Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ደብረ ብርሃን‼

የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች የመጓጓዣ አገልግሎት የሚሰጡ ሁለት በኤሌክትሪክ ኀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል።

አሚኮ እንደዘገበው በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶቹ በበላይነህ ክንዴ ግሩብ ደብረ ብርሃን የመኪና መገጣጠሚያ የተዘጋጁ ናቸው።

የተሽከርካሪ ኀይል መሙያ ማዕከላት ግንባታዎችንም ታሳቢ ያደረጉ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸውም ተብሏል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed




ከሂዝቦላህ ወደ እስራኤል የተተኮሰ ሚሳኤል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉዞን አስተጓጎለ።

የፍልስጤሙ ሐማስ ከአንድ ዓመት በፊት በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረው ጦርነት መቋጫ አላገኘም።

አድማሱን እያሰፋ የመጣው ይህ ጦርነት የእስራኤል ጦር ወደ ሊባኖስ በመግባት ከሂዝቦላህ ተዋጊዎች ጋር እየተዋጉ ናቸው።

በምድር እና አየር ላይ ጥቃቶች ታግዞ የቀጠለው ይህ ጦርነት እንዲቆም አሜሪካንን ጨምሮ በርካታ ሀገራት እና ተቋማት አሳስበዋል።

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል የተኩስ አቁም እንዲያደርጉ በሚል ወደ ቴልአቪቭ አቅንተዋል።

ሚንስትሩ በእስራኤል በስራ ላይ እያሉ ከሂዝቦላህ የተተኮሰ ሚሳኤል ወደ እስራኤል የአየር ክልል መግባቱን ተከትሎ የማስጠንቀቂያ ደወል ተደውሏል።

በዚህ ጊዜም አንቶኒ ብሊንከን እና ቡድናቸው ራሳቸውን ከሚሳኤል ጥቃት ለመጠበቅ መሸሸጊያ ሲፈልጉ ታይተዋል።

የእስራኤል ጦር ከሂዝቦላህ የተተኮሰውን ሚሳኤል አቅጣጫ አስቀይሮ በባዶ ቦታ እንዲያርፍ ያደረገ ቢሆንም የአንቶኒ ብሊከን ጉዞ ግን እንደተስተጓጎለ ጀሩሳሌም ፖስት ዘግቧል።

እንደ ዘገባው ከሆነ የሂዝቦላህ ሚሳኤል ሚንስትሩ ብሊንከን ወደ ኤርፖርት ሊጓዙ የነበራቸውን እቅድ እንዲያዘገዩ አስገድዷቸዋል።

እስራኦል ከሊባኖስ በተጨማሪ በጋዛ እያደረገች ያለችውን ጥቃት ያጠናከረች ሲሆን በተለይም ከሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር መገደል እና ከእስራኤል አዋጊ ኮለኔል መገደል በኋላ ከባድ ድብደባ እያካሄደች ትገኛለች።

አሜሪካ በበኩሏ እስራኤል በጋዛ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ በአንድ ወር ውስጥ ካላሻሻለች የጦር መሳሪያ ድጋፏን ልታቋርጥ እንደምትችል አስጠንቅቃለች ሲል አልዓይን አስነብቧል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


ሰበር ዜና ከዲምሲ ሪልስቴት ዲያስፖራ ብሎክ ተለቀቀ

  በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
■ስቱዲዮ
  56ካሬ
■ባለ አንድ መኝታ
69ካሬ=432,000ብር
77ካሬ=482,000ብር
■ባለ ሁለት መኝታ
99ካሬ=620,000ብር
■ባለ ሶስት መኝታ
118ካሬ=740,000ብር
139ካሬ=870,000ብር

ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት በ 0908886615 ይደውሉልን
@dmcrealestateplc


Inbox

ይህ በውስጥ የደረሰኝ ጥቆማ ነው


👆
የሚመለከተው አካል ችግሩን በመፍታት የድርሻችሁን ብትወጡ መልካም ነው

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


በደሴ ከተማ ገራዶ እና ሀይቅ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ190 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የቀረ አንድ እጣ ነበር ተሽጧል።ሌሎቹ ላይ ይሳተፉ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ላይ 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 2 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =190ሺህ

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 6 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 265 ሽህ እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 6ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ

👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ

👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሠረት ማውጫ የሚሆን ቁጠባ ያለው የግንባታ እቃ ያቀረበ 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =700ሺ

👉ሀይቅ 6 ወር የቆጠበ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ  = 300ሺ ብር

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼

0938411111
0937411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::


የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራ ሲቪል አቬሽን መከሰሱ ተሰምቷል።

ክሱ የ3.5ሚሊየን ዶላር ነው ተብሏል።

በአስመራ ፍ/ቤት የቀረበው ክስ 450 የመንገደኞች ሻንጣ ለጠፋበት 3 ሚሊየን ዶላር ተጠይቆበታል።

ከ20 ዓመታት በፊት ለአየር መንገዱ ለተሰጠ አገልግሎት 570ሺህ ዶላር በክሱ መቅረቡን የሰነድ ማስረጃዎቹ ያመለክታሉ።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


ተረጋግጧል‼

በዓለም ላይ ብዙ የተወራለትና በራሱ በቴሌግራም የሚደገፈው major ፕሮጀክት ወደ ገንዘብ ሊቀየር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል፣ያልጀመራችሁ እንዳትቆጩ፣ከስር ባለው ሊንክ ጀምሩ👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=507730493


አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0


አዲስ አበባ ነዳጅ የት ይገኛል? ለሚለው ጥያቄ የከተማው ንግድ ቢሮ የነዳጅ ማደያዎች እለታዊ የነዳጅ አቅርቦት መጠንን ይፋ ማድረግ ጀምሯል።

አሁን ላይ በከተማዋ 123 ማደያዎች ግልጋሎት እየሰጡ ነው ተብሏል።

ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል።

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


BRAND;  
🌹. kitchen power  🌹
for Bakery and kitchen equipments

😍. KITCHEN POWER  🤩

We provide full kitchen and bakery equipments
✔cafe
✔resturant
✔bakery
✔pastery
✔coffee shop
✔ice cream shop
✔hotels and more.......

All our equipments are KITCHEN POWER and SOUTH STAR brand.
0967528524
0967528527
0904031600
0911266026
0911200734
0911226092
Join  Telegram channel

https://t.me/kitchenpowerr


መርካቶ ሸማ ተራ እሳት ለማጥፋት እስከ 4 ሚሊየን ብር በእሳት አደጋ ሰራተኞች ጉቦ መጠየቃቸውን ከተጎጅዎች የደረሱ ጥቆማዎች ያመለክታሉ።

በወቅቱ ቀድመው በአንፑላንስ በቦታው የደረሱ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቃጠሎው እየተካሄደ የማጥፊያ መኪና መጥቶ ቆሞ ከማን ጋር ነው የምንነጋገረው በማለት ከባለ ንብረቶች ጋር ድርድር ማካሄዳቸውንና ተስማምተው ወደ ስራ መግባታቸውን ጠቁመዋል።

እሳቱ ያን ያክል ጉዳት አያደርስም ነበር ያሉት ተጎጅዎች ፖሊስ ቀድመው በአንፑላንስ የመጡ ሠራተኞችን እንዲመረምርላቸው ጠይቀዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ ስለአደጋው እንደገለፀው በመርካቶ እሳት አደጋ ወቅት:-

👉አደጋውን እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ 33 ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ ነው።

👉እሳት አደጋው በ7 ሰዎች ቀላል በ2ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት አድርሷል።

👉የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ ቡድን ጋር በመቀናጀት ምርመራ መጀመሩን ገልጧል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ


⭐️ቤቶን ወይም ሳሎንዎን ለማስዋብ አዳዲስ የTV STAND ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መተናል ⭐️

✨ በተመጣጣኝ ዋጋ
✨ ጠንካራ እና አስተማማኝ
✨ቲቪዎትን ከአደጋ የሚጠብቅ
✨ ስታንዳርዱን የጠበቀ TV Stand
⭐️ትራንስፖርትና ገጠማ በነፃ

በቀላሉ ቤቶን በአጭር ጊዜ ያሳምሩ

ከርሶ ሚጠበቀው መደወል ብቻ ነው እራሳችን ለክተን በራሳችን ትራንስፖርት እንገጥምሎታለን

ይደውሉልን 0941666664
ለበለጠ መረጃ የTikTok አካውንታችንን ይጎብኙ 👇👇
@world_interior_furniture?_t=8pxtvsmmoRq&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@world_interior_furniture?_t=8pxtvsmmoRq&_r=1


መልካም ዜና ተሰምቷል‼

ለሌባ መርዶ ቢሆንም ለስልክ ባለቤቶች መልካም ዜና ነው ተብሏል።

ጎግል የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አሳወቀ።

ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል

አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል።

እንደ አልዓይን ዘገባ ከሆነ ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡

ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


የራሱን ፍርድቤት ከፍቶ ሲሰራ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል።

በሀገረ ህንድ ጉጅራት ህንጻ ተከራይቶ “የጋንድሂንጋር ወረዳ ፍርድቤት” የከፈተው ሀሰተኛ ዳኛ ሞሪስ ክርስቲያን ይባላል።

ህጋዊ ጉዳዮችን እንዲያከናውን ምንም አይነት ፈቃድ የሌለው ክርስቲያን ጓደኞቹን ጠበቃ አድርጎ ቀጥሮ እንደነበር ኢንዲያን ታይምስ አስነብቧል።

የክርስቲያን ፍርድቤት ከ2019 ጀምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ አቤቱታዎችን ተቀብሎ ውሳኔ ሲያሳልፍ ቆይቷል።

አብዛኞቹ የተመለከታቸው ጉዳዮች ከመንግስት መሬት ጋር የተያያዙና ከፍተኛ ጉቦ የሚገኝባቸው ናቸው የተባለ ሲሆን፥ በመቶዎች በሚቆጠሩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ማሳለፉ ተነግሯል።
ሀሰተኛው ፍርድቤት ጉዳያቸውን ከሚመለከትላቸውና በፈለጉት መንገድ ከሚወስናላቸው ሰዎች ገንዘብ ሲቀበል መቆየቱ ነው የተዘገበው።

በአህመዳባድ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ጉዳይ ያሳለፈው ውሳኔ ግን የግለሰብ ፍርድቤቱ ከአምስት አመታት በኋላ እንዲጋለጥ አድርጎታል።

ከ11 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ መሬት ከማዛጋጃ ቤቱ ተነጥቆ ለከሳሾች እንዲተላለፍ ያሳለፈው ውሳኔ ይግባኝ ተጠይቆበት በከፍተኛ ፍርድቤት ሲታይ ነው ጥርጣሬው የጀመረው።

በተደረገው የማጣራት ስራም ፍርድቤቱ ምንም አይነት ፈቃድ በሌለው ዳኛ የተከፈተና ጠበቃ ተብለው የተቀጠሩትም የሞሪስ ክርስቲያን ጓደኞች መሆኑ ይደረስበታል።

የጉጅራት ከፍተኛ ፍርድቤት በግለሰቡ በተከፈተው ፍርድቤት የተላለፈውን ውሳኔ ሽሮ ሀሰተኛው ዳኛና ተባባሪዎቹ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አዟል።

በፈረንጆቹ 2007 በተመሳሳይ ድርጊት ለሶስት ወራት ታስሮ የነበረው ክርስቲያን አምስት አመት ሙሉ ፍርድቤት ከፍቶ ሲሰራ ሳይደረስበት መቆየቱ ግን በርካቶችን አስገርሟል።

ግለሰቡ “የአለማቀፉ ባር ካውንስል” አባል ነኝ፤ በህግ ዲግሪ አለኝ ቢልም የተባለው ምክርቤት የሌለ እና የትምህርት ማስረጃዎቹም ሀሰተኛ መሆናቸው ነው የተገለጸው።

ሀሰተኛው ዳኛ ሞሪስ ክርስቲያን “መልካም ሰዎች ወደ እስርቤት ይወረወራሉ፤ የሰዎችን ችግር በመፍታቴ ብቻ የእኔም እጣፈንታ እስርቤት ሆኗል” ብሏል።(አልዓይን)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed

15 last posts shown.