TV Football HD / ፋት ቦል ኤች ዲ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


የFootball-Hd የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም🔊
💡 Yah sat 52.5 E
🌠Frq 11785 H 27500
🔐biss key 12340046ABCD0078

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ Play-off እጣ ድልድል ይፋ ሆኗል

ሪያል ማድሪድ ከ ማን ሲቲ
ብሬስት ከ ፒኤስጂ
ሞናኮ ከ ቤንፊካ
ፒኤስቪ ከ ጁቬንቱስ
ኤሲ ሚላን ከ ፌይኖርድ
ባየር ሙኒክ ከ ሴልቲክ
አታላንታ ከ ክለብ ብሩጅ

*ስማቸው ከፊት ያለው የመጀመሪያውን ጨዋታ በሜዳቸው ያደርጋሉ
*የጨዋታዎቹ ቀን እና ሰዓት በቀጣይ ቀናት ይታወቃል
*የመጀመሪያ ጨዋታዎች ማክሰኞ, የካቲት 4 እና ረቡዕ, የካቲት 5 ሲደረጉ የመልስ ጨዋታዎቹ ማክሰኞ, የካቲት 11 እና ረቡዕ, የካቲት 12

https://t.me/TV_VARISH
https://t.me/TV_VARISH


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
አርቲስት ማስተዋል ከፌዴሬሽኑ ሀላፊነት ተሰጣት !

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ማካሄዱ ይፋ ተደርጓል።

ጉባኤው ኢንጅነር ሀይለእየሱስ ፍስሀን የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንትነት አድርጎ መሾሙን አስታውቋል።

በተጨማሪም አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን ም/ፕሬዘዳትነት እንዲሁም አርቲስት ሀረገወይን አሰፋን አቃቤ ነዋይ ሆነው ተመርጠዋል።

ፌዴሬሽኑን ለቀጣይ አራት አመታት በስራ አስፈፃሚነት የሚመሩ ፕሬዘዳንቱን ጨምሮ 9 ስራ አስፈፃሚዎች በጉባኤተኛው መመረጣቸው ተገልጿል።

ምንጭ - የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

https://t.me/TV_VARISH
https://t.me/TV_VARISH


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
አሪፍ ዘፈን መስማት ከፈለጋቹ




Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት👑👑👇👇👇
https://youtu.be/p_pvEXRW0hc


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
ታሜ ሜዳልያውን ተረክቧል

https://t.me/TV_VARISH


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
በኦሎምፒክ 10 ሺህ ታሪክ ፈጣኑ ሰአት በተመዘገበበት ውድድር በሪሁ አረጋዊ የብር ሜዳልያ አግኝቷል።

አንበሳ!


Forward from: Victory Metal Artwork
𝙲𝚘𝚗𝚝𝚊𝚌𝚝 𝚞𝚜 𝚃𝚘 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛 | ለማዘዝ ያናግሩን
@victorycontact
𝟶𝟿𝟻𝟸𝟽𝟺𝟺𝟾𝟸𝟸


Forward from: Victory Metal Artwork
Size=1m*1m
1.5 ticknes=2150bir
2 mi ticknes=2650birr

𝙲𝚘𝚗𝚝𝚊𝚌𝚝 𝚞𝚜 𝚃𝚘 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛 | ለማዘዝ ያናግሩን
@victorycontact
𝟶𝟿𝟻𝟸𝟽𝟺𝟺𝟾𝟸𝟸


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
😯🥵0.08$ pre market ላይ የተደረገ
ሰው በማስጋባቹ ብቻ የሚከፍል ምርጥ ቦት😯
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=7-gztyugT3mzvPOP_4uHOQ


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
Today's hamster kombat combo


ናቾ ወደ አል ቃድሲያህ - Here We Go !

ናቾ በ 2 ዓመት ኮንትራት የሳውዲውን አል ቃድሲያህ ለመቀላቀል ተስማምቷል !

Fabrizio Romano

https://t.me/tv_footballhd


ማይክል ኦሊሴ ወደ ባየር ሙኒክ

Here we go!

[ Fabrizio Romano ]

https://t.me/tv_footballhd
https://t.me/tv_footballhd


🇩🇰 Like Father, like Son.

https://t.me/tv_footballhd


📅|| ልክ በዕዚች ዕለት ከ 38 አመታቶች በፊት ዲዬጎ ማራዶና መቼም አይረሴ የሆነውን ግብ አስቆጠረ።

𝐓𝐇𝐄 𝐇𝐀𝐍𝐃 𝐎𝐅 𝐆𝐎𝐃 ☝️

https://t.me/tv_footballhd


🚨 OFFICIAL: Poland have been eliminated from EURO 2024. 🇵🇱

https://t.me/tv_footballhd


ንጎሎ ካንቴ በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ በተከታታይ ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ ብቸኛ ተጫዋቾች መሆን ችሏል። 🔥

SHARE"

https://t.me/tv_footballhd
https://t.me/tv_footballhd


Forward from: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
Notcoin ✅ድጋሚ ገንዘብ ለመስጠት ቀላል ስራዎችን አዘጋጅቶል ቶሎ ጨርሶ ገንዘብ መውሰድ ይቻላል 👍

https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTMzODU2MDFfMzUwNA==


tap swap
ከ1 ወር በኋላ እንደሚከፍል ተረጋግጡዋል
ያልጀመራቹ አሁኑኑ የታችኛውን ሊንክ ነክታቹ ጀምሩ

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_2128539814 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift


Forward from: Victory Metal Artwork
Size=50cm*50cm
1mi thicknes =370birr
1.1 ticknes = 420birr
1.5 ticknes=500birr
2 mi ticknes=625birr

𝙲𝚘𝚗𝚝𝚊𝚌𝚝 𝚞𝚜 𝚃𝚘 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛 | ለማዘዝ ያናግሩን
@victorycontact
𝟶𝟿𝟻𝟸𝟽𝟺𝟺𝟾𝟸𝟸

20 last posts shown.