የፖስት ፒል ምንነት: አጠቃቀምና የጎንዮሽ ጉዳቱ! | what are post-pills, usage, and their side effects!
ይህ ቻናል የተከፈተው በሀገራችን በስፋት የሚገኙ የጤና ዕክሎችን ምንነት፣መንስኤ፣መከላከያ መንገዶች እንዲሁም የህክምና አማራጮች ለመዳሰስና እና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ነው።በተጨማሪም ለህክምና ተማሪዎች አጋዥ የሚሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርብበት ይሆናል።
እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች በሃኪሞች እየተዘጋጁ የሚቀርቡ ሲሆን፤ሳይንቲፊክ ይዘቱን እንዳይስት በጥንቃቄ የታረሙ ናቸው።
ይህን ቻናል ላይክ፣ሼር፣ሰብስክራየብ በማድርግ እንዲሁም አዳዲስ ቪዲዮዎች ስንለቅ እንድናሳውቅዎ የደወ...