የጤና ወግ - የጤና መረጃ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Medicine


ይህ የጤና ወግ ነው።
Yetenaweg.com
ስለ ጤንነታችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን መረጃ የምታገኙበት ፣ በህክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጅ የመረጃ ምንጭ ነው።
ሁልግዜም ከሀኪማችሁ ተማከሩ፣ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ የኛን ድረ ገፅ ጎብኙ።
በጥናት የተደገፈ መረጃ ብቻ እናቀርባለን።
የጤና ወግ ቀጥተኛ ህክምና አይሰጥም። ሰለ መድሀኒትዎ ወይም ህክምናዎ ጥያቄ ካለዎት ሀኪምዎን እንዲያናግሩ እንመክርዎታለን።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Medicine
Statistics
Posts filter


📚የጤና ወግ በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭትየመማር እክል✨ በሚል ርዕስ በምናደርገው ውይይት ይቀላቀሉን።

🗣እንግዶቻችን:
👉ተባባሪ ኘሮፌሰር አበባየሁ መሰለ (የፋና የተግባቦት እና የመሰረታዊ ትምህርት ድጋፍ መስጫ የበጎ አድራጎት ማህበር መስራች እና ስራ አስኪያጅ)

👉አቶ ያፌት ከፈለኝ (የአብርሆት ሳይኮቴራፒ ማዕከል መስራች)

📒የመማር እክሎች የማሰብ ችሎታ ወይም ጥረት ማነስን የሚያመለክቱ አይደሉም።

የበለጠ ለመረዳት ውይይቱን በቀጥታ ይከታተሉ!

🗓እሁድ ሚያዚያ 13 2016

⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)


💥ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yetenaweg?livestream

👉የውይይት ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh


ስለ መማር ክህሎት እክል ያውቃሉ?
Poll
  •   አዎ አውቃለው
  •   አይ ሰምቼ አላውቅም
  •   ሲባል እሰማለው
105 votes


👉የቤተሰብ እቅድ ግለሰቦችና ጥንዶች የሚፈለጉትን የልጆች ቁጥር እንዲሁም የሚወልዱበትን ጊዜ ለመወሰን የሚያስችል መንገድ ነው ።

👉እርግዝናን መከላከል በፈቃደኝነት የሚደረግ ሲሆን ውጤታማ እና በቀላሉ ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም እርግዝናን ለማዘግየት ወይም ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት ይጠቅማል፡፡

👉ስለእርግዝና መከላከያዎች የበለጠ መረጃ ለማግኘት ይህንን ፅሁፍ ያንብቡ።👇

https://yetenaweg.com/%e1%8b%a8%e1%89%a4%e1%89%b0%e1%88%b0%e1%89%a5-%e1%8a%a5%e1%89%85%e1%8b%b5-%e1%8a%a5%e1%8a%93-%e1%8b%a8%e1%8b%88%e1%88%8a%e1%8b%b5-%e1%88%98%e1%8a%a8%e1%88%8b%e1%8a%a8%e1%8b%ab-%e1%88%9d%e1%88%ad/


ጀምሯል !!!


Weekend with Yetena Weg! 🌟

Join us for two incredible sessions

Hybrid CME - "ADVANCING CARDIAC CARE IN ETHIOPIA"
🕔 Time: 3:00 PM EAT
📆 Date: Saturday APRIL 13
🔗 https://us02web.zoom.us/webinar/register/WN_m5CUklXoR6umgPPuVLBZTg



Telegram Live - "ስለ የቤተሰብ እቅድ እንወያይ"
🕕 ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)
📆 እሁድ ሚያዝያ 6 2016

🔗 ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ

https://t.me/yetenaweg?livestream

Let's come together and learn.

Don't miss out on the opportunity to gain valuable insights and advice —mark your calendars and invite your community!


⚡️በዚህ እሁድ የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት ውይይታችንን ይቀላቀሉ።

ርዕሳችን: የቤተሰብ እቅድ

🤰🤰የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እንደሚገልጸው የቤተሰብ እቅድ ግለሰቦችና ጥንዶች የሚፈለጉትን የልጆች ቁጥር እንዲሁም የሚወልዱበትን ጊዜ ለመወሰን የሚያስችል መንገድ ነው ። ይህን ማድረግ የሚቻለው የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀምና መካንነትን በማከም ነው።

🗣እንግዳችን:
ዶ/ር ደመላሽ ሀይሉ (የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት፣ የቤተሰብ እቅድ እና የስነ ተዋልዶ ፌሎ)

🗓እሁድ ሚያዚያ 6 2016

⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)

❓ጥያቄዎቻቹን ይላኩልን ወይም በቀጥታ መጥተው ይጠይቁ


💥ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yetenaweg?livestream

👉ለበለጠ መረጃ እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh


የጤና ወግ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በተደረገ የገንዘብ ማሰባሰብ ባገኘው ድጋፍ ሐዋሣ ለሚገኘው ብራይት ኦቲዝም ሴንተር 10 የሚሆኑ ኦቲዝም ላለባቸው ህፃናት መርጃ የሚሆኑ የጆሮ ማዳመጫዎችን (noise-cancelling headphones) አበርክቷል።

ይህ 3ኛ ዙር ልገሣችን ሲሆን፣ እውን እንዲሆን ላደረጉት አስተዋጽዖ እያመስገንን ከዚህ በመቀጠል ለሚኖሩን እንቅስቃሴዎች አብረውን እንደሚሆኑ ተስፋ እናደርጋለን። 💛


💥የኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር

👉 ኦቲዝም ምንድን ነው?

👉 ምልክቶቹስ ምንድን ናቸው?

💥 የጤና ወግ ከዚህ ቀደም  በኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር ላይ ያደረግነውን ውይይት አሁን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያዳምጡ።

✨እንግዶቻችን:
           አቶ በረከት አድማሱ 
           ወ/ሮ የአለምእሸትን እና
           ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ
የዘንድሮ የኦቲዝም ግንዛቤ ቀን መጋቢት 24 ቀን "ኦቲስቲክ ድምፆችን እናጉላ" በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ይውላል።

ያለዎትን ግንዛቤ በማዳበር ፣ አካታችነትን በማስፈን እና ኦቲስቲክ ድምፆችን በማጉላት ኦቲዝምን እንደገደብ ሳይሆን ለሰው ልጆች ውብና ልዩ የሆነ ስብጥር ምክኒያት አድርገው እንዲወስዱ እንጋብዝዎታለን።


🟢የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ቀን በየአመቱ በመጋቢት 24 ቀን እንደሚከበር ያውቁ ኖሯል?

📍ስለ ኦቲዝም ምን ያህል ያውቃሉ ?

🟡እነዚን ወገኖቻችንን ለመርዳት ምን እናድርግ?

💫እነዚኽን እና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት:የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
   👉🏻 እዚህ ይጫኑ።

💫ለበለጠ መረጃ: yetenaweg.com

#WorldAutismDay
#Empoweringautisticvoices
#AutismAcceptance


👆🏾🌟#የጤናወግ የቴሌግራም ውይይት
🎙️🎛️ የተቀረፀ

ስለ ጨጓራ ህመም ማወቅ ይፈልጋሉ?

❓ስለ መንስኤዎቹ እና ስለ ምልክቶቹ ያውቃሉ?


እንግዳችን:
🗣️ ዶ/ር መሳይ ሃ/ማርያም ( በሃወርድ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የጨጓራ አንጀት እና የጉበት ህክምና  ስፔሻሊስት) 




ጀምሯል !!!


🔔 ከተወሰኑ ደቂቃዎች በሗላ ውይይታችን ይጀመራል!!!!


Weekend with Yetena Weg! 🌟

Join us for three incredible sessions

CME - "APPROACH TO TRAUMATIC BRAIN INJURY"
🕔 Time: 5:00 PM EAT
📆 Date: Saturday March 30
🔗 Register: https://us02web.zoom.us/webinar/register/WN_V512MzN0QwKI0Cy8adT2sg

Mentorship Webinar - "Entrepreneurship in Healthcare"
🕕 Time: 5:00 PM EAT
📆 Date: Sunday, March 31

🔗 Register : https://us02web.zoom.us/webinar/register/WN_GpyWD0UORgegDl8QEifTbw


Telegram Live - "ስለ ቆዳ ህመም እንወያይ"
🕕 ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)
📆 እሁድ መጋቢት 22 2016

🔗 ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ

https://t.me/yetenaweg?livestream


Let's come together and learn.

Don't miss out on the opportunity to gain valuable insights and advice —mark your calendars and invite your community!


🔔በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭታችን  ስለ ቆዳ ህመም እንወያይ 

🌟የቆዳ ህመም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። እነዚህም በጄኔቲክ ምክንያቶች፣ በአውቶኢምዩን እክሎች፣ ኢንፌክሽኖች፣ በአለርጂ ፣ በሆርሞን መዛባት ወይም የእነዚህ ነገሮች ጥምረት ሊያስከትሉ ይችላሉ።

🔈እንግዳችን:
ዶ/ር መሳይ ተስፋዬ (በአ.አ.ዩ የቆዳ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር፣ የህፃናት የቆዳ ህክምና ሰብስፔሻሊስት)

🗓እሁድ መጋቢት 22 2016

⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)


💥ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yetenaweg?livestream

👉ለበለጠ መረጃ እዚህ ይጫኑ: yetenaweg.com


ይህ የጤና ወግ ነው።
www.yetenaweg.com ስለ ጤንነታችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን መረጃ የምታገኙበት ፣ በህክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጅ የመረጃ ምንጭ ነው።
ሁልግዜም ከሀኪማችሁ ተማከሩ፣ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ የኛን ድረ ገፅ ጎብኙ። በጥናት የተደገፈ መረጃ ብቻ እናቀርባለን።

የጤና ወግ ቀጥተኛ ህክምና አይሰጥም። ሰለ መድሀኒትዎ ወይም ህክምናዎ ጥያቄ ካለዎት ሀኪምዎን እንዲያናግሩ እንመክርዎታለን።




🎗የአለም የዳውን ሲንድረም ቀን በየአመቱ በመጋቢት 12 እንደሚከበር ያውቁ ኖሯል?

🎗️ የዚህ አመት የአለም ዳውን ሲንድረም ቀን "ያልተገባ ብያኔን እናቁም" በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ይውላል ።

🔵ዳውን ሲንድረም ከክሮሞዞም ቁጥር መዛባት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን በተለያየ መጠን ቢሆንም ብዙ የሰውነት አካላት ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል።

👉 እነዚህን መረጃዎች ለማግኘት እዚህ ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇
https://yetenaweg.com/%e1%8b%b3%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%88%b2%e1%8a%95%e1%8b%b5%e1%88%a8%e1%88%9ddown-syndrome/

🔸ለበለጠ መረጃ: yetenaweg.com

#ያልተገባብያኔንእናቁም #EndTheStereotypes
#WDSD2024 #WorldDownSyndromeDay



19 last posts shown.