ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ፣ በ አፍሪካ ትልቁ የኔትዎርኪግ ፕላትፎርም ሲሆን ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ወተው ለመማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ያለ ኤጀንሲ ጣልቃ ገብነት የሚሰራ ሲሆን በውስጡ ከ 20 በላይ ሀገራት እና ከ1000 በላይ ከሆኑ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ከየትኛውም ቦታ ሆነው የሚገናኙበትን ፕላትፎርም የዘረጋ ድርጅት ነው። በተለየ ሁኔታ ከድርጅታችን ድጋፍ እየሚያገኙበት እንዲሁም በራሳቸው የሚያመለክቱበት እና አፕላይ ያደረጉበትን ፕሮሰስ የሚከታተሉበት ፕላትፎርም ነው። ይህን አስመልክቶ መጋቢት 9 እና 10 ,2015 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል በኢትዩጵያ በይፋ ስራ የሚጀምር ይሆናል :: ስለሆነም በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ከታች ባለው link በመመዝገብ ኢቨንቱ ላይ መሳተፍ ትችላላቹ
https://form.jotform.com/230621424671146 መግቢያ በነፃ
https://form.jotform.com/230621424671146 መግቢያ በነፃ