Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ቪድዮ፦ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በትናንትናው እለት ምሽት 4፡48 ላይ ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ግብዓት የፈሰሰበት የክ/ከተማው አስተዳደር ህንፃ የእሳት አደጋ ደርሶበት ውድመት ደርሷል።
የአደጋው ምክንያት እና መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደበት ሲሆን ምርመራው እንዳለቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
የአካባቢው ማህበረሰብ ከአደጋው ጋር ተያይዞ ማንኛውንም መረጃዎች በመስጠት የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል።
ትላንት ውድመት የደረሰበት ህንፃ የኢትዮ ቴሌኮም ፤ የአርቴፊሻል ኢንተልጀንስ ፤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ተቋማት የተሳተፉበት እና የዲጂታል አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ህንፃ የነበረ ሲሆን ቅዳሜ ለምረቃ እንዲበቃ ሲሰራ ነበር ተብሏል።
ቪድዮ፦ አማኑኤል ኢቲቻ
@tikvahethiopia