ዛዱል-መዓድ የኪታብ ቂርኣት ግሩፕ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


በዛዱል-መዓድ የትምህርት መድረክ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦችን ብቻ በአንድ ስፍራ ሰብስቦ የሚይዝ በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter












🌴ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም🌴

🔅ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?

     🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

▪️ጉዳዩ በማስረጃ በስፋት የተዳሰሰበት ትምህርት ስለሆነ ብዥታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ በደምብ እንዲያደምጡት እንመክራለን


  የዕለተ ሰኞ ረመዷን  22/9/1445ዓ.ሂ

          ሙሓደራ

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2bloh63m
     🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ


Forward from: "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته

እንኳን ደስ አላችሁ

ዛዱል መዓድ ኢስላሚክ ሴንተር በ ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችና መረጃዎችን በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በቅርቡ ይፋ ባደረገው ዌብሳይት ሲያስተላልፍ መቆየቱ ይታወቃል ።
አሁን ደግሞ ሁሉንም በዛዱል መዓድ የሚሰጡ ትምህርቶችን፣ የፈትዋ መጠየቂያ፣ እንዲሁም ወቅታዊ መልዕክትና መረጃዎችን
ያካተተ ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ልዩ አፕሊኬሽን ለዛዱል መዓድ ቤተሰቦች ይፋ ማድረጉን ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

አፕሊኬሽኑን ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alif.zadulmead_islamic_center_app




ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ

# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ

ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን*) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።

# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን*) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።

በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዟ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf-
https://tinyurl.com/bdfkp7mh

#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የረመዳን የመጀመሪያው እሁድ ወይም የፊታችን እሁድ የካቲት 23/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ   3:00  -  ዙህር   ሰላት

አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ

ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
096 502 9940
0929244778

ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
https://t.me/ahmedadem












📚በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ተቀርቶ ያለቀው "የፊቅህ ትምህርት
ኪታቡ ሲያም منهج السالكين " የሚብራራበት ኪታብ የድምፅ ፋይሉን ከታች ያገኙታል እንዲሁም

💥ኪታቡን ለማግኜት የተያያዘውን የፒዲኤፍ(pdf) ሊንክ ይጠቀሙ

🔎https://bit.ly/3BQQ42W


🔅የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት

ክ/1

🔎 https://t.me/zad_qirat/425

ክ/2
🔎https://t.me/zad_qirat/426

ክ/3
🔎https://t.me/zad_qirat/427

ክ/4
🔎https://t.me/zad_qirat/428

ክ/5
🔎https://t.me/zad_qirat/429

ክ/6
🔎https://t.me/zad_qirat/430

ክ/7
🔎https://t.me/zad_qirat/431

ክ/8
🔎https://t.me/zad_qirat/432

ክ/9
🔎https://t.me/zad_qirat/433

ክ/10
🔎https://t.me/zad_qirat/434
🔷 🔶 🔷 🔶 🔷
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ


Forward from: "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته

በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 
የተለያየ ርዕስ የተዳሰሰባቸው  የጁሙዓ ኹጥባዎችን  ብቻ  በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል፣
ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ

🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!

        @ዛዱል መዓድ
  🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

የጁሙዓ   ኹጥባዎችን  ብቻ ለማግኘት


      ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬

🌐https://t.me/Zadulmaad_khutba
~~~~









20 last posts shown.