አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ክፍል ሶስት
ትምህርቱን ከመጀመራችን በፊት
@umer_comment_bot ላይ አስተያየታችሁን አስቀምጡልና።
Disadvantage of Artificial intelligence
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉዳቶች
1Increase Machine Dependent
እነርሱ ላይ ብቻ ጥገኛ እንሆናለን አንድን ነገር በራስ የማድረግ አቅማችን ይሞታል
#ለምሳሌ
Home Work Mathematics Calculations
ቢተሰጣቹ AI ሳይኖሩ በፊት በራሳችን አእምሮ አንብበን ለፍተን ጥረን የምንሰራው ሰዎች እነርሱ ከመጡ ቦሀላ ግን በእነርሱ እናስራለን የተሰጠንን እኔ ምን አለፍኝ አታገለኝ አጨናነቀኝ እያልን ያኔ አእምሮዋችን እየደከመ ይመጣል
የሰው አእምሮ smart የሚሆነው +የሚያድገው ስናሰራው Challge ስናደርግ ብቻ ነው
ስለዚህ በAI ብቻ ምናሰራ ከሆነ እነርሱ ላይ ጥገኛ እንሆናለን ከዛ ለትሽ ለ ትልቁ እነሱን እፈልጋለን በራስ የመስራት አቅማችን ፍላጎታችን ይሞታል የአእምሮዋችን IQውም ይቀንሳል ማለት ነው
Calculater ሳይኖር በፊት በምን ነበር ቁጥር calculate ምናደርገው (ምንደምረው,ምንቀንሰው,ምናበዛው ,ምናካፍለው) በአእምሮዋችን ነበር ምንም ያክል ከባድ ቢሆን calculationኑ አማራጭ የለንማ በአእምሮዋችን calculate ከማድረግ ውጪ
#አሁንስ
calculater ከመጣ ቦሀላስ ትንሽ የምትከብድ calculation ስናገኝ ዘለን ስልካችንን አውጥተን በ ካልኩሌተር እሰራለን አያቹ calculater ባልነበረ ግዜ በምንድን ነበር ምናደርገው በአእምሮዋችን ነበር አሁንግን በአእምሮ መስራት እየቀረ ነው calculater ስለ መጣ ሁሉንም በcalculater የምናደርግ ከሆነ አእምሮዋችን በራስ የመስራት አቅሙ ይደክማልማለት
አብዛኞቹ የ ዩኒቨርስቲ የ ኮሌጅ ኢለመንተሪ ተማሪዎች
calculater ላይ ጥገኛ ናቸው
2 Can't Think Out Of The Box
ይሄ ማለት እኛ ካዘናቸው ውጭ አይሰሩም እኛ ያልናቸውን ብቻ ዝም ብለው የተግብራሉ
#ለምሳሌ
አንድ AIይን የሆነ ሰውን አሳይታችሁ ሂድና ግደል ብትሉት ቀጥታ ሄዶ ይገላል ያን የታዘዘውን ሰዉ ለምንድ ነው ምገለው ? አንተስ ለምን እንድገድል አዘዝከኝ አይልም መግደል ጥሩ አይደለም ብለዉ ላዘዛቸው አይነግሩም
ሰው መግደል ወንጀል ነውም አይሉም እንደው ዝም ብለው ጥሩ ሆነ መጥፎ የታዘዝቱን ይተገብራሉ
3 No Feeling & No Emotion
ስሜት የላቸውም እንደ ሰዉ
AI ማሽን ናቸው በሰዉ የተሰሩ እና ስሜት እንዲኖራቸው ማድረግ ሰው እንደ መፍጠር ይቆጠራል የሰዉ ልጁ የፈለገ ቢመራመር ሰው የሚመስል እንጂ ሰዉ መፍጠር አይችል እና ስሜት የላቸው ስል(አያዝኑም,አያለቅሱም,አይደሰቱም,አይደብራቸው አይከፍቸውም ሌሎችም
#ለምሳሌ
የሆነ ሰው መንገድ ላይ መኪና ቢገጨው እና ባለ መኪናው ጥሎት ቢሄድ እናንተ ብታዩ መታቱ በባጃጅ or በመኪና ወደ ሆስፒታል ታደርሳላቹ ሰውየውን ለማዳን ለምን ስሜት ስላላቹ ስለምታዝኑ
በናተ ቦታ ግን AI ቢሆኑ በመኪና የተገጨውን አይረዳም ለምን ስሜት ስለ ሌላቸው ዝም ብለው ጥለው ያልፋሉ
ልሞት ነው እባክህ እርዳኝ ብትሉ አይሰማቹም እሱ ልመና ሰው ጋር ነዉ ሚሰራው ለነገሩ ሰዉ ጋርም መስራት እያቆመ ነዉ
4 High Cost
ከፍተኛ ወጪ
በክፍል 2 የ AI ጥቅም አይተናል በጣም ብዙ ነው አይደል እነሱን ጥቅም እዳናገኝ ከሚያረጉን እንቅፋቶች መሀል ገንዘብ አንዱ ነው AI ለመስራት በጣም ብዙ ነው ወጪው Hardware እና Software ለመስራት ብሩ እልፍ ነው በግለሰብ አይታሰብም በተለይ በማደግ ላይ ላሉ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገር ተውት አታስቡ ወደ ፊት ስናድግ እገኛለን
5 No Original Creativity
አዲስ ነገር በራሳቸው አይፈጥሩም
ማለትም #ለምሳሌ
የሰው ልጅ የሆነ ነገር ከሰራ ቦሀላ ለማሻሻል ያስባልመጀመሪያ በግር ከመሄድ ብሎ በ ሳይክል መሄድ ጀመረ ከዛ ሳይክል ትቶ ሞተር ሳይክ ከዛ መኪና ከዛ አውሮፕላን አያቹ የሰው ነገሮችን ለመቀየር ለማሻሻል ያስባል
AI ጋር ስንመጣ በራሳቸው መፍጠር ብሎ ነገር የለም አይችሉምም ሳይክል ብሰጡት እሱን ብቻ እየነዳ ይኖራል እንጂ መኪና ኮ ከ ሳይክል ይፈጥናል ብሎ ሳይክልሉን ትቶ መኪና ለምስራት አያስብም አይነሳም
6 AI Putting Us All Out of Work
AI እየበዙ ሲመጡ የሰውልጅ ስራ የመያዝ እድል ይቀነሳል
#ለምሳሌ
በፊት የመኪና ካንፓኒ ውስጥ አዲስ መኪና ሚገጣጣጥመት ሰዎች ነበሩ AI-robot ከመጡ ቦሀላ በሰዎችሁ ቦታ AI ገብተዋል ስራ እድል የ እያጠበብ ይገኛሉ የቻይና የመኪና ካንፓኒ ውስጥ አብዛኛው % የሚይዘው የሰው ሰራተኛ ሳይ AIዮች ናቸው ስለዚህ በፊትም ስራ ተፈልጎ የለም እነሱ ሲጨመሩ ጭራሽ ስራ መያዝ አዳጋች ነዉ
አሜሪካ ላይ ብዙ የከባድ የመኪና ሹፊር እያለቀሱ ይገኛሉ ለምን ካላቹ በ AI እየተተኩ ስራ እያጡ ስለ
በቅርብ ጊዜ በAI የሚተኩ የሥራዎችን ዝርዝር
1የቀዶ ጥገና ሐኪሞች
2ወታደሮች
3የቴሌማርኬተሮች
4የፋብሪካ ሠራተኞች የመሳሰሉት
7 May be They Can Bee Hacked
በሀከሮች ሀክ ሊደረጉ ይችላሉ
#ለምሳሌ
አንድ AI ሀክ ካደረግን እኛ ለሌላ ፐርበዝ አላማ መጠቀም እንችላለን like ባንክ ማዘረፍ ሰው ማስገደል መኪና መስረቅ ቦምብ ማፍንዳት ሌላም ብዙ ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ ህክ ከተደረጉ በ ሀከሩ ታዘው ማለት ነው
8 Out Of control
ከቁጥጥር ወጪ መሆን
AIይን የሚቆጣጠረው የሰው ልጅ ነው AI ራሳቸውን መምራት አይችሉ ሁሉንም ትእዛዝ ከ ሰው ከሰሪው ነው ሚቀበሉት እና ችግሩ ምንድ ነው System Or Programማቸው ከተበላሸ ከቁጥጥር ውጭ ሆነው ሰውን ሊያጠፉ ምን ሰውን በቻ አለም ሊያጠፉ ሊያተራምሱ ይችላሉ
Systemሙ ከተበላሸ ምን እንደሚያደርጉ ስለ ማያውቁ ሰዉን ሁሉ ደምስሰው አለምን ሊቆጣጠሩ ይችላሉ ያው ክስከዛ ከቆየለን እናያለን
በዚህ አጋጣሚ Terminater Dark Fate የሚለውን Movie ጋበዝኳቹሁ እዛላይ አለምን እና የፈጠሩዋቸውን ሰው አህፃን አዋቂ ሲገሉ አለምን ሲያምሱ ያሳያል
🦾 ማጠቃለያ
ውድ የቻነሌ ቤተሰቦች እንዳያቹት የጥቅማቸውን ያህል ጉዳታቸው ከባድና #በጣም አስፈሪ ነዉ ነገር ግን አብዛኛውን ችግር እንዲሰሩ የሚያደርጉት ሰዎች ናቸው ሲጀመር #አርቴፊሻል ኢትለጀንስ የተፈጠሩት ለጥሩ ነገር ብቻ ነው ሰውን ለማገዝ ለመርዳ ሰው ግን ልብ ክፉ ስለሆነ እነርሱን ለክፋት ይጠቀማል ስለዚህ አብዛኛው ችግር እንዲፍጠር ምክንያቶችቹ ሰዎች ናቸው ሮቦቶች ካልታዘዙ ምንም አያደርጉም ሰውንም አለምንም የሚያጠፉት ከሰዎች በሚታዘዙ ትእዛዝ ብቻና ብቻ ነዉ
አርቴፊሻል ኢትለጀንስ #ካየዋቸው እና ምርጥ ካልኩዋቸው የAIን ጥቅምና ጉዳት ከተማርኩባቸው ፊልም ውስጥ ለእንናተ ልጋብዛቹ
1 The Alpha-Test በ2020 የወጣ ፊልም ሲሆን AI ከቁጥጥር ውጭ ሆነዉ ሰዎችን ሲገሉ የሚያሳይ ፊልም ነው በጣም ተመችቾኛል ለኔ
2 I robot በ2004 የወጣ ታዋቂው Will Smith የሚሰራበት ፊልም
3 A X L በAugust 16, 2018 የወጣ ፊልም በአንድ አርቴፊሻል የሆነ ውሻ life ላይ የሚያተኩር ምርጥ ፊልም
4 The Adventure of A.R.l በ10 March 2020 የወጣ ፊልም
5 Out Of the Wire Januar