#UAE
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን በዛሬው ዕለት ነው ከዚህ ዓለም በሞት መለያታቸው የተሰማው።
በፈረንጆቹ 1948 የተወለዱት ሼክ ኸሊፋ ከ2004 ጀምሮ ሀገራቸውን በፕሬዝዳንትነት በማገልገል ላይ ነበሩ፡፡
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የፕሬዝዳንቱን ሞት ተከትሎ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ወስናለች፡፡
በቀጣዮቹ ሶስት ቀናት ስራ ዝግ እንደሚሆንም መገለፁን አል ዓይን ኒውስ አስነብቧል።
@tikvahethiopia