Best የአማርኛ ጥቅሶች™

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ የምታገኙበት ነው
አብራችሁን ሁኑ😊
Buy ads: https://telega.io/c/+VcPpnBgVmIwItSgB

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter

የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ

አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።

  እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more

ምን የRomance Film ይፈልጋሉ ?

➡️After

➡️TimeFreak

➡️ThroughMywindow

➡️PurpleHearts

የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm

✝የአብይ ፆም ሶስተኛ ሳምንት✝
                #ምኩራብ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

በመቨረሻ ቃልኪዳኖች
ቃላቶች ብቻ ናቸው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

በመቨረሻ ቃልኪዳኖች
ቃላቶች ብቻ ናቸው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

በሁሉም ሁኔታ ውስጥ
እራስህን ማረጋጋት ተማር።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ለሰው ደስታ ብለህ
እራስህን መተው
መጨረሻው ትልቁ ፀፀት...😞

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

9k 0 19 3 124

ከጊዜ የተሻለ መድሀኒት የለም!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

✝የአብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት✝
                #ቅድስት

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አድዋ❤️🙏🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ🫡 ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች።🙏😍

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#አድዋ
የጥቁር ህዝብ ድል አምባ💚💛❤️

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

እጅሽን ስለቅሽ እንድታቅፊኝ ነው
እንድትተይኝ አልነበርም😒

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አይናማነቱ ቢጠፋቸው ባያቁት እንጂ ባይገባቸው ባይገጥማቸው ፍቅርን እውር ነው የሚሉ ፀባዩና ዓመሉ ያልተረዱ ሁሉ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ዛሬ ላይ የምታደርገው ነገር
የወደፊቱ ማንነትህ
የሚደሰትበት ነገር ሊሆን ይገባል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

🙏እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን🙏
    ✝የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት✝
#ዘወረደ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

17k 0 8 19 198

ጊዜው ሳይሆን
ሰው ነው የከፋብኝ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  💛 @Best_amharic_quotes 💛

✔️ሼር

19k 0 15 2 76

ጊዜው ሳይሆን
ሰው ነው የከፋብኝ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  💛 @Best_amharic_quotes 💛

✔️ሼር

ሰው ሊያቅህ
የሚችለው ባሳወከው ልክ ነው።👌

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  💛 @Best_amharic_quotes 💛

✔️ሼር

20 last posts shown.