ዛሬ ጎሮ አንደኛ ትምህርት ቤት ምን ተፈጠረ❓
ከደቂቃዎች በፊት ጎሮ አንደኛ ትምህርት ቤት የተወሰኑ ተማሪዎች ድንገተኛ ህመም አጋጥሟቸው በአንቡላንስ ወደ ጤና ጣቢያ መወሰዳቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። የህመሙ መነሻ የምግብ መመረዝ ሳይሆን እንዳልቀረ የጠቆሙት የመረጃ ምንጮቼ አሁን የፌዴራል ፖሊስ ደርሷል፣ ወላጆች እነዲይገቡ ተከልክለዋል ብለዋል። ጎሮ አንደኛ ደረጃ ትምህርት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆኑ ይታወቃል።
አዩ ዘሀበሻ