የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ የአመቱ አስተማማኝ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚሰጠው የጭነት አገልግሎት የአፍሪካ የአመቱ አስተማማኝ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ሽልማትን አሸነፈ።
አየር መንገዱ በቱርክ ኢስታንቡል በዘርፉ የተሰማሩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ተገልጋዮች እና መራጮች በሰጡት ድምጽ ነው አሸናፊ የሆነው።
በአጋሮች እና ተገልጋዮች በሚሰጠው የጭነት አገልግሎት ቀዳሚ ሆኖ በመመረጡ የተሰማውን ደስታ ገልጿል።
በቀጣይም በጭነት አገልግሎት ያለውን ቀዳሚ ሚና እና ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ውጤታማ አገልግሎት እንደሚያስቀጥልም አስታውቋል።
#ዳጉ_ጆርናል