♥ሰላም
♥ፍቅር
♥ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ዓለም ይሁን።
#የጡት ካንሰር
♥የጡት ካንሰር በጡት ላይ ያሉ ህዋሶች ከልክ በላይ ማደግ ሲሆን በሴቶች ላይ ከሚፈጠሩ ዋና ዋና የካንሰር ይነቶች የሚመደብ ነው ፡፡ የጡት ካንሰር በሁለቱም ጾታ የሚፈጠር ቢሆንም ሴቶች ላይ ግን በአመዛኙ ይስተዋላል፡፡
#ለጡት ካንሰር ተጋላጭነት የሚጨምሩ ሁኔታዎች!
#እድሜ: - በጡት ካንሰር የመጠቃት እድል በእያንዳንዱ 10 ዓመት የህይወት ዘመን በእጥፍ የሚጨምር ሲሆን በአብዛኛው ከ50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ ይከሰታል፡፡
#በዘር: - ይህ የካንሰር አይነት በዘር የመተላለፍ ባህሪ ያለው ሲሆን በካንስር ህመሙ
የተጠቃው የቤተሰብ አባል እናት ፣ እህት ወይንም ሴት አያት ከሆኑ የመተላለፍ እድሉ ከፍተኛ ይሆናል፡፡
#ከዚህ ቀደም የጡት ካንሰር ህመም የነበረባቸው ሰዎች!
#ልጅ ያልወለዱ ሴቶች ወይም የመጀመሪያ ልጃቸውን እድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ ከሆኑ በኋላ የወለዱ ሴቶች!
#ጡት ያለማጥባት!
#ደረታቸው ለብዙ ግዜ ለጨረር የተጋለጡ ሴቶች!
#ከፍተኛ የአልኮል መጠን ያላቸውን መጠጦች ማዘውተር፣ ሲጋራ ማጨስ!
♥የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች
#በጡት ላይ እና በጡት አካባቢ የሚወጣ እባጭ አብዘኛውን ጊዜ የጡት ካንሰር ህመም ምልክት የሚሆነው ህመም የለሽ የሆነ እባጭ ነው፡፡ ይህ እባጭ አብዛኛውን ግዜ ወደ ሰውነት የሚሰራጭ የካንሰር አይነት ላይሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡
#የጡት መጠን እና ቅርጽ መለያየት፡- አንዱን ጡት ከሌላኛው ጋር በማነጻጸር የቅርጽ እና የመጠን ልዩነት ካስተዋሉ!
#በተወሰነ የጡት ቆዳ ላይ የመጠንከር ስሜት መከሰት!
#የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መገልበጥ!
#የህመም ስሜት አልፎ አልፎ በጡት አካባቢ የህመም ስሜት ሊኖር ይችላል ፡፡ ነገር ግን የጡት አካባቢ ህመም በአብዛኛው የካንሰር ህመም ቀዳሚ መገለጫ ወይም ምልክት ብቻ አይደለም!
#የጡት ካንሰር ህመም የሚሰራጭባቸው ቦታዎችን የሚከተል የህመም ምልክት ሊኖረው ይችላል፡፡ ቀድሞ የሚሰራጨው ወደ ብብታችን ስር በሚገኘው(Lymphnode ) በተላበው አካባቢ ሲሆን ይህም የብብት ስር እብጠትን ሊስከትል ይችላል፡፡
♥በዘመናዊ ህክምና የሚታዘዙ መፍትሔዎች!
🔹 በቀዶ ህክምና እባጩን ማስወገድ
🔹የተጠቃውን ጡት በቀዶ ህክምና ማስወገድ
🔹 የጨረር ህክምና
🔹 የኬሞቴራፒ ህክምና
🔹 የሆርሞን ህክምና የመሳሰሉት ናቸው።
#ይህ ከላይ የተቀስኩት የሳይንሱ ዓለም በጥናት ያረጋገጠው ምልክት እና መፍትሔ ሲሆን!
አበው እንዲህ ይላሉ ከዘር የሚተላለፍ ማንኛውም በሽታ የአጋንንት እጅ አለበት ብለው ያምናሉ።
በእርግጥም በሽታ ከአጋንንት ነው።
♦የሾተላይ መንፈስ የማህፀን እንዲሁም የጡት ካንሰር እንዲከሰት ያደርጋል።
♦የቤተሰብ የዛር መንፈስም ይህ በሽታ እንዲከሰት ያደርጋል።
♦የተላከ የመተት ስራም ይህ ችግር እንዲከሰት ያደርጋል።
#ስለዚህ የዚህን ዓይነት ችግር የገጠማችሁ እንደሆነ ውድ እናቶች ፣እህቶች አስቀድሞ ያልሆነ ውሳኔ ከመወሰን በእምነት ቦታዎች በፀበል፡በእምነት፣ እንዲሁም በአበው ጥበብ የተለያዩ መፍትሔዎችን ለመጠቀም ይሞክሩ።
♥የጡት ካንሰር በሽታን ለመከላከል እንዲሁም ለመቅረፍ
#የጭቁኝ ቅጠል አንድ የሾርባ ማንኪያ
#የጊዜዋ ሥር አንድ የሻይ ማንኪያ
#የጊዜዋ ፍሬ ፲፬ ፍሬ
#ቀስተንቻ/የሴት ቀስት አንድ የሾርባ ማንኪያ
♦እነዚህን ለየብቻ አድርቀው አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ከእራት በኃላ በአንድ ሌትር ንፁህ ውኃ በማፍላት ቀዝቀዝ ሲል አንድ የሻይ ብርጭቆ ጠጥተው መተኛት።
♦ይህ ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንታት ይጠቀሙ።
#ከወር በኃላ ሕክምና ሂደው ያረጋግጡ።ውጤቱንም ለማወቅ ይሞክሩ ቅሬታ ካለው በድጋሚ ለአንድ ሳምንት ያክል ይጠቀሙ።
×××የሚከለከሉ
አልኮል መጠጥ
ሲጋራ
♥ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድግረ ያጋሩ።
#አምደብርሃን የባህል ህክምና
#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
#0918487073
#0920253444
@mergetaam ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/mergeta_amdebrhan