✍ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
"ሰደቃ የሚሰጥ የሆነ ሰው የሚሰጠውን ሰደቃ በምስኪኑ እጅ ከማረፉ በፊት በአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍለት ቢያውቅ ኖሮ ተቀባዩ ከሚያገኘው የደስታ ስሜት የበለጠ ሰጪው ይደሰት ነበር::"
📚( مدارج السالكين)
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄