የሱ ግጥም 🥰🥰🥰


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: TelegramChannel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics
Posts filter
ሴት ትዕግስተኛ ናት ሴት ቻይ ናት
ግን...
ሴት ልጅ የውሳኔም ሰው ናት
ያልበጃትን ጥላ የምትሄድ ጨካኝ ናት
የጎረበጣትን ነገር ረግጦ መሄድን ታውቅበታለች
ሴት ዝም ይህች ስዓት ስላላወቀች አይደለም
ስለበቃት ነው!!!!!
የሴት ልጅ የመጨረሻ ውሳኔዋ ንቆ ዝም ብሎ ማለፍ ነው

@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem


አዲሷ ፍቅረኛዬ ለሊት 9 ሰዓት ደውላ ምነው ስላት..

      አይ መጥፎ ህልም እያየህ ከሆነ
                  ላቋርጥህ ብዬ ነው

🤣🤣🤭


@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem


ፍቅርሽ ካልጠቀመኝ  ይዞት  ይሂድ ጦሴን
ውበት እንደሆነ አይቀርም መርገፉ
አቦ እናቴ ሴት  ናት አታናግሪኝ ክፉ

@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem


ላለመጨቃጨቅ ብዬ "ትክክል ነሽ" አልኳት😊

እንዴት ትክክል እንደሆንኩ አስረዳኝ ብላ ሌላ ጭቅጭቅ 🤣😥


@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem


አንገትሽ ጉማሬ....😅
ግንባርሽ የበሬ....🤣

ቀለምሽ የመጥበሻ....😝
ቂጥሽ ማንከሽከሻ....🤪
ፈጣሪ ያሳየኝ....🙆‍♂️

ያንቺን መጨረሻ....😄

ሚስትየው ላንቺ ነው😫😂😂😂

@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem 🖋


የዘንድሮ ሚስት ባሏን ከልቧ የምታዳምጠዉ

ባሏ ከሌላ ሴት ጋር ስልክ ሲያወራ ብቻ ነዉ

     😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

@yesu_poem 🖋
             @yesu_poem 🖋
     @yesu_poem 🖋


ቅምጥል አፍቅሬ

ቅምጥል አፍቅሬ ለርሷ ተቸግሬ

ኩሽና እንዳትገባ ከአልጋ እንዳትነሳ

ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ አስቤላት ለሷ

የእንጀራ ጠርዝ ጣትዋን እንዳይቆርጣት ብዬ

አጉራሽ ቀጠርኩላት አሳቢ መስዬ

ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት

ይማርሽ የምትል ገረድ ቀጠርኩላት

የሞልቃቃ ነገር መጨረሻው አያምር

ልቦናዬን አይታ አለችብኝ ቅብርር

ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ውስጤን ስላየችው

ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችውኀ


@yesu_poem 🖋
@yesu_poem 🖋
@yesu_poem 🖋

9 last posts shown.