የእውነት ግን ሴት ልጅ እኮ ከባድ ፍጥረት ናት!!👏👏
ጭንቅላታቸው በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ይችላል...🤗
በጀርባዋ የ3 አመት ልጇን አዝላ እያስተኛች በፊት በኩል ደግሞ የስድስት ወር ልጇን እያጠባች ኪችን ውስጥ ምግብ ኩክ እያደረገች ላውድ ሲፐከር ላይ አድርጋ ባሏን እራት ልጠብቅህ ልትል ትደውላለች😔... እኛ ደግሞ ኳስ
እያየን እንኳን ስልክ አንሰማም ብናነሳም ኳስ እያየን ከቀልባችን ሆነን ማውራት አንችልም... ሃቅ ነው!!🙁
ማክበር ማለት የሴቶችን ቀን ሳይሆን ሴቶችን ነው ❗️
መልካም የሴቶች ቀን ❤️
🎃At
@Ethio_Keldoch0 Share To Ur Friends
•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•