ✍️ፓፒ

7✦ውድ እግዚአብሔር፡-
በዓይን አትታይም የሚባለው እውነት ነው? ወይስ አስማት እየሰራህ ነው?
            ✍️ጆሲ

8✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ሁልጊዜ ሰዎች እየሞቱ አዳዲስ ሰዎች ይፈጠራሉ፡ አዳዲስ ሰዎች ከምትፈጥር ለምን ያሉትን አታኖራቸውም?
           ✍️ሳራ

9✦ውድ እግዚአብሔር፡-
በቀደም ሰርግ ሄጄ ሙሽሮቹ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየሁ፡፡ ይቻላል እንዴ?
             ✍️ጆን

10✦**ውድ እግዚአብሔር፡-
ህፃን ወንድም ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ የፀለይኩት ግን ቡችላ እንድትሰጠኝ ነበር፡፡**
             ✍️ማክ

Book for Angles የተወሰደ
መልካም ቀን 🙏

Share @studentonlinetips


ቀጣየሰ የማን file ይለቀቅላችሁ?
Poll
  •   Grade 9 and 10
  •   Grade 11 and 12
  •   Remedial
  •   Freshman
  •   Exit exam
  •   Other
14 votes






Fresh man course lileklachhu new👇👇👇👇


✈️ Delete የተደረገ message እንዴት ማንበብ እንችላለን?

✈️ 🌐Telegram 🌐WhatsAppና 🌐Facebook Messenger ላይ ሰዎች ሚሴጅ ፅፈውላችሁ እናንተ ሳታዮት delete ቢያደርጉት እንዴት ማንበብ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

✈️ ስልካችሁ Samsung ከሆነ

- የስልካችሁ Settings ላይ ትገቡና Notifications የሚለውን ምረጡ።
- Advanced settings የሚል አማራጭ ውስጥ Notification history የሚለውን on አድርጉት።

✈️ በዚህ መሰረት ካስተካከላችሁት በኋላ ማንም ሰዉ message ፅፎላችሁ ካጠፋው እዚህ notification history ውስጥ ገብታችሁ ታገኙታላችሁ።


አለማችን ላይ ያሉ ምርጥ 5 የAi መሳሪያዎች

ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው

1.Chat gpt
🗣በአሁን ሰዐት አለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ከሚገኙ የAi ቴክኖሎጂዎች ዋነኛው እና አንዱ ነው።ማንኛውንም ጥያቄ (ስለ ህክምና፣ጠቅላላ ዕውቀት፣ስለ ማህበራዊ ሚድያ፣ስለ አመራር፣ስለ ፓለቲካ፣ስለ ፍልስፍና..ወዘተ) ብቻ ምን አለፋችሁ ማወቅ ስለምትፈልጉት ነገር ከጠየቃችሁት የተሟላና ሙሉ ማብራሪያ ማግኘት ያስችላችኋል።

2.Midjourny
🗣ይህ Ai የተለያዮ ፅሁፎችን ወደ ፎቶ የሚቀይርልን ሲሆን ይህም ለአርቲስቶች፣ለContent creaters፣ለዲዛይነሮች ጥርት ያሉ Visual picture በመፍጠር ስራቸውን በብዙ መልኩ ማቅለል ይችላል።

3.RunwayML
🗣በስልካችሁ ያነሳችሁትን ወይም ከሌሎች ቦታዎች  ያገኛችሁትን የማንኛውንም Video እንቅስቃሴዎችን detect በማድረግ ወደ Animation ይለውጥልናል።ይህም ለcontent creation ለ tiktok እንዲሁም ለብዙ ነገሮች መጠቀም እንችላለን።

4.Elevenlabs
🗣የተለያዩ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ ይቀይርልናል፤የተለያዩ የታሪክ መፅሃፍትን በትረካ መልኩ ማግኘት ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት የድምፅ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።እንዲሁም Faceless content መስራት ለምትፈልጉ ወሳኝ መሳሪያ ነው።

5.Notion ai
🗣ድርጀት ውስጥ ለምትሰሩ እና ፕሮጀክቶችን manage ለማድረግ የተቸገራችሁ ይህ መሳሪያ የተለያዮ ታስኮችን manage ለማድረግ እና የተለያዮ ጥያቄዎችን ይሰራል።


Answer AI (@EthioCloud).apk
75.6Mb
🔑 Answer AI

🦾 ይሄ app ማንኛውም ጥያቄ maths, chemistry,biology,physics ይሰራልችኃል
ተጠቀሙበት ይመቻችሁ።


G-12 Economics - Nifas Silk 2017 1st semester model.pdf
2.1Mb
G-12 Geography - Addis Ketema 2017 1st semester model.pdf
246.8Kb
G_12_Geography_Nifas_Silk_2017_1st_semester_model_compressed.pdf
3.0Mb
የአዲስ አበባ ከተማ የንፋስ ስልክ ክ/ከተማ የ2017 ዓም 1ኛ ሴሚስተር የሶሻሎች ሞዴል ፈተና።

14 last posts shown.