የቀላቲ ቢውቲ የብራንድ አምባሳደር ሁኜ በመሾሜ የተሰማኝን ክብር እየገለፅኩ ለቀጣይ ሁለት ዓመት የክብር አምባሳደር በመሆን ለቴሌቪዥን ፤ ለቢል ቦርድ እና ለማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ማስታወቂያዎች ለመስራት የብራንድ አምባሳደር በመሆን በትላንትናው እለት 08/04/2017 ከቀላቲ ቢዩቲ ጋር ተፈራርመናል
በ2008 ዓ.ም በአቶ ሮቤል የተመሠረተው ዋና መቀመጫውም በአዲስ አበባ ያደረገው ቀላቲ ቢዉቲ የተለያዩ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን በኦን ላይን በማዘዝ ለደንበኞች ባሉበት ስፍራ ለማድረስ የተመሠረተ ተቋም ነው።
እንደ አንድ ሙያዬን እንደምወድ የሙዚቃ ባለሙያ ለስራዬ ለዕለት ከለት ህይወቴ ምርጫ አድርጌ የምጠቀመውን ቀላቲ ቢውቲ ጋር ለመስራት እድሉን ስላገኘው በጣም እድለኛ ነኝ።
@kelati_beauty✅
@veronicaadaneofficial✅
@vr_fans