Walia tender ( ጨረታ )

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic

walia tender
የጨረታ ማስታወቂያዎችን በወጡበት ፍጥነት
በቴሌግራም/ድህረ ገፅ/ኢሜል በየእለቱ ይከታተሉ
contact us
@ibexsales
Call us 0942125616
0919415260
Website:- https://www.waliatender.com/

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter

🛎 እንደምን አመሻችሁ
በርካታ አዳዲስ የጨረታ ማስታወቂያዎች ዛሬ በድረገፃችን ተለጥፈዋል
https://www.waliatender.com/premium-tenders ላይ ይመልከቱ

በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ውስጥ የሚታወጁ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎችን ዋልያ ቴንደር ላይ ተመዝግበው በቀላሉ ያገኟቸዋል
ጨረታዎች በወጡበት ፍጥነት በቴሌግራም እንልክልዎታለን፣ በተጨማሪም በድረገፃችን www.waliatender.com እንዲሁም በዋልያ ቴንደር መተግበሪያ(አፕሊኬሽን) ያልተገደበ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ

የአባልነት ምዝገባ ክፍያም
የአመት 1999.99 ብር (ከታክስ በሃላ)ሲሆን በርካታ የክፍያ አማራጮችም አሉን
ለመመዝገብ waliatender.com/register ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን
በአካል ለመመዝገብ ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር F425 ያገኙናል

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፓሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የሳላይሽ-ኦሞ መንገድ ግንባታ ፕሮጀከት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ባዶ የአስፋልት በርሜሎች ባዶ የዘይት በርሜሎች እና የተለያየ አምፒር ያላቸው ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለጨረታው የበለጠ ዝርዝር በድረገፃችን ለይ በአካውንትዎ ገብተው ይመልከቱ (አዲስ ከሆኑ ይመዝገቡ) 
👇👇👇👇👇
https://waliatender.com/tender/445298

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Closes On: Jan 09, 2025
ስለጨረታው የበለጠ ዝርዝር በድረገፃችን ለይ በአካውንትዎ ገብተው ይመልከቱ (አዲስ ከሆኑ ይመዝገቡ)
👇👇👇👇👇
https://www.waliatender.com/tender/27502
ማሳሰቢያ:-የተሽከርካሪዎች ትክክለኛ ምስል አይደለም

🛎 እንደምን አመሻችሁ
በርካታ አዳዲስ የጨረታ ማስታወቂያዎች ዛሬ በድረገፃችን ተለጥፈዋል
https://www.waliatender.com/premium-tenders ላይ ይመልከቱ

በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ውስጥ የሚታወጁ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎችን ዋልያ ቴንደር ላይ ተመዝግበው በቀላሉ ያገኟቸዋል
ጨረታዎች በወጡበት ፍጥነት በቴሌግራም እንልክልዎታለን፣ በተጨማሪም በድረገፃችን www.waliatender.com እንዲሁም በዋልያ ቴንደር መተግበሪያ(አፕሊኬሽን) ያልተገደበ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ

የአባልነት ምዝገባ ክፍያም
የአመት 1999.99 ብር (ከታክስ በሃላ)ሲሆን በርካታ የክፍያ አማራጮችም አሉን
ለመመዝገብ waliatender.com/register ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን
በአካል ለመመዝገብ ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር F425 ያገኙናል

🛎 እንደምን አመሻችሁ
በርካታ አዳዲስ የጨረታ ማስታወቂያዎች ዛሬ በድረገፃችን ተለጥፈዋል
https://www.waliatender.com/premium-tenders ላይ ይመልከቱ

በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ውስጥ የሚታወጁ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎችን ዋልያ ቴንደር ላይ ተመዝግበው በቀላሉ ያገኟቸዋል
ጨረታዎች በወጡበት ፍጥነት በቴሌግራም እንልክልዎታለን፣ በተጨማሪም በድረገፃችን www.waliatender.com እንዲሁም በዋልያ ቴንደር መተግበሪያ(አፕሊኬሽን) ያልተገደበ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ

የአባልነት ምዝገባ ክፍያም
የአመት 1999.99 ብር (ከታክስ በሃላ)ሲሆን በርካታ የክፍያ አማራጮችም አሉን
ለመመዝገብ waliatender.com/register ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን
በአካል ለመመዝገብ ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር F425 ያገኙናል

በአማራ ብሄራዊ ከልል መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ ዘመናዊ ማፋሰሻ ቦይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

🔰የበለጠ መረጃ ለማግኘት በድረገጻችን በቀጣዩ ሊንክ አባል ክሆኑ በአካውንትዎ በመግባት አባል ካልሆኑ በድረገጻችን ተመዝግበው ማግኘት ትችላላችሁ    https://www.waliatender.com/premium-tenders/waliatender.com አባል ለመሆን (የጨረታ መረጃዎችን በየቀኑ ለማግኘት) ይሄንን ይንኩት ና ያሉበት ሆነው መምጣት ሳይጠበቅብዎት መመዝገብ ይችላሉ  www.waliatender.com/register  ወይም ቀጥሎ ባሉት ስልኮች ሙሉ ስም፣ ስልክና፣ ኢሜል በ SMS   ይላኩልን/ይደውሉልን  0942125616  0919415260

ማህበሩ ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች(Daewoo Lanos ፣ Toyota Yaris፣ Lifan 530 ፣Toyota Vitz፣Toyota Hilux፣Generator 64KW/80KV) በግል ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Closes On: Dec 21, 2024

ስለጨረታው የበለጠ ዝርዝር በድረገፃችን ለይ በአካውንትዎ ገብተው ይመልከቱ (አዲስ ከሆኑ ይመዝገቡ)
👇👇👇👇👇
https://www.waliatender.com/tender/579664

ማሳሰቢያ:-የተሽከርካሪዎች ትክክለኛ ምስል አይደለም

የይ/ዓለም ከተማ መጀ/ደ/ፍ/ቤት በመደበኛ በጀት በ05 ቀበሌ የይ ዓለም ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የውስጥ ሥራ የአጥር የጥበቃ ቤት የመጸዳጃ ቤትና ሻወር ቤት፣ 3 የችሎት ግንባታ እና የዋናው መ/ቤት ጥገና ስራ ፕሮጀከት ለማስገንባት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኮንትራክተሮችን ደረጃ 5-GC ብቻ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በድረገጻችን በቀጣዩ ሊንክ አባል ክሆኑ በአካውንትዎ በመግባት አባል ካልሆኑ በድረገጻችን ተመዝግበው ማግኘት ትችላላችሁ https://www.waliatender.com/premium-tenders/waliatender.com አባል ለመሆን (የጨረታ መረጃዎችን በየቀኑ ለማግኘት) ይሄንን ይንኩት ና ያሉበት ሆነው መምጣት ሳይጠበቅብዎት መመዝገብ ይችላሉ www.waliatender.com/register ወይም ቀጥሎ ባሉት ስልኮች ሙሉ ስም፣ ስልክና፣ ኢሜል በ SMS ይላኩልን/ይደውሉልን 0942125616 0919415260

የተሽከርካሪና ሞተር ሳይክል ሽያጭ ጨረታ

የልማት ድርጅቱ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Closes On: Dec 19, 2024

ስለጨረታው የበለጠ ዝርዝር በድረገፃችን ለይ በአካውንትዎ ገብተው ይመልከቱ (አዲስ ከሆኑ ይመዝገቡ)
👇👇👇👇👇
https://www.waliatender.com/tender/931788

ማሳሰቢያ:-የተሽከርካሪዎች ትክክለኛ ምስል አይደለም

በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መገልገያዎችን ተሽከርካሪ ማለትም፤ የሰርቪስ እና ጭነት አገልግሎት የሚሰጡ አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

https://waliatender.com/tender/315755

▪️የበለጠ መረጃ ለማግኘት በድረገጻችን በቀጣዩ ሊንክ አባል ክሆኑ በአካውንትዎ በመግባት አባል ካልሆኑ በድረገጻችን ተመዝግበው ማግኘት ትችላላችሁ 
👇👇 
https://www.waliatender.com/premium-tenders/

▪️የ waliatender.com አባል ለመሆን (የጨረታ መረጃዎችን በየቀኑ ለማግኘት) ይሄንን ይንኩት ና ያሉበት ሆነው መምጣት ሳይጠበቅብዎት መመዝገብ ይችላሉ 
www.waliatender.com/register 
ወይም ቀጥሎ ባሉት ስልኮች ሙሉ ስም፣ ስልክና፣ ኢሜል በ SMS   ይላኩልን/ይደውሉልን 
📲0942125616 
📲0919415260

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአዲስ አበባ 450 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ክልል ለሚገኘው ግልገል ጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የአሳንሰር (ሊፍት) አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በድረገጻችን በቀጣዩ ሊንክ አባል ክሆኑ በአካውንትዎ በመግባት አባል ካልሆኑ በድረገጻችን ተመዝግበው ማግኘት ትችላላችሁ    https://www.waliatender.com/premium-tenders/waliatender.com አባል ለመሆን (የጨረታ መረጃዎችን በየቀኑ ለማግኘት) ይሄንን ይንኩት ና ያሉበት ሆነው መምጣት ሳይጠበቅብዎት መመዝገብ ይችላሉ  www.waliatender.com/register  ወይም ቀጥሎ ባሉት ስልኮች ሙሉ ስም፣ ስልክና፣ ኢሜል በ SMS   ይላኩልን/ይደውሉልን  0942125616  0919415260

11 last posts shown.