የኛ profilep😍™️


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Quotes


owner @fi_ro_a

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Quotes
Statistics
Posts filter


ስጠብቅክ  ነበር ....

ፍጥጥ ትኩር ብዬ ፣ ዓይኖቼን ተክዬ
በቀጠሮ ተስፋ ፣ ልቤን አንጠልጥዬ

ጣቶቼን ቀስሬ ፣ ዳታዬን አብርቼ
ስጠብቅክ ነበር ፣ ኦንላይን ገብቼ

ብትቀር ጊዜ ...

ሀይ ያሉኝን ሁሉ ፣ ባይ ብዬ መለስኩኝ
ባንተ ተናድቼ ፣ በነሱ አበረድኩኝ 😁😁

ወዲያው ከመቅፅበት  ፣ ዳታዬን አጥፍቼ
ታሪኬን አፅድቼ ፣ ስልኬንም ዘግቼ
      @yegna_pp
ሳስብህ አምሽቼ ፣ ደግም ላልም ተኛሁ
መልክቴ ይድረስህ፣ ውብ ሌሊት ተመኘሁ❤️❤️

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ንቃችሁ እለፏቸው!
አንድ ሰው ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሟችሁ፣ ቢንቋችሁ
ንቃችሁ እለፏቸው ምክነያቱም አዕምሯቸው የሞላው በስድብ፣ በሀሜት፣ በንቀት ስለሆነ ያላቸውን እየሰጡ ነው። እናንተም ውስጣችሁ ያለውን ሰላም፣ ትህትናና አክብሮት በመስጠት አሳዩዋቸው።

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!

''ብርሀናማ ዘመን ለእናንተ''

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


መውደቅን ያላየ መነሳትን አያውቅም፤
ጨለማን ያላየ ብርሀንን አያደንቅም፤
መራብን ያላየ ሲመገብ አያመሰግንም ፤
መጠላት ያልደረሰበት መወደድን አያውቅም ፤
ጦርነት ያልገጠመው የሠላም ምንነት አይገባውም፤

በእጃችን ያለውን በደምብ እንመልከት!

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!

''ብርሀናማ ዘመን ለእናንተ''

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


በህይወትህ ማዳበር ያለብህ ስድስት ነገሮች ፦

1, ከመፀለይህ በፊት ➾ ፀሎትህ እንደሚሰማ እመን
2, ከማውራትህ በፊት ➾ አድምጥ
3, ከመፃፍህ በፊት ➾ አስብ
4, ብር ከማጥፋትህ በፊት ➾ ብር መያዝ ጀምር
5, ተስፋ ከመቁረጥህ በፊት ➾ እስከመጨረሻው ድረስ ሞክር
6, ከመሞትህ በፊት ➾ ዓላማህን አሳካ

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


       ❤️🩵❤️🩵❤️🩵
           ማነው የተረዳኝ

ማነው የተረዳኝ የገባው ስሜቴ
እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ።
ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ
አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ።
እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ
ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ።
እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው
የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው
መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው
ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው
ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው
የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው?
እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ
እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ
ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ
ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ።
አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው
አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው
እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው።
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
.  LIKE ማንን ገደለ 👍 አድርጉ😒😂

    


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


❤️‍🔥እውነት ናፍቀኸኛል😢

ይዤህ ጥፍት ብል እሩቅ ካለ ቦታ
ሰው ከሌለበት እኔና አንተ ብቻ❤️
ደረትህ ላይ ተኝቼ ክንድህን ብንተራሰው
ትንፋሽህን ተንፍሼ አይንህን እያየው
አለምን ብንተዋት ጊዜን አቁመነው 🤗
ቢያሻን እየበላን
ሲያሻን እየጠጣን
ያሻንን አድርገን
በርቀት በቦታ
በሰዉ ጫጫታ
የተፈተነውን ይህን  ፍቅራችንን
ምናለ ብንክሰው ?😟
ጆሮ ዳባ አልብሰን ልባችንን ብቻ ብናስተናግደው
@kmemuwaaa
የፍቅራችንን ጥግ ኖረን ብንኖረው
እንኳንስ እና ሰዉ እንኳንስ ጨረቃ🌝
ይቀናብን ነበር ምንተኛበት ሶፋ😊



🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀
አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌
ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇
እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗
እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺
በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍
ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂
ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️
በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊
በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚
ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣
ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


#ልብ_በል...👇

♡ የሆነ ሰዉ መልእክት ልከህለት ካልመለሰልህ ለምን አልመለሰልኝም ብለህ ሌላ አተካራ ዉስጥ አትግባ፡፡ በግድ የሆነ ጓደኝነትና የፍቅር ግንኙነት የትም አይደርስም።

⇨ ለነገሮች ትንተና አትስጥ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ሰአት ብቻ እንጂ ስለእያንዳንዱ ነገር ገለፃ የምታደርግ ከሆነ እራስህን ታደክማለህ
ሰዎችን መቼም ቢሆን ለመለወጥ አትነሳ፡፡ ማንም ቢሆን ላንተ ብሎ እራሱን አይቀይርም፡፡ ሲጋራ የሚያጨስን ሰዉ 'አታጭስ' ስላልከዉ ማጨሱን አያቆምም ይልቅስ ለምን ማጨስ እንደማያስፈልገዉ የሚረዳበትን ፍንጭ አሳየዉ...እምቢ ካለ አፈግፍግ

⇨ ከራስህና ከሚቀርቡህ ሰዎች ምረጥ ብትባል እራስህን ምረጥ፡፡ ይሄ እራስ ወዳድ መሆን ሳይሆን በከባዱ የህይወትህ ሰአት የራስ ማንነትህ ከሌሎቹ በተለየ መንገድ እንዴት እንዳሳለፈ ያዉቀዋል

⇨ አንተ ጋር ብቻ ያለ ፍቅር ከምትወደዉ ሰዉ ዉስጥ ከሌለ እራስህን እያጎሳቆልክ ነዉና አሁኑኑ አቁም
የመጥፎ ባህሪ ድግግሞሽ የህይወት መርዝ ነዉ
ለማንም ቢሆን እራስህን ግልጥልጥ አድርገህ አታሳይ ምክንያቱም 90 ፐርሰንት የሚሆነዉ ሰዉ ማንነትህን እስከጥጉ ካወቀ በደካማዉ ጎንህ መጫወት ይጀምራል

⇨ ሰዎች እንደሚወዱህ ቢነግሩህና ጥሩ ለመሆን ብትሞክርም አንተ ላይ መፍረዳቸዉን አያቆሙም

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ምንጬ ነሽ የደስታዬ
ሳቄ ነሽ የኔ ፈገግታዬ
ኩራቴ ነሽ መመክያዬ
ፍቅርኮ ነሽ ስጦታዬ
ዉቤቴ ነሽ ሸማዬ
እወድሻለዉ አለኝታዬ
ኑሪልኝ ለኔ አበባዬ
አፈቅርሻለዉ ጽጌረዳዬ
ጣፋጬኮ ነሽ ጣዝማዬ
ትናፍቅኛለሽ ሁለመናዬ
ያላንች አልችልም ተናፋቅዬ
አይነ ተርቦሻል ከረሜላዬ
ነይልኝ በሞቴ ጥላ ከለላዬ
ናፍቆት ብሶብኛል ወለላዬ
እንዳልጎዳብሽ ፍቅረኛዬ
መተሽ ድረሽልኝ ከበሽታዬ
እፈወሳለዉኝ ስትመጭ ከጣራዬ

አፈቅርሻለሁ ❤️‍🩹

  
#የኔ_ማር

           

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


#ናፍቀሽኛል_ብዬ

ናፍቀሽኛል ብዬ ለመጮህ አልወጣ
ሰውም ቢያፌዝ እንጅ አንችን ይዞ አይመጣ
ናፍቀሽኛል ብዬ እኔም ግጥም አልፅፍ
ምን ቤቱን ቢመታ ህመም አያሳልፍ
ናፍቀሽኛል ብዬ ከአንቺ ዘንድ አልደርስም
ከፊትሽ የመቆም ድፍረቱም የለኝም
ናፍቀሽኛል ብዬ እምባም አይወርደኝም
ያንችን ሲያስነባ አይቷል ዓይኔም እሽ አይለኝም

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


❤️💞💕💕💓💓💘
አይኖችሽ
ለማየት ሚያሳሱ የሚያሸማቅቁ
ከርቀት እይታ ልብን የሚሰርቁ
ሰዎችን በሙሉ አጀብ የሚያስብሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው በጣም የተኳሉ
በሰው ሰራሽ ሳይሆን ባምላክ የተሳሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው አግራሞት የጫሩ
አቤት ለወደደሽ በፍቅር ለያዘሽ
እቅፍ ድግፍ አርጎ አንቺን ለወደደሽ
የፍቅር ስኬት ነሽ የንየዋ መቀረት
ወድጄሽ ነው ለካ***
የፀሀይ ብልጭታ ጮራው ተሥፈንጥቆ
የከተማው ውበት በጣም አምሮ ደምቆ
ንፁህ በሆነ አየር መንፈሴ እየረካ
ውሥጤ ሚረበሸው ወድጄሽ ነው ለካ
ስለ ተመቸኝ ብቻ
❤️💞💕💕


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


🥀🥀🥀ልሳምሽ🥀🥀🥀🥀🥀


ያንቺ የመልክ ቁልፍ ከናፈርሽ ውብ ነው
አንቺን ባየሁ ቁጥር ብስማት እላለው
መሳም ትችያለሽ
ሰውን ከምኞት ህልም ታነቂያለሽ
አይ አይመስለኝም
ስመሽ አታነቂም አንቺ
በዚ ውብ ከናፈር ትገያለሽ እንጂ
ግራ ተጋባሁኝ የቱ ነው እውነቱ
አንዴ እሺ በይኝ ልበል የታባቱ
የታባቱ የማር ጣእም መሳይ ከንፈር
የትናቱ የፅድቅ መንገድ የገነት በር
አይሽ አይደል ከንፈርሽን እያሰብኩኝ
ሺ ወጣሁኝ ሺ ወረድኩኝ
እንዴት ይሁን በየት በኩል ብዙ አሰብኩኝ
ከንፈርሽ ጋር እሩብ ሳልደርስ በ ምእናብ ደከምኩኝ
መላ በይኝ እሺ በይኝ
ወደ ጉንሽ ሳቢኝ ና አንዴ ሳሚኝ
ህልም መሳይ የደስታ አለም ብዙ ሀሳብ
አይገርምም ግን ይሄ ሁሉ ባንድ መሳም
አንዴ ስመሽ ይሄንን ሁሉ ካስባልሺኝ
ብትደግሚማ ሰላም ሀገር ላይ አሳበድሺኝ
ይሁን ልበድ ልባል በሽተኛ
ከንፈርሽ መዳኒት ተስሜ ልተኛ

      


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው"😍❤️

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ፎንቃ ይዞኛል fam 😍

እውነት በጣም ናፍቀሺኛል.... ግን ምን ያህል እንደናፈቅሺኝ ልታውቂ አትችይም ......ምክንያቱም አላሳየዉሽም ....የማላሳይሽ ስለማላገኝሽ ነው ......የማላገኝሽ ደሞ እሩቅ ሆነሽ አይደለም ..... ብቻ ግን ምታውቂበት እድል ባይኖርሽም እንኳን እንድታውቂ ምፈልገው በጣም እንደናፈቅሺኝ እና እንደ ምታስፈልጊኝ ነው::😢😢😢

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ካወኳቸው ሁሉ ልቤ አንችኑ መርጧል
ማንነትሽ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላ ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንቺ ውጭ ከቶውን ላሄዱ
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
ከንግዲ ለኔ ጎን ያለሽው አንቺ ነሽ

ብዬ ምፅፍልሽ የኔ ሴት ወዴት ነሽ🤔


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


‍ ❤️ይድረስ ለ ፍቅሬ....

ኑሮ እንዴት ይዞሻል እንዴት ነሽ ፍቅሬ
ይመስገን ደህና ነኝ አታስቢ ለኔ
.........ይልቅስ ፍቅሬ
ወጣትነት አልፎ እርጅና ሳይመጣ
ከቻልሽ ነይልኝ ከልሆነ እኔ ልምጣ
ግን ምትመጭ ከሆነ መንገድ ሳትጀምሪ
ማንነቴን ሰምተሽ ከቀረሽም ቅሪ
ወደኔ ለመምጣት ሀሳብ ስትሰንቂ
የሞላ ቪላ ቤት ፎቅ እንዳጠብቂ
ጥሪትም የለኝም ወርሸ የማወርስሽ
ቤት ማጀቴ ባዶ ጮማ እንዳልጎርስሽ
ልብሴም ድሪቶ ነው ፊቴም ውበት የለው
ልቤም የእባ ናዳ ክህደት ያቆሰለው
ግን ይሄን ሁሉ አይተሽ መፀየፍ ሳይረታሽ
ንፁህ ልቤ ገዝቶሽ ወደኔ ከመጣሽ
እጠብቅሻለሁ በደስታ ፈንጥዠ
በሰባራው ልቤ ንፁህ ፍቅር ይዠ።

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


አንድ ቀን ለአንተ ስላለኝ ስሜት ፣ ፍቅር እና ሀሳብ ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ታዉቃለህ... ግን ሁሉ ነገር ከረፈደ ይሆናል!
    🙏🙏pls react and share➢➢

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


አንድ ቀን ለአንቺ ስላለኝ ስሜት ፣ ፍቅር እና ሀሳብ ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ታዉቅያለሽ... ግን ሁሉ ነገር ከረፈደ ይሆናል!
🙏🙏pls react and share➢➢

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


Pls join our discussion group
https://t.me/+xb5svkakedg0NjM8

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ከጨለመ አይደል...
          ኩራዝ ትዝ ሚልህ
መሸት ሲል አይደል...
     የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ
ሲበርድህም አይደል...
          ፀሀይ ምትናፍቀው
     [እንግዲህ እሷንም]
ያጣሃት እለት ነው...
       ፍቅሯን እምታውቀው


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯

20 last posts shown.