❤ያ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ)❤


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


All YOU WANT TO KNOW ABOUT ISLAM IS HERE JUST JOIN AND ENJOY🔥
⚡️GROUP👇👇
@ya_resulelah_saw
@ya_resulelah_saw
@ya_resulelah_saw
✍️For any comment👉 @faruqa7

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter




Remedan weta bilen ke selatachin ansenaga allah yitebken🤲


☀️💥💥 Eid Mubarak 💥💥💥


🥳🥳🥳 EID-MUBARAK🥳🥳🥳
🔠🔠🔠-🔠🔠🅱️🅰️🔠🔠🔠

📣 እንኩዋን ለ ታላቁ ለ ኢድ አል ፈጥር
በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

May this Eid bring you happiness, peace, and prosperity, and may all your prayers be answered.


🥺🥺💔


ረመዷን 29
>በረመዳን መልሰህ ያገኘኸውን የፊትህን ብርሃን አታጥፋው ለቀብር ጨለማ ይሆንሃል!🥰💫

@ya_muhammad_saw


ረመዷን 19
ያ አላህ ሁለንተናችን ሳይስተካከል፣ወንጀላችን ሳይማር፣ዒባዳችን ተቀባይነት ሳያገኝ፣ምኞታችን ሳይሞላ ከረመዳን የምንወጣ አታድርገን።
አሚን🤲

@ya_muhammad_saw




ወንድም እህቶቼ የሰራቹትን ያህል ወንጀል ብትሰሩ አላህ ምህረተ ሰፊ ነውና አይምረኝም ብላቹ ወንጀል ላይ አትቅሩ፣
በስንዝር ቅረቡኝ እኔ ደሞ በክንድ ያህል እቀርባችኋለው ያለን የአለማቱ ጌታ አላህ ነው ወደ አላህ እንመለስ❤️🫶

@ya_muhammad_saw


Fjr selat ❤️❤️


@ya_muhammad_saw


➡️ ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲ ብለዋል:-ስሁርን ተመገቡ ስሁር መመገብ በረከት አለበትና።

➡️አንዳንዶች አለን… ላለመነሳት ብለን ስሑር የማንበላ! ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በረካ አለበት እያሉን ከበረካው እንኳን ለማግኘት ተነስተን ቴምር እንኳን መቅመስ አለብን።

@ya_muhammad_saw


ረመዷን (8)

በረመዷን ሱሑር ከቀመሱ በኋላ የሱብሒን ሶላት መጠባበቅ ለብዙዎች እጅግ ከባድ ነው። ግን ሰዓቱ ወሳኝ የኢስቲግፋር፣ የዚክር እና የዱዓ ሰዓት ነው።

በረመዷን ከሱብሒ በኋላ የሚተኙት እንቅልፍ ሲበዛ ጣፋጭና አጓጊ ነው። ግን ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ ዚክር እያደረጉ ቁርኣን እየቀሩ ቁጭ ማለት ትልቅ ምንዳ አለው።

ረመዷን አንድ ወር ነው፣ ነገር ግን 8ቱ ቀናት ሳይታሰብ አልፈዋል በአግባቡ እንጠቀምበት አደራ ።
@ya_muhammad_saw


=ምላስ ላይ ቀላል
=ሚዛን የምትደፋ
=አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነች

1 ነገር አለች እሷም👇👇

ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ሱብሀነላሂል አዚም✨

@ya_muhammad_saw


#የመተዛዘን ወር ረመዷን

ከትንሳዔ መከራ ለመዳን…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ سَرَّهُ أَنْ يُنْجِيَهُ اللَّهُ مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ فَلْيُنَفِّسْ عَنْ مُعْسِرٍ، أَوْ يَضَعْ عَنْهُ﴾

“ከትንሳኤ መከራ አላህ ነፃ እንዲያወጣው የወደደ ሰው ያበደረውን ሰው እዳ ያቅልለት ወይም ሙሉ ለሙሉ ያንሳለት።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1563


#ረመዳን 3
አታስተውልምን የአላህን ተአምር ...
ሱብሀነከ ያ ረብ!!!ሶስተኛ ቀናችን ያዝን ...
በርግጥም የተቆጠሩ ቀናት ...
ስለዚህ ከኢባዳ እንዳንዘናጋ...
ምላሳችንም ላፍታ ከዚክር አይነጠል 🥰...

أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ ۚ فَمَن كَانَ مِنكُم مَّرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۚ وَعَلَى الَّذِينَ يُطِيقُونَهُ فِدْيَةٌ طَعَامُ مِسْكِينٍ ۖ فَمَن تَطَوَّعَ خَيْرًا فَهُوَ خَيْرٌ لَّهُ ۚ وَأَن تَصُومُوا خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)፡፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት፡፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው፡፡ (ቤዛን በመጨመር) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ (ፈቅዶ መጨመሩ) ለርሱ በላጭ ነው፡፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው፤ የምታውቁ ብትኾኑ (ትመርጡታላችሁ)፡፡
             [ሱረቱ በቀራህ 184]

አላህዬ ይሄን ረመዳን የፃማቸውን ምንዳ ከተቀበላቸው በዚም የጀነት ደረጃቸው  ከፍ ካለው፣በዱዐቸው ሀጃዎቻቸው ከሚሳካላቸው፣ ድልን ሁሉ ከሚያጣጥሙት ያርገን 🤲
            #ረመዳንን ለተቅዋ

@ya_muhammad_saw




ረመዷን ከምትወደው ምግብ የመራቅ ችሎታህ የሚታይበት ብቻ ሳይሆን ከአላህ የሚያቀርቡ ስራ የምትሰራበት ሀራምን የመራቅ አቅምህ የሚፈተንበትም ወር ነው።

@ya_muhammad_saw




ሰበር‼
======
✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 02, 2016 E.C. (March 11, 2024 G.C.) የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ!



✴️ 🌙 *عاجل* ..

*تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير*

*غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*





BREAKING NEWS: The Crescent of Ramadan 1445/2024 has been sighted in Saudi Arabia!

Subsequently, Ramadan 1445/2024 begins tomorrow, 11 March 2024

Taraweeh Prayers will begin in the Two Holy Mosques after Isha Prayers


አምላኬ ሆይ!

~በሰዎች መካከል አቆምከኝ፣ወዳንተ እንዳመላክትም ዕድል ሠጠኸኝ፣እኔም ስላንተ ተናገርኩ፤ ስለታላቅነትህም መሰከርኩ።  ሰዎችም በመልዕክትህ ላይ ታማኝ እንደሆንኩ አሰቡኝ፣አምነውኝም ወደኔ ቀረቡ፣እኔ ራሴን የማውቅ፣በራሴ የኢማን ሁኔታም የማፍር ሆኜ ሳለሁ ከኔ ብዙ ነገር ጠበቁ።

•ኢላሂ ...ከአሳሳቾች አታድርገኝ፤ በምላስ ወዳንተ  ከሚጠሩት በተግባር ግን ከዲን ከሚያርቁት አታድርገን፤ ለሌሎች መካሪ ራሴን ግን ዘንጊ አታድርገኝ።

ሰዎች ከሚያስቡኝ በላይ አድርገኝ። ከዕለት ወደ ዕለትም ብርታትና ፅናቱን ስጠኝ።
ጥሩ ሙስሊምና ጎበዝ አማኝ አድርገህ ግደለኝ። ከደጋጎች ጋርም ቀስቅሰኝ።

@ya_muhammad_saw

20 last posts shown.