አሰብህ ሀብታም ሁን (Think and Grow Rich) 0991663602 0939232757


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Books


የዚህ ቻናል ዓላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ሕልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአዕምሯችንን ምስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን @Samrina_w(0991663602)በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሁፍም ይቀርባሉ።


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Books
Statistics
Posts filter


Wawww betam nw metamerut❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
Today is a new day 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 this is our inservice and leaders. They are willing to shine yefkrmead.👍


Zare be head office adama amaizing ye training time nbr wow👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🌿#ለራስህ_ለመሆን_መጀመር_ያለብህ_5_ነገሮች

#ከትክክለኛ_ሰዎች_ጋር_ጊዜህን_ማሳለፍ_ጀምር - እነዚህ ሰዎች የሚያስደስቱህ ፣ የሚያደንቁህ ፣ የሚወዱህ እና እንድትሻሻል እና እንድትቀየር ጤናማ በሆነ መንገድ የሚያበረታቱህ ናቸው፡፡

#ችግሮችህን_ፊት_ለፊት_መጋፈጥ_ጀምር - አንተን የሚገልጽህ ችግርህ ሳይሆን ለችግሮችህ የምትሰጣቸው ምላሾች እና ከችግሮችህ ውስጥ ወጥተህ ማገገም የምትችልበት አቅምህ ነው፡፡ እርምጃ እስካልወሰድክባቸው ድረስ ችግሮችህ አይጠፉም፡፡ የምትችለውን አድርግ ለአደረግከውም ነገር እውቅና ስጥ፡፡

#ስለ_ሁሉም_ነገር_ከራስህ_ጋር_ግልጽ_መሆን_ጀምር - ትክክል ስለሆነው ነገር እና እንደዚሁም መቀየር ስላለባቸው ነገሮች ሀቀኛ እና ግልጽ ሁን፡፡ ማሳካት ስለምትፈልገው ነገር እና መሆን ስለምትፈልገው ሰው ግልጽ ሁን፡፡ ሁልጊዜም በሕይወትህ እያንዳንዱ ክፍል ላይ ሀቀኛ እና ግልጽ ሁን፡፡

#ለራስህ_ደስታ_ቅድሚያ_መስጠት_ጀምር - ፍላጎቶችህ አስፈላጊ ናቸው፡፡ ለራስህ ዋጋ ካልሰጠህ ፣ ለራስህ ካልቆምክ፣ ራስህን ካልጠበቅክ ሆን ብለህ ራስህን ለማጥፋት ተነስተኻል ማለት ነው፡፡ አስታውስ በዙሪያህ ላሉት እየተቆረቆርክ እና እያሰብክ የራስህንም ፍላጎቶች ማሳካት ትችላለህ፡፡ አንድ ጊዜ ፍላጎቶችህ እንደተሟሉ ደግሞ የአንተ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የበለጠ መድረስ ትችላለህ፡፡

#በኩራት_እና_በሀቀኝነት_ራስህን_መሆን_ጀምር - ሌላ ሰው ለመሆን መሞከር አንተ የሆንከውን ሰው ማባከን ነው፡፡ ራስህን ሁን፡፡ ሌሎች አጠገቡ የማይደርሱበት ሀሳቦች ፣ ብርታቶች እና ውበት የያዘውን በውስጥህ ያለውን ያን ሰው ተቀበለው፣ እቀፈው፡፡

@thesecret_power


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


zare be Adama head office lay be mind set aseltagn helen goitom eyetesete yale training program be photo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍
Amaizing sunday👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍


Zare be head office amaizing time neber


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
How to get started in to yefkrmead company


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Fkrmead company work book presentation

13 last posts shown.