Forward from: Temu Bassa
ታዋቂዋ የ AfroPop እና AfroBeats ሙዚቃ አቀንቃኝዋ Yemi Alade ጥቅምት 15 ቀን፣ 2012 ዓ/ም በጊዮን ሆቴል ያበደ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማቅረብ ከሃገራችን ተወዳጅ እና ዝነኛ አቀንቃኞች ከሆኑት ከእነ ቤቲ ጂ፤ ያሬድ ነጉ፤ አስጌ ዴንዳሾ እና ታዋቂ ዲጄዎቻችን ጋር በመሆን ዝግጅቷን አጠናቅቃለች።
መግቢያ ትኬት በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች አዲስ አበባ የሚገኙ ሲሆን
መደበኛ መግቢያ 400 ብር
VIP መግቢያ ከእራት ጋር 1500 ብር ሲሆን
የእለቱ እለት በር ላይ ትኬት ለሚገዙ ሰዎች መደበኛውን በ500 ብር የምያገኙ ሲሆን VIP መግቢያ ከእራት ጋር ደግሞ 2000 ብር ያገኛሉ። ቀደም ብለው ትኬቱን በመያዝ ተጠቃሚ ይሁኑ።
10 መደበኛ ትኬቶችን በሽልማት መልክ በቻናሌ ስም ለናንተ ያዘጋጀው ሲሆን Share በማድረግ አብላጫ እይታ እና Like and Comments ለሚያገኙት ትኬቶቹን አስረክባለው።