የፍቅር 📸Pïкςнεя


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Quotes


💱 የፍቅር 📸 ℘ïкςнεя🎗
🔖 🇪🇹 የመዝናኛ ቻናል 💫

➡️some time i hahe to post ads to Grow the channel
________
🚬 አስደስታቹዋለው ብዬ አስባለው 😥 💔 እናም ከታች አሳባቹን ግለፁልኝ🙅‍♂

👫👉 last channel € https://t.me/durat_a

Croos @Dura_taa


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Quotes
Statistics
Posts filter


እየወደድከው ለጠላህ
እየቀረብከው ለራቀህ አትጨነቅ😏
.
Dura ρïкςнεя✨
Dura ρïкςнεя✨


❤️የሆነ ሰው በወደደኝ ብዬ በተመኘሁበት መንገድ ወደድኩሽ❤️
.
Dura ℘ïкςнεя✨
Dura ℘ïкςнεя✨


🖤ለዚህ ህይወት ነው የናቴን ማህፀን የረገጥኩት
.
Dura ρïкςнεя✨
Dura ρïкςнεя✨


『አንድ ዶክተር ወዳጄን በአጋጣሚ ✍@Dura_taa
አግኝቼው ስለሚሰማኝ ሁሉ ስነግረው
በቀን ሁለት ጊዜ አይኖችሽን
እንዳያቸው አዞልኛል።★
.
Dura ρïкςнεя✨
Dura ρïкςнεя✨


🍃🥀🍂... ፀሐፊ✍ @Dura_taa
.
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰው ሰው አያጣም
ምድር ትዞራለች አንተ የሚጠበቅብህ በትዕግስት መኖር ብቻ ነው። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና የዋህነት አይጎዳም

Dura ρïкςнεя🌹🎋
Dura ρïкςнεя🌹🎋


🍃🥀🍂... ፀሐፊ✍ @Dura_taa
.
❤️ፍቅር እውር ከሆነ እኔ ያለሁበትን ማን ነገረው?¿❤️

Dura ρïкςнεя🌹🎋
Dura ρïкςнεя🌹🎋


🍃🥀🍂... ፀሐፊ✍ @Dura_taa
.
.
በመጥፎ ቀኖችህ ያለፉ የደስታ ቀናቶችህን አስታውስ ያኔም ካጋጠመህ መከራ ይልቅ የተሰጠህ ፀጋ መብለጡን ትረዳለህ።

ህይወት ውብ በሆኑ ነገሮች እንደተሞላች፤ በውስጧም ብዙ መጥፎ ነገሮችን ይዛለችና ሁሌም ጠንካራ ሁን በትንሽ እንቅፋት እራስህን አትስበር።

Dura ρïкςнεя🌹🍃
Dura ρïкςнεя🌹🍃
ሁለት አይነት ህመም አለ
አንዱ ይጎዳሀል
አንዱ ይቀይርሀል👇
_
Dura ρïкςнεя🥀
Dura ρïкςнεя🥀


..... አስተዋይ ልብ ፍቅርን
በአይኑ ሳይሆን
ፍቅርን በልቡ ያያል
.
Dura ρïкςнεя🥀
Dura ρïкςнεя🥀


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አዎ ተቀይራለች🥺
ግን ፈልጋ አይደለም😭💔💔

https://t.me/yifkerpikcher 🥀
https://t.me/yifkerpikcher 🥀

😔😔😔🥺🥺💔


𝑀𝐴𝐿𝐾𝐴𝑀 𝐴𝐷𝐼𝑆𝑆 𝐴𝑀𝐸𝑇 𝑌𝐸𝐻𝑈𝑁𝐿𝐴𝐶𝐻𝑈 𝑊𝐸𝐷𝑂𝐶𝐻 𝑌𝐴𝑆𝐸𝐵𝐴𝐶𝐻𝑈𝑇 𝐻𝑈𝐿𝑈 𝑀𝐼𝑆𝐴𝐾𝐴𝐿𝐸𝐶𝐻𝑈 𝐴𝑀𝐸𝑇 𝐸𝑁𝐷𝐼𝐻𝑂𝑁
.
Dura ρïкςнεя 🌻
Dura ρïкςнïεя🌻


.. በዚች ምስቅልቅሏ በወጣ ሀዘን በበዛባት
ውጣ ውረዷ ባየለባት አለም ላይ
ለአንድ ሰው ሳቅ ምክንያት መሆን
በጣም ደስ ይላል!
.
Dura ρïкςнεя🥀
Dura ρïкςнεя🥀


...........        Never stop
                     £εαяทïทg
                    Because life
                     Never stops
                                         тεαςнïทg✨🌹
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя


Sometims it feels so good to just sit by yourself , relax and not talk to anyone✨
.
.
Dura  ρïкςнεя🥀
Dura  ρïкςнεя🥀


...... ..... ..... Nothin' feels better this
Nothin' feels better
/
/
https://t.me/yifkerpikcher .. ..💐💐
https://t.me/yifkerpikcher .. .. ..🌻🌻

20 last posts shown.