ወንድማችንን እናሳክም🙏
ደግነት ዳንኤል ባሳ ይባላል፤ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 5ኛ ዓመት (Clinical ll) የሕክምና ተማሪ ነው። በአሁኑ ሰዓት ባጋጠመዉ የአንገት አከባቢ ህብለ ሰረሰር እጢ በሽታ (C2 –C3 intramedullary spinal cord tumor) ክፉኛ እየታመመ ይገኛል።
ለዚህም በአስቸኳይ ሕክምናን የማያገኝ ከሆነ በሽታዉ የመተንፈሻ ጡንቻዎችን በመጉዳት ሕይወቱን አደጋ ላይ ይጥላል፡፡ ሕክምናዉም ሀገር ዉስጥ ስለሌለ በአስቸኳይ ወደ ዉጪ ሀገር ሄዶ እንዲታከም የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ እና ኮምብርሄንሲቨ ሆስፒታል ሕክምና ቦርድ ወስኗል።
ለህክምናው ቢያንስ 1.5 ሚሊዬን ብር እንደሚያስፈልገዉ ተነግሮታል፡፡ ይህም ከቤተሰቡ አቅም በላይ ስለሆነ ሁላችውም የአቅማችሁን ትብብር እንድታደርጉ ይጠይቃል።
CBE፡ 1000205065478
Deginet Daniel Bassa
Dashen Bank፡ 5049110500011
Deginet Daniel Bassa
gofundme-👇👇👇👇👇
https://gofund.me/69abf8d1
+251949613179 ደግነት ዳንኤል
በተጨማሪም፦
0941047406 ሳምሶን መስቀሌ
0904761931 ናፓሊዮን ፈ/ሥላሴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
❤ t.me/tikvahethmagazine