Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


,,,,,,,🥀🥀ገጣሚው ያፈቀራትን ሴት መርሳት ባቃተው ሰዐት እንዲህ ሲል ገጠመ...🥀🥀


የመርሳት ችሎታዬን አንቺን እንዲረሳሽ አዘዝኩት...
እንደውም መርሳትን ረስቼ አንቺን ግን ልረሳሽ አልቻልኩም...

የሰከረ ሰው ስካሩ በእቅልፉ ይነሳለታል...
በፍቅር የሰከረ ሰው ግን እድሜ ልኩን እንደሰከረ ይኖራል።                                
             @yefeker_neger
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
,,,,,,📩 @Abdu_ke


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


🫀🫀እኔ ወድሻለሁ

እኔ ወድሻለሁ
ታስሮ እንደመፈታት
እንደጣኦስ ውበት
እንደዝሆን ብርታት
ዳዊትን ከጎልያድ
ደርቦ እንደመምታት፤

እኔ ወድሻለሁ
ጦም ውሎ እንደመጉረስ
ወልዶ እንደመታረስ
ቶምቦላ እንደመድረስ
ካላሙዲ ንብረት
ግማሽ እንደመውረስ፤

እኔ ወድሻለሁ

እንደመቅደስ እጣን
እንዳፍለኛ ስልጣን
እኔ ያንች ቡዳ
ያንች ልዝብ ሰይጣን።

    🔺🔻በዉቀቱ ስዩም🔻 🔹
      🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
             
   ❤️የፍቅር ነገር ❤️💠
   @abdu_ke 💠 💠

         ?


​​💌🌹😘

♥️➲ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ ነው እንጂ ማንም የማይሰማው
❣...........💚😘♥️............❣

♥️➲ፍቅር እንደ ጦርነት ነው ፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

❣❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤
አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
ማወቅ እፈልጋለ!!"❣

♥️➲አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን ፤
ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
እራሱን ነውና የከዳው!!

♥️➲ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።

,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@yefeker_neger
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
,,,,,,📩 @Abdu_ke


ፍቅር ፍቅር ብሎ ሰው ሁሉ ሲያወራ
ይመስለኝ ነበረ የማይሆን ፉከራ
ዛሬ ተራው ደርሶ ተያዘና ልቤ
ሀሳቤ ሆናለች ሰውራኝ ከቀልቤ
ደፍሬ አልነግራት አይኗ ያስፈራኛል
በፍቅርሽ ሰቀቀን ወስዶ ይጥለኛል
ደፍሬ አልነግራት ውስጤ እንቢ ይለኛል
እንዳትጎዳብክ ዝም በላት ይለኛል
ፍቅርሽ ከነከነኝ አፌም ማውራት ፈራ
ማፍቀሬን መናገር ሆኗል ከባድ ስራ
እስቲ ብርታት ሁኚኝ ልብሽን ላግኘው
ጎጆዬን ልስራበት በፍቅሬ ላክመው❤️

   @yefeker_neger


♡~ፍቅር ምንድነው?~♡

☞ተማሪ፡ - መምህር ፍቅር ምንድን ነው?

☞መምህር፡ - አሰብ አደረጉና ፍቅርን ለማስረዳት አንድ የቤት ስራ
ልስጥህ ዛሬ ከትምህርት መልስ ወደ አንድ የስንዴ እርሻ ቦታ ሂድ ከዛም
እርሻ ውስጥ መርጠህ ትልቅ የሆነውን ስንዴ ይዘህና ግን መጀመሪያ ከያዝክው ስንዴ የተሻለ ስታገኝ በእጅህ የያዝከውን ስንዴ መጣል አለብህ ተመልሰህ ማንሳት ክልክል ነው፡፡

☞ተማሪው፡- ወደ ስንዴው ማሳ ሄደ የመጀመሪያውን ስንዴ አነሳ ትንሽ
ሄድ ሲል ሌላ አገኘ አሁንም ሲፈልግ ሌላ አገኘ እንዲ እንዲ እያለ ሲጥል ሲያነሳ ቆይቶ በመሐል ቆም ብሎ ሲያስብ እስካሁን ሲያነሳቸው
በነበሩት ስንዴዎች መካከል ምንም ልዩነታቸው አልታይ አለው በከንቱ ጊዜውን ማቃጠሉ አናዶት ባዶ እጁን ወደ መምህሩ ተመለሰ፡፡

☞መምህር ፡ - ትልቁን ስንዴ አገኘህ

☞ተማሪ፡ - መምህር በከንቱ ነው ሳነሳ ስጥል የዋልኩት ሁሉም ስንዴዎች ያው ናቸው፡፡

☞መምህር፡ - ፍቅርም እንዲህ ነው በጅህ የያዝካትን መርጠህ ከያዝክ በኋላ ሌላ አዲስ ስታይ ታምርአለች አዲሶን ከያዝክ በኃላ ሌላ አዲስ ስታይ እሷም ታምር አለች አንተ የተውካትን ሌላ ይዞት ስታይ ያኔ በቁጭት ትቃጠላለህ ከመጀመሪያዎ የተለየ ሌላ ፍቅር ከአዲሷ አይዝህም::

"ፍቅር ማለት መጀመሪያ አይተህ ከወደድካት ጋር የሚሰማህ ስሜት ነው
ከዛ በኃላ የምታገኘው ፍቅር ሳይሆን ወረት ነው ፍቅር የሚይዝህ አንዴ ነው፡፡" በሚል መለሱለት፡፡

ህይወት ጉዞ ሲሆን ይህን ጉዞ ጣፋጭ የሚያደርገውና ትርጉም
የሚሰጠው ደግሞ ፍቅር ነው፡፡

🌹━━━✦◉●••┈❀┈┈••●◉✦━━ 🌹

@yefeker_neger

●✥-- @Abdu_ke --✥●

@yefeker_neger

💞የፍቅር ነገር ❤

┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉❖◉●••┈┈


​​​​​​ባይገርምሽ ቃል❤️
┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈

ባይገርምሽ ገና ወድሻለው😍

ባ ☞ ባገር አማን
አንቺን መርሳት❣
ይ ☞ ይሆንብኛልና
መጫወት በእሣት❣
ገ ☞ ገሀድ ይሁንልሽ
አረሳሽም ቃልይ❣
ር ☞ ርቀሺኝ እንኳን
ብቴጂ ካጠገቤ❣
ም ☞ ምንም ጊዜ
ቢሆን ያፈቅርሻል ልቤ❣
ሽ ☞ ሽምገላ አይደለም
❤️ቃልዬ በእውነት❣
ገ ☞ ገና እወድሻለው
እስካለው በህይወት❣
ና ☞ ናፍቆቴ ልሆንሽ
የልብ ትርታዬ❣
እ ☞ እንዴት ብዬ ልርሳሽ
ውዴ ፍቅርዬ❣
ወ ☞ ወደ ተሻለ ህይወት
የምሸጋገርብሽ❣
ድ ☞ ድቅድቁን ጨለማ
የምገፋብሽ❣
ሻ ☞ ሻማዬ አንቺው ነሽ
መተኪያዬም የለሽ❣
ለ ☞ ለኃይሉ ፍቅርሽ
ምርኮኛ ሆኛለው❣
ው ☞ ውዴ ፍቅርዬ❤️
ላልከዳሽ ምያለው
┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈



🌹━━━✦◉●••┈❀┈┈••●◉✦━━━ 🌹

@yefeker_neger

●✥-- @Abdu_ke --✥●

@yefeker_neger

💞የፍቅር ነገር ❤
┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉❖◉●••┈┈


Subscribe 🙏🙏🙏




Forward from: ❤ የፍቅር ነገር ❤
🌏💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️⚡️
🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ተአምር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡

🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌹🌹🌿
🌿🌿
🌿 🌿
🌿 🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿


🔴ማስጠንቀቂያ🔴
ልብ ድካም ካለብክ /ሽ እንዳይነኩ:


Forward from: ❤ የፍቅር ነገር ❤
ባጭሩ ራቁታም ለሆነች ሴት 1000 like በ 10 ደቂቃ ታገኛለች
ይቺን ለመሰለች እናትስ እስኪ ስንት like ታገኝ ይሆን🤔🤔🤔
የኔ ድሀ😭
ክፉ አይንካሽ እማማዬ😭😘😘




(አሳዛኝ ታሪክ)

አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል።

በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት
በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ
"አደረኩት የኔ ፍቅር🥰" አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች😔 ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው እሺ እወድሀለው"❤️
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

@yefeker_neger


#ልቤ
.
..ልቤ በቃላት ለማስቀመጥ በሚከብዱ ስሜቶች እንደተሞላ ልነግራት ብል አንደበቴ ተሳሰረ ገላጭ መስመር አጣ አፈቅርሻለሁ ወይ እወድሻለሁ ከማለት በዘለለ ሌላ ስያሜ መስጠት አቃተው! ..ዝም ብየ አቀፍኳት በሐይል እጆቼ ዉስጥ ደረቴ ላይ ያዝኳት ምናልባት ስሜቴ ትንሽ ዉል ቢላት..!😔

✍Daniel😑Mak


     ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,
                  •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
  
     @yefeker_neger    ,,,,,,📩 @Abdu_ke
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
     


💕🖤 ▪አፍቃሪ ይትረፈው▪ 🖤💕


በድህነቴ ወቅት ያቺን ሴት ሳፈቅር
ትዝ ይለኛል ያኔ ኪሴ ባዶ ነበር
መውደዴን ለመግለፅ ውብ ቃላት ደርድሬ
ላሳምናት ብጥር በአፍቃሪ ተግባሬ
አትምጣብኝ አለች አትድረስ ከበሬ
ነገሩ ልክ ናት እኔ አልፈርድባትም
ኪሴ ከጎደለ ፍቅረኛ አልሆናትም
የተትረፈረፈ ከሌለኝ እንጀራ
ሀብቴ ካልዘነበ ላፍታ ሳያባራ
ተቸግራ ልትኖር ልትልስ ፍቅፋቂ
ሴት ወደኔ አትመጣም ለሷ ነኝ ውዳቂ
ቅዳሜን ጠብቄ ክለብ ካልወሰድኳት
ሪዞርት ለሪዞርት ካላንሸራሸርኳት
በስጦታ ብዛት ካላጨናነኳት
እንዲሁ በባዶ አፈቀርኩሽ ብላት
በሉ እስቲ ፍረዱ ምን ፍቅረኛ ሆንኳት
እና ስነግራችሁ ያየሁትን እውነት
አፈቀርኩኝ ያለ ፍቅሩን እንዳያጣት
አስንቆ ሳይጥለው ያ ክፉ ድህነት
ፍቅር እቃ ሆኖ ገንዘብ ከሸመተው
ኪሱ ከቶ አይጉደል አፍቃሪ ይትረፈው
     
✍Barmura


    ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,
                  •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
  
     @yefeker_neger    ,,,,,,📩 @Abdu_ke
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
     


❤️💙 አሁን ስንት ገባሽ

💖አፍቅሬሽ❤️ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ
አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ
እድሜ ላንቺ ውዴ አሁን ብር ይዣለው
አሁን ስንት ገባሽ ይሀው ልገዛሽ ነው😂

Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ

@yefeker_neger


​​እሱን ተይው ..... 🤦‍♀

ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
   
      አይሆንሽም እሱን ተይው
      አትድከሚ ላታገኚው
      ማፍቀርሽን እያወቀ
      በፍቅራችሁ ካልፀደቀ

በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏


     ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,
                  •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
  
     @yefeker_neger   ,,,,,,📩 @Abdu_ke
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
     


🤔አትገረም……

😭አትዘን ወንድሜ!
ነግሬክ ነበረ እኔ አስቀድሜ

🤥አደናቅፎክ ብትወድቅ፤
ባጭሮክ ብትደማ፤
በማንም አትዘን ማንንም አትማ
መንገድ ሁሉ እንቅፋት
በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጂ መውደቅ
ብርቅ አይደለም🤫😇😊።

,,,,,,,,,,,,🌹❣️🌹❣️🌹❣️,,,,,,,,,,,
•═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•

@yefeker_neger ,,,,,,📩 @Abdu_ke


ካልመጣህ💔

ባትመጣም ቅጠረኝ
ሺ ጊዜ ልገተር
ፀሀይ ቆማ ትቅር
ብርሀንም ይፈር
ጨለማ ያሸንፍ

የሰዉ ልጅ ከርታታ
እንደቆመ ይቅር
አንተ 'ስክትመጣ
የፈካዉ ይገርጣ

ግሳንግሳም አለም
የምትመካበት ቴክኖሎጂም ይክተም

ብቻ አንተ እስክትመጣ
ደርቆ መቅረት ይሁን የዚች ዓለም እጣ።

ብልህ ደስ ባለኝ
ጅል ሆኖ ባስቀረኝ

                        የኔ ተናፋቂ................

አንተ ብትመጣም
አንተ ባትመጣም
ደግሞ ብትቀርም
እኔ እንደዉ ለሴኮንድ አንተን አልጠብቅም።

ስለ ፍቅር ብለዉ የቆሙ አዉቃለሁ
ባትመጪም ቅጠሪኝ ሲሉም ሰምቻለሁ
ደግሞም ሲጠብቁ በአይኔ አይቻለሁ

ከዚ ሁሉ መሀል እኔ የተረዳሁት
አፍቃሪዉን ሳይሆን አጠባበቁን ነዉ እነሱ የወደዱት።

አረ እንደዉም ዉዴ..............

በመጠበቅ ብዛት ስሙ የገነነዉ
እሷኑ ቢያሳዩት
       እየጠበቃት ነዉ።

ታዲያ ለምን ብዬ
ብትመጣም ባትመጣም ለምረሳህ ነገር
ሴኮንድ አልጠብቅህ ጥቅር ብለህ ብትቀር።

በትዝታ ወልዴ


     ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,
                  •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
  
     @yefeker_neger    ,,,,,,📩 @Abdu_ke
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
     

20 last posts shown.