በልጆቻችን ትምህርት ከደ/ር ሰለሞን በላይ ጋር ቀጣይ ቆይታ አድርገናል።
ምን ምን ሀሳቦች በውይይቱ ተነሱ፦
- ወላጆች ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት መላክ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤት ሄደው ልጃቸው በምን አይነት ሁኔታ እየተማረ እንደሚገኝ መጠየቅ አለባቸው።
- የወላጆች ኮሚቴ ዋና ሥራው ቁጥጥር አይደለም። ዋነኛ ተሳትፎ መሆን ያለበት የተሻለ የሥርዓተ ትምህርት እንዲኖርና ልጆች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ማስቻል ነው።
- በወላጅና በትምህርት ቤት መካከል ያለው ግንኙነት የሻጭና የገዢ መሆን የለበትም።
- ትምህርት በመማማር ሂደት ውስጥ 4 ነገሮች ለተማሪዎች መተላለፍ አለባቸው
1. እውቀት (Knowledge)
2. ክህሎት (Skill)
3. አመለካከት (Altitude)
4. ከሰው ጋር ያለ መስተጋብር (Human Interaction)
ለተማሪዎች ትምህርት ቤት ሲማሩት የቆዩትን ነገር መልሶ የቤት ሥራ እንዲሰሩ መደረግ የለበትም።
🎧 ሙሉ ውይይቱን ቢያደምጡ ያተርፉበታል።
✅️@TikvahethMagazine