▪️||አንዳን ደጋፊዎች አታስቁኝ አባካችሁ 😂🙏
-ማድሪድን እንዴት ነው ምናልፈው እንደዚህ እየተጫወትን እያላችሁ ግር ግር ለምትፈጥሩ ይድረስልኝ ይሄ ፅሁፍ !
አንደኛ ነገር ማድሪድ እና ኤቨርተን የሚጫወቱት ጨዋታ ፍፁም የተለያየ ነው ! ማድሪድ ራሱ ጉዲሰንፖርክ ላይ ከአርሰናል የተሻለ ጨዋታ አይጫወትም ዛሬ በአርሰናል ቦታ ቢሆን ኖሮ።
ኤቨርተንተኖች አብዛኛውን ጊዜ ከTop 6 ቡድኖች ጋር ሲጫወቱ 0_0 ወይንም 1_0 ውጤቶች የተለመዱ ናቸው በቃ በትንሽ ጎሎች ነው ጨዋታዎች የሚጠናቀቁት። አሰልቺ እና ደባሪ ጌም መጫወታቸው ነው ኤቨርተኖች እስከዛሬ ከሊጉ ያልወረዱት።የዛሬው ውጤት ምንም አላስገረመኝም።ለምን የጠበቁት ስለነበር።
እመኑኝ ማክሰኞ ድንቁን አርሰናል በሚገባ ጠብቁት ማድሪድን ሚያፈራርሰውን አርሰናል አርቴታ ያሳያችኃል።አሁን ፕሪሚየር ሊጉ ላይ Top 4 ሆነን ማጠናቀቃችንን ብቻ ነው መጠበቅ ያለብን አለቀ የዛሬው ጨዋታ በዚሁ ተጠናቋል።እንደውንም ተጫዋች ስላልመቱብን የኤቨርተን ተጫዋቾች ማመስገን ነው ያለብን።
መልካም ምሽት 🙏
SHARE|
@ETHIO_ARSENAL