ኪሊያን ምባፔ በፒኤስ ይቆያል !
ፈረንሳዊው የአመቱ የሊጉ ምርጥ ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ኮንትራቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለክለቡ በታማኝነት እንደሚጫወት በትላንትናው ዕለት አሳውቋል።
" ኮንትራቴን ማክበር እፈልጋለሁ " የሚለው ኪሊያን ምባፔ በቀጣይ ዓመት በፒኤስጂ ቤት እንደሚቆይ እና ቀሪ የአንድ ዓመት ውሉን ማክበር እንዳለበት አሳውቋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe