“ስብከተ ወንጌልን በእምነት በተቀበሉ ጊዜ የእግዚአብሔር መኾናቸውን የሚያረጋግጥ ማኅተም አርፎባቸዋል፤ በመንፈስ ቅዱስ ታትመዋል። ደግሞም የእግዚአብሔር መኾናቸው እርግጥ ከኾነ፣ ርስትን መቀበላቸው አይቀሬ ነው። በዚህ አግባብ መንፈስ ቅዱስን “የርስታችን ቀብድ” ይላል (ወደ ፊት ስለምንቀበለው ርስት እርግጠኞች እንድንኾን አስቀድሞ የተሰጠ መያዣ እንደ ማለት ነው)። ይኽም ተደራስያኑ የእግዚአብሔር እና ባለ-ርስት መኾናቸውን የሚያረጋግጥ መንፈስ እንደተቀበሉ በማሳሰብ በመሲሓዊ እምነታቸው እንዲጸኑ የሚያበረታታ ነው።”
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ፣ ገጽ 71
መጽሐፉን [እና ሌሎች መጻሕፍትን] በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፦
ልደታ፣ መሠረተ ክርስቶስ ሕንጻ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 301
0994279744
0985671368
@thefaithofthefathers
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ፣ ገጽ 71
መጽሐፉን [እና ሌሎች መጻሕፍትን] በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፦
ልደታ፣ መሠረተ ክርስቶስ ሕንጻ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 301
0994279744
0985671368
@thefaithofthefathers