የምዕራፍ 3 Hybride(🟢Content 1ና 🟩Business 7): የBoard ጨዋታ⚽️
ትንሿ ሜዳ. . . አልፎም ቢዝነስ!. . . በTikTok ላይ የእግር ኳስ አፍቃሪውን ማህበረሰብ የሚስብ አሪፍ Vibe አለው!. . . ይህ የBoard ጨዋታ ሰዎችን Hook የማድረግ አቅሙ እጅግ ከፍተኛ ነው!. . . በቪዲዮው ሳቢነት ተከታይ ማፍራት ብቻ ሳይሆን. . . ቦርዱን በሀገር ውስጥ አምርቶ የመሸጥ ዕድል ይዞ ሊመጣ ይችላል!. . .ይዘቱ ውስጥ ምን አይነት ጭዌ ልንጠቀም እንችላለን?. . .እየተጫወትን በወግ መልክ ጠቃሚ መረጃ ማድረስ!. . .ግን ስለምን?. . .ስለኳስ!. . .ስለት/ት. . .ስለቤተሰብ!. . .ስለ ጓደኛ!. . .ስለ ፍቅር!. . .ስለ ፈለጋቹት!. . .or የኳስ ክለቦችን ወክለን መጫወት እንችላለን. . .ግን አብሯቹ የሚጫወት ቢያንስ አንድ ሰው ያስፈልጋል!. . .Couple ሆኖም ማቅረብ ይቻላል!
@true_feed