“የኤፌሶን ጸሓፊ መለኰታዊ ምርጫን እና ቅድመ ውሳኔን ሲያስተምር፣ በጥቂቱ ለማሳየት እንደሞከርነው፣ ቀድሞ በደረሰባቸው መገለል እና በጊዜው የአሕዛብ ሚሽን ላይ እየደረሰ በነበረው ስደት ምክንያት በእግዚአብሔር መጠራታቸውን እየጠረጠሩ ለነበሩ አሕዛብ ምእመናን፣ በክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር መምጣታቸው የእግዚአብሔር ቅድመ-ዓለማዊ ምርጫ እና ቅድመ ውሳኔ እንደኾነ በማስታወቅ በእምነት እንዲጸኑ የሚያበረታታ ነው። ይኽም በእጅ አዙር ቀድሞ አረማውያን በነበሩ ተደራስያኑ ዘንድ፣ ‛በክርስቶስ ማመናችሁ በእግዚአብሔር ቅድመ-ዓለማዊ ምርጫ እና ቅድመ ውሳኔ እንጂ ድንገተኛ እና አጋጣሚያዊ በሆነ የወንጌል ስርጭት አይደለም’ የሚል መልእክት የሚያስተላልፍ ነው።”
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ፣ ገጽ 69
መጽሐፉን [እና ሌሎች መጻሕፍትን] በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፦
ልደታ፣ መሠረተ ክርስቶስ ሕንጻ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 301
0994279744
0985671368
@thefaithofthefathers
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ፣ ገጽ 69
መጽሐፉን [እና ሌሎች መጻሕፍትን] በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፦
ልደታ፣ መሠረተ ክርስቶስ ሕንጻ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 301
0994279744
0985671368
@thefaithofthefathers