ኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


#ወደ_ኤፌሶን_ሰዎች_ምዕ 4፥5

#አንድ ጌታ #አንድ ሃይማኖት #አንዲት ጥምቀት
ከዅሉ በላይ የሚኾን በዅሉም የሚሠራ በዅሉም የሚኖር #አንድ አምላክ የዅሉም አባት አለ።
ነገር ግን እንደክርስቶስ ስጦታ መጠን ለያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን።
#ማንኛውም_አስተያየት_ሀሳብ 👉 @kasechtadese

@yetwahdotemrtmaskemch

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱




መዝ. (፸፰)፸፱

፲.አሕዛብ፥ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ያወቁ፤፲፩.የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን።
፲፪. አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን፡
ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው።
፲፫. እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥
ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤
ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።


1ኛ ጴጥ ም.፬

፲፪ወዳጆች ሆይ፥ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደ መጣባችሁ አትደነቁ፤፲፫ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ።፲፬ስለ ክርስቶስ ስም ብትነቀፉ የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ።፲፭ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤፲፮ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።፲፯ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?፲፰ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?፲፱ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።


ገላትያ ም. ፩
6: በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤
7: እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
8: ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
9: አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።






መዝ. ም. 143

1፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡ስማ፤በእውነትኽ፡ልመናዬን፡አድምጥ፥በጽድቅኽም፡መልስልኝ።
2፤ሕያው፡ዅሉ፡በፊትኽ፡ጻድቅ፡አይደለምና፡ከባሪያኽ፡ጋራ፡ወደ፡ፍርድ፡አትግባ።
3፤ጠላትኽ፡ነፍሴን፡አሳዷ፟ታል፥ሕይወቴንም፡በምድር፡ውስጥ፡አጐስቍሏታል፤ቀድሞ፡እንደ፡ሞተ፡ሰው፡
በጨለማ፡አኑሮኛል።
4፤ነፍሴ፡በውስጤ፡አለቀችብኝ፥ልቤም፡በውስጤ፡ደነገጠብኝ።
5፤የቀድሞውን፡ዘመን፡ዐሰብኹ፥ሥራኽንም፡ዅሉ፡አሰላሰልኹ፤የእጅኽንም፡ሥራ፡ተመለከትኹ።
6፤እጆቼን፡ወዳንተ፡ዘረጋኹ፤ነፍሴም፡እንደ፡ምድረ፡በዳ፡አንተን፡ተጠማች።
7፤አቤቱ፥ፈጥነኽ፡ስማኝ፤ነፍሴ፡አልቃለች፤ፊትኽን፡ከእኔ፡አትመልስ፥ወደ፡ጕድጓድም፡እንደሚወርዱ፡
አልኹን።
8፤አንተን፡ታምኛለኹና፡በማለዳ፡ምሕረትኽን፡አሰማኝ፤አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አንሥቻለኹና፡የምኼድበትን፡
መንገድ፡አስታውቀኝ።
9፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ተማፅኛለኹና፡ከጠላቶቼ፡አድነኝ።
10፤አንተ፡አምላኬ፡ነኽና፥ፈቃድኽን፡ለማድረግ፡አስተምረኝ፤ቅዱስ፡መንፈስኽም፡በጽድቅ፡ምድር፡
ይምራኝ።
11፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ሕያው፡አድርገኝ፤በጽድቅኽም፡ነፍሴን፡ከመከራዋ፡አውጣት።
12፤በምሕረትኽ፡ጠላቶቼን፡ደምስሳቸው፥እኔ፡ባሪያኽ፡ነኝና፡ነፍሴን፡የሚያስጨንቋትን፡ዅሉ፡አጥፋቸው።


2ኛ ቆሮ ም.፲፫

5፤በሃይማኖት፡ብትኖሩ፡ራሳችኹን፡መርምሩ፤ራሳችኹን፡ፈትኑ፤ወይስ፡ምናልባት፡የማትበቁ፡
ባትኾኑ፥ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡በእናንተ፡ውስጥ፡እንዳለ፡ስለ፡እናንተ፡አታውቁምን፧
6፤እኛ፡ግን፡የማንበቃ፡እንዳይደለን፡ልታውቁ፡ተስፋ፡አደርጋለኹ።
7፤ክፉ፡ነገርንም፡ከቶ፡እንዳታደርጉ፡ወደ፡እግዚአብሔር፡እንጸልያለን፤እኛ፡የምንበቃ፡ኾነን፡እንገለጥ፡
ዘንድ፡አይደለም፥ነገር፡ግን፥እኛ፡ምንም፡እንደማንበቃ፡ብንኾን፥እናንተ፡መልካሙን፡ታደርጉ፡ዘንድ፡ነው።
8፤ለእውነት፡እንጂ፡በእውነት፡ላይ፡ምንም፡ለማድረግ፡አንችልምና።
9፤እኛ፡ስንደክም፡እናንተም፡ኀይለኛዎች፡ስትኾኑ፡ደስ፡ብሎናልና፤እናንተ፡ፍጹማን፡ትኾኑ፡ዘንድ፡ለዚህ፡
ደግሞ፡እንጸልያለን።
10፤ስለዚህ፥ጌታ፡ለማፍረስ፡ያይደለ፥ለማነጽ፡እንደ፡ሰጠኝ፡ሥልጣን፥ከእናንተ፡ጋራ፡ሳለኹ፡በቍርጥ፡
እንዳልሠራ፥በሩቅ፡ኾኜ፡ይህን፡እጽፋለኹ።
11፤በቀረውስ፥ወንድሞች፡ሆይ፥ደኅና፡ኹኑ።ፍጹማን፡ኹኑ፥ምክሬን፡ስሙ፥ባንድ፡ልብ፡ኹኑ፥በሰላም፡
ኑሩ፥የፍቅርና፡የሰላምም፡አምላክ፡ከእናንተ፡ጋራ፡ይኾናል።
12፤በተቀደሰ፡አሳሳም፡ርስ፡በርሳችኹ፡ሰላምታ፡ተሰጣጡ።
13፤ቅዱሳን፡ዅሉ፡ሰላምታ፡ያቀርቡላችዃል።
14፤የጌታ፡የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ጸጋ፡የእግዚአብሔርም፡ፍቅር፡የመንፈስ፡ቅዱስም፡ኅብረት፡ከዅላችኹ፡ጋራ፡ይኹን።አሜን፨






[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱


'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
              'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'> ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት




"ኢየሱስ ክርስቶስንም ለምለክ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎች እና አታላዮች በክፋት ላይ ክፋትን እየጨመሩ ይሄዳሉ ራሳቸው ይስታሉ ሌላውንም yastalu አንተ ግን በተማርክበት እና በተረዳህበት ጸንተህ ኑር ከማን እንደተማርክ ታውቃለህና ::"

(1ኛ ጢሞ 3:12-14)


"" ዘወረደ "" (ዮሐ. ፫:፲፫)

"የዐቢይ ጾም ትምህርት" (ክፍል ፩/1)

(የካቲት 14 - 2017)


⛪️  ፍትሐ ነገሥት ስለ ዓቢይ ጾም
¶•ጾም እንደምን ነው ትለኝ እንደሆነ •••••
     •የሚጾምበት ሰዓት
•ለምን እንጾማለን ጥቅምን ዓላማው
•ጉልበቶቼ ደከሙ ፣ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ"
     / ክፍል አንድ/


⛪️ ኪዳነ ምሕረት
    የተለየ ቃል ኪዳን
•ኪዳን ፣ውል፣ቁም ነገር የፍቅርና የአንድነት መሐላ ....
"•••ያልሽውን ሁሉ ላደርግልሽ ቃል ኪዳኔንም
  ልጠብቅልሽ በራሴ ማልሁልሽ "
•"ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ ኪዳኔንም አላፈርስም •••••••"
      "•የበላኤ ሰብአ እመቤት
""


"አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ!
የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ።ከቤትህ ጠል ይጠጣሉ፥ ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለህ።የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤
በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።''

(መዝሙረ ቅዱስ ዳዊት ፴፮፥፯-፱)


"ለዐቢይ ጾሙ የሚኾኑ በ MP3 የአዘጋጀሁትን የንስሓ የመዝሙራት ስብስብ አጣነው" እያላችሁ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁ እኅት ወንድሞች ኹሉ!
(መዝሙሩን በድጋሚ "share" አድርጌላችኋለሁ። መዝሙራቱ ፍጹም የንስሓ ሲኾኑ ከምድራዊው ዓለም አውጥተው በመንፈስ ቀራኒዮ ወስደው የመድኀኔ ዓለም ክርስቶስን መከራ መስቀል የሚያሳዩን የሚያሳስቡን ስለኾኑ በተለይም በዚኽ ዐቢይ ወቅት በሚገባ ተጠቀሙባቸው።)

20 last posts shown.