Tena ጤና


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ይህ ቻናል የተከፈተው በሀገራችን በስፋት የሚገኙ የጤና ዕክሎችን ምንነት፣መንስኤ፣መከላከያ መንገዶች እንዲሁም የህክምና አማራጮች ለመዳሰስና እና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ነው።በተጨማሪም ለህክምና ተማሪዎች አጋዥ የሚሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርብበት ይሆናል።
እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች በሃኪሞች እየተዘጋጁ የሚቀርቡ ሲሆን፤ሳይንቲፊክ ይዘቱን እንዳይስት በጥንቃቄ የታረሙ ናቸው።

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ


እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Baga Kabaja Ayyaana Iid Al Faxiriif Nagaan Geessani!
ዒድ ሙባረክ!
Id Mubaark!


Forward from: Ethiopian Business Daily
🚨 የኦ (O) የደም ዓይነት ያላችሁ 🚨

ኢትዮጲያ በባንክ ያላት የኦ (O) የደም ዓይነት ለሚቀጥሉት 7 ቀናት ብቻ የሚበቃ ነው።

የኦ (O) የደም ዓይነት የደም ዓይነት ባለቤት የሆናችሁ እባካችሁ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ 5ኛ በር አካባቢ በመምጣት ደም በመለገስ የወገኖቻችሁን ህይወት ታደጉ!

-ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ

Via ~ YeneTube
መልካም የገና በዓል ለሁሉም የጤና ቤተሰቦቻችን!!!
Forward from: TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse

ከኮቫክስ የተገኘውና ለ20 በመቶ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሆን የኮሮና ቫይረስ ክትባት በቅርቡ ይመጣል።

ኮቫክስ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ጥምረት ለደሃ አገሮች በዕርዳታ መልክ ለማቅረብ ካቀደው የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ ክትባት ውስጥ ፣ ኢትዮጵያ እስከ 20 በመቶ የሚሆነውን ሕዝቧን ለመከተብ የሚያስችል የክትባት መጠን በጥቂት ወራት እንደምታገኝ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ
@TIKVAHETHIOPIA


የፖስት ፒል ምንነት፣ አጠቃቀምና የጎንዮሽ ጉዳቱ! | what are post-pills, usage, and their side effects!


Forward from: TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia

የፌደራል የኤች አይ ቪ መከላከልና መቆጣጠር ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ጽጌረዳ ክፍሌ ፦

• የቫይረሱ ስርጭት በተለይ በልማት ቦታዎች እና ኢንዱስትሪ ፓርኮች በሚሰሩ ወጣቶች ላይ እየተባባሰ ነው።

• ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት በኤች አይ ቪ ኤድስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ75 በመቶ መቀነስ ሲገባው በ52 በመቶ ብቻ ነው የቀነሰው።

• በኢትዮጵያ በየዓመቱ በአማካይ 14 ሺህ 800 ሰዎች በኤች አይ ቪ እየተያዙ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የቫይረሱ ስርጭትም 0 ነጥብ 9 በመቶ ሆኗል።

• በኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ከ666,200 በላይ ሰዎች ቫይረሱ በደማቸው እንደሚገኝ መረጃዎች ያሳያሉ። #ENA

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia


Forward from: TIKVAH-ETHIOPIA
#እራሳችሁን_ጠብቁ !

የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት አሁንም የጤና ስጋት ሆኖ ቀጥሏል አሉ።

ዶ/ር ሊያ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ ለ33ኛ ጊዜ ዓለም አቀፉ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዛሬ ሲከበር ነው።

አጠቃላይ ህዝቡ፣ ሁሉም ተቋማትና የሚመለከታቸው አካላት ስርጭቱን ለመግታት በትብብር አንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።

አሁን ላይ ኮቪድ-19 ስርጭት የተስፋፋበት ወቅት በመሆኑ ድርብ ስራና ሃላፊነትን ይጠይቃል ብለዋል።     
በአዲስ አበባ ከተማ፣ በጋምቤላ ክልል እና ከተሜነት በተስፋፋባቸው ሌሎች አካባቢዎች የኤች አይቪ ቫይረስ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ገልፀዋል።

በግንባታ ቦታዎች እና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተመሳሳይ የስርጭት መስፋፋት መኖሩን ጠቁመዋል።

ዶክተር ሊያ ፥ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች የህክምና ክትትል ማድረግ እና መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ እንዳለባቸው መክረዋል።

ከዚህ በተጨማሪ ቫይረሱ በደማቸው የተገኘባቸው ግለሰቦችን እና በቫይረሱ ምክንያት ወላጆቻውን ያጡ ህጻናት እና አረጋዊያንን በመንከባከበ የህብረተሰቡ ትብብር መጠናከር እንዳለበትም አሳስበዋል - ENA

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia


እንደገና እየተስፋፋ ያለውን የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በሽታ መከላከል ይቻላል።እንዴት? | We can prevent HIV/AIDS epidemic.But how?


ነገ ጠዋተ 2 ስዓት።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ውድ የጤና ቤተሰቦች ላይክና ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። | Thank you for liking and subscribing.


ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም መፍትሄዎች ምንድን ናቸው? | WHAT ARE THE SOLUTIONS FOR MENSTRUAL CRAMP?


ነገ ጠዋት 2 ስዓት እንገናኝ።


ከፍተኛ ድብርትን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን | How can we beat depression?
የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒል መዋጥ ብንረሳ ምን ማድረግ ይኖርብናል?

20 last posts shown.

8 882

subscribers
Channel statistics