ኮካ-ኮላ 50 መስማት የተሳናቸው ወጣቶችና እና ሴቶችን በቀርከሃ ሙያ አሰልጥኖ አስመረቀ።
ኮካ ኮላ ቤቭሬጅስ አፍሪካ-ኢትዮጵያ የወጣት ሴቶች ማቋቋሚያ ማህበር ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር 50 መስማት የተሳናቸው ወጣቶችና እና ሴቶችን ለሶስት ወራት በቀርከሃ እደጥበብ ሙያ አሰልጥኖ አስመርቋል።
“Signs of Success” በሚል የተዘጋጀው የሶስት ወራት የሥልጠና መርሃግብር ሲሲቤኤ-ኢትዮጵያ ወጣቶችን፣ አካል ጉዳተኞች እና ሴቶች በኢኮኖሚ የተካተቱ እንዲሆኑ ከሚሰራቸው ስራዎች አንዱ መሆኑን ተቋሙ በላከልን መግለጫ ጠቅሷል።
ኮካ ኮላ ቤቭሬጅስ አፍሪካ በቅርቡ የፕላስቲክ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ለሚያውሉ በአዲስ አበባ ለሚገኙ 30 ማህበራትን 10 ሚሊየን ብር ድረስ ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን በባህርዳርና ድሬዳዋ በሚገኙንት ፋብሪካዎቹ በኩልም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የንፁህ ውሃ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ አስረክቧል።
❤ t.me/tikvahethmagazine